Telegram Web Link
ካፊሮች እስኪ ፈታ በሉ አቦ 😂

የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:43

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَقْرَبُوا الصَّلَاةَ وَأَنتُمْ سُكَارَىٰ حَتَّىٰ تَعْلَمُوا مَا تَقُولُونَ وَلَا جُنُبًا إِلَّا عَابِرِي سَبِيلٍ حَتَّىٰ تَغْتَسِلُوا ۚ وَإِن كُنتُم مَّرْضَىٰ أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ أَوْ جَاءَ أَحَدٌ مِّنكُم مِّنَ الْغَائِطِ أَوْ لَامَسْتُمُ النِّسَاءَ فَلَمْ تَجِدُوا مَاءً فَتَيَمَّمُوا صَعِيدًا طَيِّبًا فَامْسَحُوا بِوُجُوهِكُمْ وَأَيْدِيكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَفُوًّا غَفُورًا

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እናንተ #የሰከራችሁ_ኾናችሁ የምትሉትን ነገር እስከምታውቁ የረከሳችሁም ስትኾኑ መንገድን አላፊዎች ካልኾናችሁ በስተቀር (አካላታችሁን) እስከምትታጠቡ ድረስ ስግደትን አትቅረቡ፡፡ በሽተኞች ወይም በጉዞ ላይ ብትኾኑም፥ ወይንም ከእናንተ አንዱ ከዓይነምድር ቢመጣ፥ ወይንም 👉 #ሴቶችን_ብትነካኩና_ውሃን_ባታገኙ#ንጹሕ_የኾነን_የምድር_ገጽ_አስቡ፡፡ ፊቶቻችሁንና እጆቻችሁንም (በርሱ) #አብሱ፡፡ አላህ ይቅር ባይ #መሓሪ ነውና፡፡


አየ መሐሪው አላህ አሁን ምንሼ ነው በአፈር ታጠቡ የሚል ትዕዛዝን ሰጥቶ ዘሎ #መሐሪነትን ማስታወስ 😂 🙄? ምንሼ ነው ኦፐኖቼ እየተሳሰብን እንጂ 🚫

imagine that በአፈር ስንታጠብ ስናስበው ነገ ሁሉ አካካ(አይነ ምድር አይነ ምድር ) የሚል ቀልድ ሆኖ አግኝተነዋል 😂። ያው እንደ አላህ ሁብሐን ወታእላ እራሴን ላክብር ብዬ ነው 😎

አብዱሎችም መልካም የአፈር ቀን ይሁንላችሁ ። ግን እኮ ይሄንን የመሰለ የቁርዓን አያ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች አለመተግበራቸው ያሳዝናል 😭 imagen that ower muslim people wishing them b****🤡 with soil 🙈😁😁😁
የቆርቋሪይቱ ምዕራፍ القارعة 101:2

الْقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤

مَا الْقَارِعَةُ

ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!

وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

ቆይ አንዴ 🙄

🙈😭🤡🙄👉🙄🙄🙄

ይሄም መገለጥ ነው ልትሉኝ በባልሆነ -😭🙈 አየ ወሂ😭

ኧረ ማሜ ተጫወትክባቸው ። አሁን ቆርቆሪዋ ቆረቆረች አልቆረቆረች ከእኛ ጋር ምን ያገናኘዋል ???
👉የልብ መስፋት ምዕራፍ الشرح 94:1

أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ

ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

ልብ ይሰፋል እንዴ ?🤡🤡🤡🤡🤡🤡
😂
ታላቅ የምስራች ለካፊሮች 🤡

አላሁ ሱብሐን ወታዕላ አዳሜ እያንዳድሽን በአናትሽ ይጎትትሻል 😂

የረጋ ደም ምዕራፍ العلق 96:15

كَلَّا لَئِن لَّمْ يَنتَهِ لَنَسْفَعًا بِالنَّاصِيَةِ

ይተው ባይከለከል አናቱን ይዘን እንጎትተዋለን፡፡

سَنَدْعُ الزَّبَانِيَةَ

(እኛም) ዘበኞቻችንን እንጠራለን፡፡ 😂😂😂
ወገኖቼ ጥያቄ አለኝ 🤡🙄
👉 ኢሳ አሊሂሰላም ሚስቶች አሉት እንዴ ?🙄


የዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ آل عمران 3:61

فَمَنْ حَاجَّكَ فِيهِ مِن بَعْدِ مَا جَاءَكَ مِنَ الْعِلْمِ فَقُلْ تَعَالَوْا نَدْعُ أَبْنَاءَنَا وَأَبْنَاءَكُمْ وَنِسَاءَنَا وَنِسَاءَكُمْ وَأَنفُسَنَا وَأَنفُسَكُمْ ثُمَّ نَبْتَهِلْ فَنَجْعَل لَّعْنَتَ اللَّهِ عَلَى الْكَاذِبِينَ

👉ዕውቀቱም ከመጣልህ በኋላ በርሱ (በዒሳ) የተከራከሩህን ሰዎች «ኑ፤ #ልጆቻችንንና_ልጆቻችሁን👉ሴቶቻችንንና_ሴቶቻችሁንም፣ ነፍሶቻችንንና ነፍሶቻችሁንም እንጥራ፡፡ ከዚያም አጥብቀን አላህን እንለምን፤ የአላህንም ቁጣ በውሸታሞቹ ላይ እናድርግ» በላቸው፡፡


አልመሲህ ኢሳ ልጆች እና ሚስቶች አሉት እያለ ነው መሰል 😭
"ጥላቻን በልቡ ውስጥ የሚሸሽግ ሰው እባብን በጭኑ ላይ የሚያስቀምጥን ሰውን ይመስላል።
ጭስ ንቦችን እንደሚያባርር ሁሉ ጥላቻም በልብ ውስጥ የተቀመጠን እውቀት ያጠፋል፡፡"

#ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ
@በእስልምና
👉ምልጃ
👉ቤዛ
👉ምንዳ አለ።

የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:123

وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا تَنفَعُهَا شَفَاعَةٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ

(አማኝ) ነፍስም ከ(ከሓዲ) ነፍስ ምንንም የማትጠቅምበትን፣ ከርሷም ቤዛ የማይወሰድበትን፣ ምልጃም ለርሷ የማትጠቅምበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡


وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا شَفَاعَةٌ وَلَا يُؤْخَذُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ

(ማንኛዋ) ነፍስም ከ(ሌላዋ) ነፍስ ምንንም #የማትመነዳበትን፣ ከርሷም #ምልጃን የማይቀበሉባትን፣ ከርሷም #ቤዛ የማይያዝበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡

እንዷ ነፍስ ስለሌላኛዋ እስከ ቀያማ ድረስ ትማልዳለች ፤ ትቤዛለች ፤ ትመነዳለች🙈

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው እንድመነዳችሁ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ 😂
ዜና እረፍት

መስከረም ፲፰ቀን፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም
*
ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
*****

ጸሎተኛው፣ደጉ፣ርህሩሁ፣ታጋሹና አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ዛሬ መስከረም ፲፰ቀን ፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።ብፁዕ አባታችን ባደረባቸው ህመም ምክንያት በአዲስ አበባ ሀሌሉያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንዳሉ ነው ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት።የብፁዕነታቸውን ሽኝት መርሐ ግብር በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ እንደተወሰነ ዝርዝሩን  የምናሳውቅ ይሆናል።

  የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን

EOTC
ግሸን ደብረ ከርቤ ውል ውል እያለችብኝ ነው 😭

"...መዓዛሽ ሸተትኝ ከግሸን
ትናፍቂኛለሽ ምንልሁን"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሼኹ ደነገጠ አሁን ምን ብየ ልመልስላት 🤔

ከባድ ጥያቄ ከሙስሊም ሴቶች
አላህ ለምንድነው ለወንዶች በጀነት 72 ሁራላይን ሴቶች እየሰጠ እያጋባ ለኛ ለሴቶችም 72 ሁራላይን ወንዶች እማይሰጠን 🤔
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱራ2:223
نِسَاؤُكُمْ حَرْثٌ لَّكُمْ فَأْتُوا حَرْثَكُمْ أَنَّىٰ شِئْتُمْ ۖ وَقَدِّمُوا لِأَنفُسِكُمْ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ وَاعْلَمُوا أَنَّكُم مُّلَاقُوهُ ۗ وَبَشِّرِ الْمُؤْمِنِينَ

ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡

በአፍ ወሲብ ማድረግ ይቻላል አልተከለከለም ።ብለዋል ኡስታዝ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረረረረረ ሼኪ አላህ አዋረደዎት 🙈🙈🙈🙈
what do you think 🙄🤡
What about this one 🙄👨🏻👊
የአላህ perfect model 😂 የግሩፖችን ፕሮ ብናደርገውስ ?😁
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እዉነቱ ተጋለጠ😳 ክርስቲያኖችን ሚያሳድዱት በተለይ በስልጤ ያሉትን የሚገድሉት የጭካኔ ጥጋቸዉን ሚያሳይት 🥺 #የመሪዎቻቸዉ_የኡስታዝ_ልጆች_ክርስቲያን_ስለሆኑባቸዉ_ነዉ በዛ ተደናግጠዉ ልጆቻቸዉ  ስለከፈሩ ክርስቲያን ስለሆኑ ነዉ።
🤔 የኡስታዝ ልጆች ሁነዉ ክርስቲያን ቢሆኑ ምን ከፈለጉ ምን አስጨነቃቸዉ ኡስታዞች የእስልምና  መሪዎች ከምር በጣም ያሳዝናል ማስተዋሉን ያድላችሁ በእዉነት 🙏
ለሁሉም እንዲዳረስ
👉
#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ
👉
@kettegawa_ewnet
👉
@kettegawa_ewnet
👉
@kettegawa_ewnet
እስኪ እስኪ ሳቂ ካፊሮች ወዴት ናችሁ 😂😂😂😂😂😂



👉ሸይጧን ከሙስሊሞች ቂ*ጥ ላይ ጸጉር ይነቅላል 😳

2027 - إن الشيطان ليأتي أحدكم وهو في صلاته فيأخذ بشعرة من دبره فيمدها فيرى

فيض القدير شرح الجامع الصغير - المناوي - ج ٢ - الصفحة ٤٤٦‌‌

2027 - The Devil may come to one of you while he is praying and seizes a hair from his anus and stretches it out.

"ሸይጧን ከእናንተ ወደ አንዱ በሰላት ላይ እያለ ይመጣና ከቂ*ጡ ላይ ያለውን ፀጉር ይነቅላል እና ይለጥጠዋል።"

Fayd al-Qadir Explanation of the Small Mosque - Al-Manawi  - Page 446


ኧ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂
በናይጄሪያ መለኮታዊ ጥበቃ ከፈጣሪ ይደረግልኛል በሚል ወደ አንበሳ ማቆያ ውስጥ የገባው ፓስተር መነጋገሪያ ሆኗል

⚡️በእግዚአብሔር ሰው ላይ ምንም ጉዳት ሊደርስበት እንደማይችል ለማሳየት ወደ መካነ አራዊት ጥበቃ የሚደረግለት የአንበሳ ክፍል ሲገባ እና እንስሳቱ ምንም እንዳላደረጉት ለማሳየት የሞከረው ፓስተር ትኩረት ስቧል።

⚡️በማህበራዊ ገፅ ትስስር ላይ የተጋራው ይህ አስገራሚ ምስል እንዳሳየው ሰማያዊ ልብስ ለብሶ ከሶስት ወጣት አናብስት ጋር ሲጫወት ያሳያል። ከአንበሶቹ ማቆያ ስፍራ ውጨ በርካታ ሰዎች ከበው ሲመለከቱ ይታያል።

⚡️ሰውዬው ‘ፓስተር ዳንኤል’ እየተባለ የሚጠራ ሲሆን አማኞች በእግዚአብሔር ጥበቃ ስር እንደሆነ ለማሳመን እና ምንም ሊደርስበት እንደማይችል ለማሳየት ይህንኑ ሲያደርግ ታይቷል።

⚡️የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ የሚታየውን ደፋሩብ ፓስተር በአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ ለታየው ቪዲዮ ምላሽ ሰጥተዋል። ታዋቂ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የሆነውን እና በአንበሳ ጉድጓድ የተጣለው ዳንኤልን ታሪክ ለመድገም የሞከረ ይመስላል ሲሉ ተናግረዋል።

⚡️አንዳንዶች ድርጊቱን አሳፋሪ አድርገው በመቁጠር የተቹ ሲሆን ሌሎች የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ደግሞ ፓስተሩን የተረፈው ቀደም ሲል አንበሶች የተገሩ በመሆናቸው የተነሳ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
"ጭካኔ የተሞላ ጠላትነት በሰው ላይ የሚፈጽሙ ቁጣን የተሞሉ ሰዎች ከመርዛማዎቹ የዱር እንስሳት ጋር አንድ ናቸውና አማኒ ሆይ  እባክህ በሰው አትጨክን፡፡"

ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ
2024/09/29 09:38:45
Back to Top
HTML Embed Code: