Telegram Web Link
ጉ ሞርኒንግ ፒፕል
አሪፍ መጽሐፍ ነው ይነበብ
እንኳን ለኢሬቻ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ። መላው የዋቃ አምላኪዎች መልካም መሌሆ ተመኝተናል ።
ዘመናዊ ዋቄፈና
 
እንደ ዋቄፈና አስተምህሮ “ዋቄፈና ቀደምት የኦሮሞ ብሄረሰብ ባህላዊ ሃይማኖት ነው፣ ይሁን እንጂ በአፄ ሚኒሊክ መንግስት ጫናና በኦርቶዶክስና እስልምና ሀይማኖቶች መስፋፋት ምክንያት ሀይማኖቱ ሙሉ በሙሉ በነዚህ ሁለቱ ሀይማኖቶች ተወረሰ፡፡”
ከረዥም ዘመናት በኋላ የኦሮሞ ህዝብ ብሄራዊ ማንነቱ ሲከበርለት፣ ብሄሩ ለዘመናት በነበረበት ጭቆና ለመጥፋት ተቃርበው የነበሩትን ማንነቶቹን ይህም ቋንቋው፣ ባህሉ፣ አስተዳደርዊ ስርአቱ … መልሶ እየገነባ
ይገኛል፣ ነገር ግን በዚህ የብሄርን ማንነት መልሶ የመገንባት ሂደት ውስጥ ዋቄፈታዎች ሀይማኖትን የብሄር ማንነት በማድረግ የዋቄፈና ሀይማኖትንም
ከብሄሩ ማንነት ጋር መልሶ በመገንባትና በዘመናዊ መንገድ በማደራጀት ላይ
ይገኛሉ፡፡
በዚህም 23በ1996 ዓ.ም በነ አቶ ድርቢ ደምሴ ጥረት ዋቄፈና በፍትህ
ሚኒስቴር እንደ አንድ ሀይማኖት “የዋቄፈታ እምነት ተከታዮች ማህበር” በሚል እውቅናና የምስክር ወረቀት አግኝቷል፣ ከዚህ ጊዜም ጀምሮ ዋቄፈና እንደ ሀይማኖት በዘመናዊ መልክ ተደራጅቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
ምንም እንኳን ባህላዊው ዋቄፈና እንደ የትኛውም ባህላዊ ሀይማኖት ዓለማቀፋዊውን ዕይታ ያለመያዝ ውሱንነቶች የነበሩበት ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ በዘመናዊ መልክ የተደራጀው ዘመናዊው ዋቄፈና ግን ከባህላዊዎቹ በተለየ
እንደሌሎቹ ዓለማቀፍ ሀይማኖቶች ራሱን በዓለማቀፋዊ ፍልስፍና አደራጅቷል፡፡
በዚህም ዘመናዊው ዋቄፈና “ዋቄፈና የሚያመልከው ዋናውን አምላክ ነው፣ አይሁድ፣ አረብ … ይህንን አምላክ በራሳቸው ዕሴት እንደሚያመልኩት ኦሮሞም ይህን አምላክ በራሱ እሴት ያመልካል” ይላሉ፣ በዚህም ዘመናዊው ዋቄፈና ከባህላዊ ሀይማኖቶች ተለይቶ ከአብርሃም ሀይማኖቶች
የተመሳሰለበትን ፍልስፍና እንመለከትበታለን ፡፡
ዘመናዊው ዋቄፈና በዚህም አስተምህሮቱም ብዙ ክርስቲያኖችን ወደ ራሱ መመለስ የቻለ ሲሆን ብዙዎችን ደግሞ ግራ በማጋባት በክርስትናና በዋቄፈናነት መካከል እንዲዋልሉ አድርጓቸዋል፡


ማንኛውም የሀይማኖት ተቋም እንደ ሀይማኖት ተቋምነቱ ሀይማኖታዊ ቁመና ሊኖረው ይገባዋል፣ በዚህ መሠረት ዘመናዊውን ዋቄፈናን በሀይማኖታዊ መስፈርቶች እንመለከታለን፣ በዚህም ሀይማኖቱ የሚመራበት መዋቅር፣ መዋቅሩንም የሚመሩ የሀይማኖት መሪዎችን፣ የሀይማኖቱ የማምለኪያ ስፍራ፣ የአምልኮ ፕሮግራም እና ሀይማኖቱ የሚመራበት ቅዱስ መፅሀፍ የለውም ።
ዋቄፈና እንደ አንድ ሀይማኖታዊ ድርጅት ሀይማኖታዊ ፍቃድ ያውጣ እንጂ ሀይማኖቱ እንደ አንድ ሀይማኖታዊ ድርጅት የሚመራበት ሀይማኖታዊ መዋቅር የለውም፣ የዋቄፈና ሀይማኖት ፕሬዚዳንት ማን ነው? አይታወቅም፣ በዞን፣ በወረዳ፣ በቀበሌ ደረጃ ያለው የሀይማኖቱ መዋቅርም አይታወቅም፣ የሚከተለው የአመራር አይነት አይታወቅም፣ ማንም ስለ ዋቄፈና ሀይማኖት የሚያስበው በኢሬቻ በአል ቀን ብቻ ነው፣ በዚህም ሀይማኖቱ “ሀይማኖታዊ ድርጅት” ይባል እንጂ ውስጡ ሀይማኖታዊ ቁመና የለውም፡፡
ለሀይማኖታዊ ስነስርአት ማስኬጃም አንድ ሀይማኖት ራሱን የቻሉ የሀይማኖት መሪዎችና የመሪዎች ማፍለቂያ ማዕከላት ሊኖሩት ይገባል፣ ዛሬ ላይ የዋናው ዋቄፈና ሀይማኖት መሪ ማን እንደሆነ አይታወቅም፣ ምን አይነት
አገልጋዮች እንደሚጠቀም አይታወቅም፣ ለምሳሌ ቄስ፣ ዲያቆን፣ ፓስተር፣ መሪጌታ … ራሳቸውን ለሀይማኖታዊ አገልግሎት የለዩ ሰዎች የሉትም፡፡

ዋቄፈና ይህንን ችግሩን ለመፍታት አባ ገዳዎችን እንደ ሀይማኖት  መሪ እየተጠቀመ ይገኛል፣ ይሁን እንጂ ገዳ አስተዳደራዊ ስርአት እንጂ የሀይማኖት ተቋም አይደለም፡፡
ዋቄፈና እንደ አንድ የሀይማኖት ተቋም የኢሬቻ በአል ከሚከናወንበት ቦታ ውጪ ቋሚ ማምለኪያ ቦታም ሆነ ፕሮግራም የለውም፣ በዚህም በተለይ ታች ላለው ለብዙሀኑ ህብረተሰብ ተደራሽ አይደለም፣ የሀይማኖቱ ተከታዮቹ በሞት፣ በውልደት … የሚፈልጉትን ሀይማኖታዊ አገልግሎት እየሰጣቸው አይደለም ፡፡ በዋቄፈና ወጥ ሳምንታዊ ወይ በየቀኑ የሚከናወኑ የአምልኮ ፕሮግራሞች የሉትም፣ ሀይማኖቱ በኢሬቻ ክብረ በአላቶቹ ጊዜያት ካለው ፕሮግራም ውጪ እንደ ሀይማኖት ምዕመኑን የሚያገለግልበት አምላኩንም የሚያመልክበት ቋሚ ፕሮግራም የለውም፣በዚህም ዋቄፈና = ኢሬቻ ሆኖ
እንመለከተዋን፡፡
ከመንፈሳዊ መፅሀፍም ጋር በተያያዘ ዋቄፈና እንደ ክርስትና፣ እስልምና፣ ሂንዱ … ሀይማኖቶች ወጥ በሆነ መንገድ የሚመራበት የራሱ ቅዱስ መፅሀፍ
የለውም ይባሱኑም የሀይማኖቱ ምሁራን እንደዚህ አይነት መፅሀፍ ሊኖር እንደማይገባ ይናገራሉ 24 “ፈጣሪና ሰው አይነጋገሩም … እንደዚህ ማለትም ነውር ነው … ፈጣሪ ሰዎች የሚያስቡበትን አእምሮና “አያንቱማ” (መንፈሳዊ
ሀይል) ይሰጣል እንጂ … ከፈጣሪ በቃልም በመፅሀፍም መቀበል የሚባል አሰራር የለም፡፡” ይላሉ፡፡
ነገር ግን ሌሎቹ ሀይማኖቶች ጋር የምንመለከተው መፅሀፍም በፈጣሪ
ተፅፈው የወረዱ ሳይሆን በዋናነት ፈጣሪ መንፈሳዊ ሀይል በሰጣቸው ሰዎች
የተፃፉ ናቸው፣ በዚህም ዋቄፈና “መፅሀፍ አያስፈልግም” ከሚል “አያንቱ” 
የሚላቸው ሰዎች ጋር ያለውን መንፈሳዊ ዕውቀት በመፅሀፍ አለማዘጋጀቱን
በድክመት መቀበል አለበት፡፡
ጎድ ሞርኒን አህላል ኪታባውያን

የብርዕ ምዕራፍ القلم 68:42

يَوْمَ يُكْشَفُ عَن سَاقٍ وَيُدْعَوْنَ إِلَى السُّجُودِ فَلَا يَسْتَطِيعُونَ

ባት የሚገለጥበትን (ከሓዲዎች) ወደ መስገድም የሚጥጠሩበትንና የማይችሉበት ቀን (አስታውስ)፡፡
👉እንዴት ግን ማሜ ብቻ የአላህ መኖር ማረጋገጫ ሆነ ?
👉እንዴት በቢሊዮን የሚጠጉ ሠዎች የመሐመድን ምስክርነት ተቀብለው ሰለሙ??


🤔🤔🤔🤔 howw ??
ካካካካቶሊክ @katolic #ካቶሊክ
አስራ ሁለት ተፈታኞች

ፈቃደ እግዚአብሔርን ለመቀበል እንዴታመነቱ ። እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው። አይሳሳትም ።
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከእኩለ ሌሊት በኋላ ውጤታችሁን በእነዚህ ማየት ትችላላችሁ👇

በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም 👉 https://www.tg-me.com/eaesbot
የስልጤ ሙስሊሞች እና መሠሎቻቸው ሆይ !
ቤት ከማቃጠላችሁ በፊት calm down

ዘንድሮ አስራ ሁለተኛ ተፈታኝ አብዱል ልጆቻችሁ ዘመዶቻችሁ ቢወድቁ በካፊሮች ከማሳበባችሁ በፊት ..... በመተት ምናምን አሳባችሁ ከማልቀሳችሁ በፊት .... በርትታችሁ አጥኑ እና ድጋሚ ተፈተኑ ።

እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ ።
"ሰማዕትነት ስር ነው፡፡ ክርስቲያኖች ደግሞ ከዚኽ ስር የሚያቆጠቁጡ ምርጥ ዘሮች ናቸው፡፡ ብዙ ዛፍ የሚያቆጠቁጥበት ስር በለም አፈር ስለሚሸፈን አይታይም፡፡ ከዚያ በሚያቆጠቁጡ ዛፎች ግን ስሩ እንዴት እንደተመቸው ይታወቃል፡፡ ሰማዕታትም በግዙፉ ዓይናችን እንደምን ያለ አክሊል ሽልማት እንደተቀበሉ አይታየንም፡፡ ፍሬያቸው ግን እነርሱን መስለው እነርሱን አኽለው በሚጋደሉ ምርጥ ዘሮች ይታወቃል፡፡

ሰማዕታት አክብሩን ብለው አይናገሩም፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ልብ የሚዘሩት ፍሬ ምእመናንን በፍቅር ያስገድዳል፡፡ እነርሱን እንዲመስሉ ያሳስባል፡፡

ሰማዕታት እንደ ፍቅረኛ ናቸው፡፡ አንድ ሰው የፍቅረኛውን ስም በየአጋጣሚው ያነሣል፡፡ በዓይነ ሕሊናው ያስባል፡፡ በተለያየ መልኩ ያያል፡፡ ሰማዕታትም ለክርስቲያኖች እንደዚያ ናቸው፡፡ እጅግ የተወደዱና በፍጹም ከሕሊና የማይጠፉ ተወዳጆች ናቸው፡፡ የልጆቻችንን ስም በነርሱ ስም የምንሰይመው፣ ሥዕላቸውን ሥለን የምንተሻሸው የምንስመው ለሰማዕታቱ ያለንን ጥልቅ ፍቅር የምንገልጽበት መንገድ ስለኾነ ነው፡፡"

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

                የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከት አይለየን!
አሳቀኝ
"በጎ ነገር አግኝተህ እንደ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግን፤ ያም በጎ ነገር ከአንተ ጋር ጸንቶ ይኖራል፡፡ በጎ ያልሆነ ነገር ደርሶብህ እንደሆነም እግዚአብሔርን አመስግን፤ ያም በጎ ያልሆነ ነገር ወደ በጎ ነገር ይቀየራል፡፡"

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
2024/09/29 05:16:26
Back to Top
HTML Embed Code: