Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስልጤ ማህበረሰብ አብሮት ለዘመናት የኖረውን ኦርቶዶክሳዊ እንዴት ባለ ኢ ሰብአዊ ድርጊት ፈፅሞ ምዕመናንን ከቀዬአቸው እንዳፈናቀለ እዛው ከነበሩ የአይን እማኞች የተሰጠ መረጃ አዳምጡ
በልጅነታችን ምኑም ሳይገባን በጳጉሜን ሦስት ዝናሙን ጠበል ነው ብለን “ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን ተጠምቀን ነበር:: አሁን ስናድግና መጽሐፍ ቅዱስ ሲገባን ደግሞ ሩፋኤል ማለት የስሙ ትርጉም እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ማለት እንደሆነ ስናውቅ - ቅዱስ ሩፋኤል በቁስል ላይ የተሾመ መልአክ እንደሆነ ስናነብ - የቤተ ሳይዳን ውኃ ያናወጸው መልአክ እንደሆነ ስንረዳ ትናንት ባለማወቅ የተጠመቅነውን ጠበል በደስታ እንጠመቀዋለን::

ልጅ ሆናችሁ "ሩፋኤል አሳድገኝ" ያላችሁ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤልን ያዕቆብ ለቅዱስ ሚካኤል እንደሠጠው ስም "ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ" (ዘፍ. 48:16) ብላችሁ ለመጥራት ውለታ አለባችሁ::

በዚህ ወቅት የታመመ ሰውም ቢኖር የሩፋኤል ዓይነት  "... መልአክ ቢገኝለት መጽሐፈ እየራራለት፦ ቤዛ አግኝቻለሁና፡ ወደ ጕድጓድ እንዳይወርድ አድነው፡ ቢለው፥ ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል፤ ወደ ጕብዝናውም ዘመን ይመለሳል" ኢዮ. 33:23-25

ይህች በአንድ ወቅት የተጻፈች ስንኝ ነበረች :-

+ ሩፋኤል ይቅር በለኝ +

አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ
ከልጆች ጋር ተሯሩጬ
በጠበልህ እየታጠብኩ
የውኃ ጨው እየቀመስኩ

ሩፋኤል አሳድገኝ
እንደ ታላቆቼ አድርገኝ
ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ
ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ

ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ
ጠበል ሲወርድ  ተሸሸግሁኝ
ከበረከትህ ሸሸሁኝ
ከቡራኬህ አመለጥኩኝ
ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ

ስላበቃ ልጅነቴ
በቆሸሸ ሰውነቴ
በረከሰ ማንነቴ
እንዳላረክስ ጠበልህን
ተጠለልኩት ጥምቀትህን

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ጳጉሜን 3 2012 ዓ ም
3👍3😁1
🍀🍀እስኪ ቻሌንጅ ነገር እንጀምር ልባሞችዬ  🍀🍀

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

👉ያው ታውቁ የለ ስድስት ወር ምናምን ሆነው ግሩፖችን 😎 እና ያው  ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ በመምህራችን
#በየአብስራ_ተስፋዬ ተከታታይ እና አጫጭር ትምህርቶችን ኮምኩመናል ማለቴ ተምረናል ።

👉እና ልባሞችዬ በአዲሱ አመት ደግሞ  እናንተን ጨምሩ ተጨማሪ እህቶችን በትምህርታዊ ፅሁፎቻችን ፣ የድምፅ መልዕክቶቻችን ፣ በቀጥታ የድምፅ ትምህርቶቻችን እንናገለግል ብታግዙን እጅጉን መልካም ነው 🥰
🍀🍀

ግሩፑ ውስጥ ያላችሁ በትምህርቶቻችን የተጠቀማችሁ ውድ እህቶቼ ሆይ ቢያስ ቢያንስ 10 የሚደርሱ ሴቶችን ወደ ግሩፑ በማስገባት እንደዚሁ ደግሞ የግሩፓችንን ሊንክ በውስጥ በመላክ ቁጥራችንን  1000 ማስገባት አለብን ።

☺️ቻሌንጃችን የሚቆየው ከሶስት ቀናት ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው እህቶች እንዲቀላቀሉን ለምታደርገዋ ልባም ሽልማት  ይኖራል 🥰

#2016ን_በንፁህ_ልብ_በቅን_አህምሮ_በአገልጋይነት_እንጀምረው

@lebam_set
3
ፔንጤዎች ኑማ ተናፍቃችኋል 🥰
😁1
ምጥ አቅላዩ ሩፋኤል
ና አዋልዳት ሃገሬን

በጭንቅ ምጥ ተይዛለች
ድረስልኝ ትልሃች

ለእንስሳ የምትራራ
በጭንቃቸው ስትጠራ

እናቶችን ምታፀናቸው
ፈጥኖ ደራሽ ለምጣቸው

ዛሬ ናላት ለሐገሬ
ና ገላግላት ከክፋ አውሬ
3🥰2👏2
“የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።”

(1ኛ ጴጥሮስ 4፥3)
3
የኡጋንዳው ቤተ እምነት የዓለም የጭብጨባ ክብረ-ወሰንን ሰበረ👏

⚡️አንድ የኡጋንዳ ቤተ እምነት በጭብጨባ የዓለም ጊነስ ክብረ ወሰንን የሰበረው ምዕመናኑ ለረዥም ሰዓት ያለማቋረጥ በከፍተኛ ድምጽ በማጨብጨባቸው ነው ተብሏል።

⚡️ጊነስ እንዳረጋገጠው የምዕመናኑ ጭብጨባ ለሦስት ሰዓታት ከ16 ደቂቃ ሳይቋረጥ ዘልቋል። ጭብጨባው በክብረ ወሰን እንዲመዘገብ ያስቻለው ለዚህን ሰዓት መቆየቱ ብቻ ሳይሆን እንደጋለ መዝለቁ ነበር።

⚡️“ለኢየሱስ አጭብጭቡ” ("Clap For Jesus") በሚል የተሰየመው ይህ ክብረ ወሰንን የሰበረ ጭብጨባ የተደረገው በኡጋንዳ ዋና መዲና ካምፓላ ውስጥ በሚገኝ ፋኔሩ በሚባል ቸርች ነው።

ቢቢሲ
😁2
ኢሬቻን የሚያከብሩ ክርስቲያኖችን ግን ምን እንበላቸው ??
በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አክራሪ አካላት በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያደረሱትን ጥቃት እንደጥፋት እንደማያዩት ተገለጸ።

ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ)

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ምክንያት የከተማው ሽማግሌዎች ወደ ቡታጅራ መጥተው ከተጎጂዎቹ ኦርቶዶክሳውያን እና ከሀገረ ስብከቱ አገልጋዮች ጋር ስብሰባ ማካሄዳቸውንና አክራሪዎቹ በኦርቶዶክሳውያኑ ላይ ያደረሱትን ጥቃት እንደጥፋት እንደማያዩት የሐዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ የሆኑት መልአከ ሕይወት ንጉሤ ባወቀ ለተሚማ ገለጹ።

የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ለተሚማ እንደገለጹት ከሀገር ሽማግሌዎቹ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ስር ነቀል ለውጥ ለምን አይመጣም? ከሽማግሌዎቹ አቅም በላይ ከሆነ ለምን ለመንግሥት አታስተላልፉትም? የሚል ጥያቄ ከተጎጂዎቹ የቀረበ ሲሆን ኦርቶዶክሳውያኑ ርስታቸውን ለመመለስ እና ወደ ቦታቸው እንዲመለሱ እንዴት ማድረግ ይቻላል? የተቃጠሉትን የምዕመናን ቤቶች ካሳ እንዴት ያገኛሉ? የሚሉ ጥያቄዎች ከአገልጋዮቹ ተነስቷል።

አክራሪዎቹ አካላት የበደልነው ወንድሞቻችንን ነው የሠራነው ሥራ ጥፋት ነው ብለው ስለማያስቡ ሽማግሌዎቹ ቀድመው በስልጤ የሚገኙትን አክራሪ አካላት ሊያናግሩ እንደሚገባ ነው በስብሰባው የተገለጸው።

በዚህም ሽማግሌዎቹ በስልጤ የሚገኙትን አክራሪ አካላት አውርተው በቀጣይ የመንግሥት አካላት ፣ የጸጥታ አካላት ፣ አጥፊዎቹ አካላት ፣ ተበዳዮቹ ተፈናቃይ ምእመናን እና የሀገረ ስብከቱ አገልጋዮች በተገኙበት የጋራ ውይይት እንደሚካሄድ ነው የገለጹት።

ተፈናቃዮቹ ምእመናን አዲስ ዓመትን በቡታጅራ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እንደሚያሳልፉ የገለጹት የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በመላው ዓለም የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን በዓልን ሳይቸገሩ እንዲያሳልፉ እህት ወንድሞቻቸውን ሊረዱ ይገባል ብለዋል።

#Ethiopia
#Tewahedo_Media_Center
#TMC_Addia_Ababa

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ
🚫🚫 ጥብቅ ማስጠንቀቂያ 🚫🚫

   ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ እህቶች ዛሬ ከኦን ላይን ወጥታችሁ ከእናቶቻችሁ... ዘንድ ሙያ እንድትማሩ እናሳስባን ።

🚫ማሳስቢያውን ችላ ብላችሁ  ሙያ ባልተማራችሁ "ሴት ነኝ" ባይ እህቶቻችን ላይ ደግሞ "ቆማችሁ ተቀሮታላችሁ" የሚል ማስጠንቀቂያ እንሰጣችኋለን ።
👍5🫡2
"ስለ ምን ለዘላለም ትረሳናለህ?
ስለ ምንስ ለረጅም ዘመን ትተወናለህ?
አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤
ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።"

(ሰቆ. ኤርምያስ 5፥20-21)
1
ካፊሮች እስኪ ፈታ በሉ አቦ 😂

የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:43

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَقْرَبُوا الصَّلَاةَ وَأَنتُمْ سُكَارَىٰ حَتَّىٰ تَعْلَمُوا مَا تَقُولُونَ وَلَا جُنُبًا إِلَّا عَابِرِي سَبِيلٍ حَتَّىٰ تَغْتَسِلُوا ۚ وَإِن كُنتُم مَّرْضَىٰ أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ أَوْ جَاءَ أَحَدٌ مِّنكُم مِّنَ الْغَائِطِ أَوْ لَامَسْتُمُ النِّسَاءَ فَلَمْ تَجِدُوا مَاءً فَتَيَمَّمُوا صَعِيدًا طَيِّبًا فَامْسَحُوا بِوُجُوهِكُمْ وَأَيْدِيكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَفُوًّا غَفُورًا

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እናንተ #የሰከራችሁ_ኾናችሁ የምትሉትን ነገር እስከምታውቁ የረከሳችሁም ስትኾኑ መንገድን አላፊዎች ካልኾናችሁ በስተቀር (አካላታችሁን) እስከምትታጠቡ ድረስ ስግደትን አትቅረቡ፡፡ በሽተኞች ወይም በጉዞ ላይ ብትኾኑም፥ ወይንም ከእናንተ አንዱ ከዓይነምድር ቢመጣ፥ ወይንም 👉 #ሴቶችን_ብትነካኩና_ውሃን_ባታገኙ#ንጹሕ_የኾነን_የምድር_ገጽ_አስቡ፡፡ ፊቶቻችሁንና እጆቻችሁንም (በርሱ) #አብሱ፡፡ አላህ ይቅር ባይ #መሓሪ ነውና፡፡


አየ መሐሪው አላህ አሁን ምንሼ ነው በአፈር ታጠቡ የሚል ትዕዛዝን ሰጥቶ ዘሎ #መሐሪነትን ማስታወስ 😂 🙄? ምንሼ ነው ኦፐኖቼ እየተሳሰብን እንጂ 🚫

imagine that በአፈር ስንታጠብ ስናስበው ነገ ሁሉ አካካ(አይነ ምድር አይነ ምድር ) የሚል ቀልድ ሆኖ አግኝተነዋል 😂። ያው እንደ አላህ ሁብሐን ወታእላ እራሴን ላክብር ብዬ ነው 😎

አብዱሎችም መልካም የአፈር ቀን ይሁንላችሁ ። ግን እኮ ይሄንን የመሰለ የቁርዓን አያ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች አለመተግበራቸው ያሳዝናል 😭 imagen that ower muslim people wishing them b****🤡 with soil 🙈😁😁😁
😁10👍2
የቆርቋሪይቱ ምዕራፍ القارعة 101:2

الْقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤

مَا الْقَارِعَةُ

ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!

وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

ቆይ አንዴ 🙄

🙈😭🤡🙄👉🙄🙄🙄

ይሄም መገለጥ ነው ልትሉኝ በባልሆነ -😭🙈 አየ ወሂ😭

ኧረ ማሜ ተጫወትክባቸው ። አሁን ቆርቆሪዋ ቆረቆረች አልቆረቆረች ከእኛ ጋር ምን ያገናኘዋል ???
😁3👨‍💻1
👉የልብ መስፋት ምዕራፍ الشرح 94:1

أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ

ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

ልብ ይሰፋል እንዴ ?🤡🤡🤡🤡🤡🤡
😂
😁3
ታላቅ የምስራች ለካፊሮች 🤡

አላሁ ሱብሐን ወታዕላ አዳሜ እያንዳድሽን በአናትሽ ይጎትትሻል 😂

የረጋ ደም ምዕራፍ العلق 96:15

كَلَّا لَئِن لَّمْ يَنتَهِ لَنَسْفَعًا بِالنَّاصِيَةِ

ይተው ባይከለከል አናቱን ይዘን እንጎትተዋለን፡፡

سَنَدْعُ الزَّبَانِيَةَ

(እኛም) ዘበኞቻችንን እንጠራለን፡፡ 😂😂😂
😁2
ወገኖቼ ጥያቄ አለኝ 🤡🙄
👉 ኢሳ አሊሂሰላም ሚስቶች አሉት እንዴ ?🙄


የዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ آل عمران 3:61

فَمَنْ حَاجَّكَ فِيهِ مِن بَعْدِ مَا جَاءَكَ مِنَ الْعِلْمِ فَقُلْ تَعَالَوْا نَدْعُ أَبْنَاءَنَا وَأَبْنَاءَكُمْ وَنِسَاءَنَا وَنِسَاءَكُمْ وَأَنفُسَنَا وَأَنفُسَكُمْ ثُمَّ نَبْتَهِلْ فَنَجْعَل لَّعْنَتَ اللَّهِ عَلَى الْكَاذِبِينَ

👉ዕውቀቱም ከመጣልህ በኋላ በርሱ (በዒሳ) የተከራከሩህን ሰዎች «ኑ፤ #ልጆቻችንንና_ልጆቻችሁን👉ሴቶቻችንንና_ሴቶቻችሁንም፣ ነፍሶቻችንንና ነፍሶቻችሁንም እንጥራ፡፡ ከዚያም አጥብቀን አላህን እንለምን፤ የአላህንም ቁጣ በውሸታሞቹ ላይ እናድርግ» በላቸው፡፡


አልመሲህ ኢሳ ልጆች እና ሚስቶች አሉት እያለ ነው መሰል 😭
😁5
"ጥላቻን በልቡ ውስጥ የሚሸሽግ ሰው እባብን በጭኑ ላይ የሚያስቀምጥን ሰውን ይመስላል።
ጭስ ንቦችን እንደሚያባርር ሁሉ ጥላቻም በልብ ውስጥ የተቀመጠን እውቀት ያጠፋል፡፡"

#ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ
@በእስልምና
👉ምልጃ
👉ቤዛ
👉ምንዳ አለ።

የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:123

وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا تَنفَعُهَا شَفَاعَةٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ

(አማኝ) ነፍስም ከ(ከሓዲ) ነፍስ ምንንም የማትጠቅምበትን፣ ከርሷም ቤዛ የማይወሰድበትን፣ ምልጃም ለርሷ የማትጠቅምበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡


وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا شَفَاعَةٌ وَلَا يُؤْخَذُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ

(ማንኛዋ) ነፍስም ከ(ሌላዋ) ነፍስ ምንንም #የማትመነዳበትን፣ ከርሷም #ምልጃን የማይቀበሉባትን፣ ከርሷም #ቤዛ የማይያዝበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡

እንዷ ነፍስ ስለሌላኛዋ እስከ ቀያማ ድረስ ትማልዳለች ፤ ትቤዛለች ፤ ትመነዳለች🙈

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው እንድመነዳችሁ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ 😂
ዜና እረፍት

መስከረም ፲፰ቀን፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም
*
ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
*****

ጸሎተኛው፣ደጉ፣ርህሩሁ፣ታጋሹና አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ዛሬ መስከረም ፲፰ቀን ፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።ብፁዕ አባታችን ባደረባቸው ህመም ምክንያት በአዲስ አበባ ሀሌሉያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንዳሉ ነው ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት።የብፁዕነታቸውን ሽኝት መርሐ ግብር በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ እንደተወሰነ ዝርዝሩን  የምናሳውቅ ይሆናል።

  የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን

EOTC
2025/07/08 13:07:08
Back to Top
HTML Embed Code: