Telegram Web Link
"የደናግል መመኪያቸው የቅድስናቸው አክሊል ሆይ እኔን ከኃጥኣን ሁሉ ይልቅ የአረከሱትን አንቺን
ከመውደድ በልጅሽ በወዳጅሽ በባሕርይ ሕይወቱ በመንፈስ ቅዱስ ከማመን በቀር ሌላ ትሩፋት የሌለኝን
ይቅር በዪኝ ይቅር አሰኝኝ፡፡�"

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን ዘዕለተ ረቡዕ
Ibn Qayim
Masterbation is Halal
إذا قدر الرجل على التزوج أو التسري حرم عليه الاستمناء بيده قال ابن عقيل: "وأصحابنا وشيخنا لم يذكروا سوى الكراهة لم يطلقوا التحريم" قال: "وإن لم يقدر على زوجة ولا سرية ولا شهوة له تحمله على الزنا حرم عليه الاستمناء لأنه استمتاع بنفسه والآية تمنع منه وإن كان متردد الحال بين الفتور والشهوة ولا زوجه له وله أمة ولا يتزوج به كره ولم يحرم وإن كان مغلوبا على شهوته يخاف العنت كالأسير والمسافر والفقير جاز له ذلك نص عليه أحمد رضي الله عنه وروي أن الصحابة كانوا يفعلونه في غزواتهم وأسفارهم وإن كانت امرأة لا زوج لها واشتدت غلمتها فقال بعض أصحابنا: يجوز لها اتخاذ الاكرنبج وهو شيء (96)
the next page
يعمل من جلود على صورة الذكر فتستدخله المرأة أو ما أشبه ذلك من قثاء وقرع

https://shamela.ws/book/12003/870


وإن كانت امرأة لا زوج لها واشتدت غلمتها فقال بعض أصحابنا: يجوز لها اتخاذ الاكرنبج وهو شيء يعمل من جلود على صورة الذكر فتستدخله المرأة أو ما أشبه ذلك من قثاء وقرع


ባል የሌላት ሴት ከሆነች እና ስሜቷ የጨመረ ከሆነ ሰሃቦቻችን እንዲህ አሉ፡- በወንድ ብልት ምስል ከቆዳ የተሰራውን ማድረግ ለሷ ተፈቅዶላታል፣ ሴቲቱም ወደ ብልቷ ታስገባዋለች (ይህ ከቆዳ የሚሰራው ከሌላት) ወይም ከኩሽና ዱባዎች ጋር ተመሳሳይ በሆነ ነገር ስሜቷን ማብረድ ትችላለች!😳😳😳😳😳
It was narrated that Abu Hurairah said:- " #Muhammad (ﷺ) said: 'Does the one #who #raises his head before the Imam not fear that Allah may turn #his #head into the head of a #donkey?"'

"ከአቡ ሁረይራ እንደተረከው እንዲህ አለ ፡-"ሙሐመድ (ﷺ) እንዲህ አሉ፦
#በኢማሙ ፊት አንገቱን ከፍ የሚያደርግ ሰው አላህ ጭንቅላቱን ወደ #አህያ #ራስ #ይለውጥ ዘንድ አይፈራም?"

أَخْبَرَنَا قُتَيْبَةُ، قَالَ حَدَّثَنَا حَمَّادٌ، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ زِيَادٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ مُحَمَّدٌ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ أَلاَ يَخْشَى الَّذِي يَرْفَعُ رَأْسَهُ قَبْلَ الإِمَامِ أَنْ يُحَوِّلَ اللَّهُ رَأْسَهُ رَأْسَ حِمَارٍ ‏"‏ ‏.‏

Grade  : Sahih (Darussalam)   
Reference   : Sunan an-Nasa'i 828
In-book reference   : Book 10, Hadith 52
English translation   : Vol. 1, Book 10, Hadith 82
አላህ ጥቁር ጠል ዘረኛ ነው።

#ሙሄ ኢትዮጵያዊያንን 👉ዘቢብ ራስ😂 በማለት ለጥቁር ህዝቦች ያለወን ጥላቻና ንቀት ያሳይ ነበር!!


#Sahih al-Bukhari 696

Narrated Anas bin Malik:
The Prophet said to Abu-Dhar, "Listen and obey (your chief) even if he is an 
#Ethiopian with a head like a raisin."😂😂
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ أَبَانَ، حَدَّثَنَا غُنْدَرٌ، عَنْ شُعْبَةَ، عَنْ أَبِي التَّيَّاحِ، أَنَّهُ سَمِعَ أَنَسَ بْنَ مَالِكٍ، قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم لأَبِي ذَرٍّ ‏ "‏ اسْمَعْ وَأَطِعْ، وَلَوْ لِحَبَشِيٍّ كَأَنَّ رَأْسَهُ زَبِيبَةٌ ‏"‌‏.‏

Reference: Sahih al-Bukhari 696
In-book reference:Book 10, Hadith 91.
ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የምሥራቅ ጎጃም እና የጀርመን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው ሕሙማንን ጎበኙ !

ሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)

ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የምሥራቅ ጎጃም እና የጀርመን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው ሕሙማንን ጎብኝተዋል።

ብፁዕነታቸው ሕሙማኑን በዛሬው ዕለት የጎበኙ ሲሆን በሆስፒታሉ ጸሎትና ቡራኬ ከአናውነዋል ሲል የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት አስታውቋል።
ጌታ ክርስቶስ ሆይ ወደ አንተ ሕብረት ስለሚጨመሩትም አዳድስ ነፍሳት እናመሰግንኃለን። I also thank God for the new souls who are added to the fellowship of Christ. “ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።” 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9

P.credit፡ - Deb Glam Dandelions
- Young Orthodox Tewahedo Christians
አላህ እንደቀደረብኝ ያንን vpn ካላወረድኩ የኔ ነገር መና ሆኗል ።
አንድ በጣም ትልቅ ቆሻሻ የጫነ ጋሪ የሚገፋ ሰው ወደ ቤትህ መጥቶ "እባክህ በርህን ክፈትልኝና ይህን ቆሻሻ አንተ ቤት ላራግፈው?" ቢልህ፣ "ውይ የሚጥልበት ቢያጣ ነው። ባይቸገር ወደ እኔ አይመጣም ነበር" ብለህ ደጅህን ከፍተህ ታስገባዋለህ? በፍጹም፤ እንደውም "እንዴት ብታስበኝ ነው? ምነው ስታየው ቤት አልመሰለህም? እንዴት ሰው በሚኖርበት ቤት ቆሻሻ ካልደፋሁ ትላለህ? ስትል ለጠብ ትጋበዛለህ። መደፈርህ እያንገበገበህ  "እምቢ!" ብለህ ትቆጣለህ። በእርግጥም ያስቆጣል።

ግን ሌላ የሚከፋ ሽታ ያለው ቆሻሻን ጭኖ ለመጣ ባላጋራ እኮ በፈቃድህ የከፈትከው ቤት አለ። "የምን ቤት?" ብለህ ብትጠይቀኝ "ልብህ ነዋ" ብዬ እመልስልሃለሁ፤ "ማን ይኖርበታል?" ካልኸኝም "እግዚአብሔር ነዋ" እልሃለሁ።

አንተ ለመኖሪያ ቤትህ ጽዳት የምትጠነቀቀውን ያህል የያዕቆብ አምላክ ለሚያርፍበት ኅሊናህ ተጠንቅቀህ ታውቃለህ? ሰይጣን ጭኖ የሚያመጣውን የኃጢአት ቆሻሻ ሁሉ እሺ ብለህ ወደ ልብህ በማስገባት የፈጣሪህን መቅደስ ለምን ታቆሽሻለህ? ንጹሑ እግዚአብሔር የሚያድርበትን ቤት ሊያቆሽሽ በመጣ ሰይጣን ላይ እንዴት አልተቆጣህም? ድፍረቱ ለምን አላብከነከነህም?

እግዚአብሔር አንተ ልትኖርበት ከምትፈልገው ንጹሕ ቤት የበለጠ ጽዱ መቅደስ የማይፈልግ ይመስልሃል?

(Dn Abel Kassahun Mekuria )
ፀሎት አድርጋችሁ ተኙ
ኦ ነዛሕከ ደመ መለኮት ረሡነ
እምነ አድባር አድባረ ወእምነ መካን መካነ
በንዝሐተ ደሙ ለወልድ ይኩኑ ቅዱሳነ
ፈለገ ጥበብ ዑራኤል እንተ ታስተፌሥህ ዓይነ
ክንደፈ መትከፍትከ ረዳኤ ይኩነነ
እንደምን አደራችሁ
መግቢያ በነጻ!

ኑ! መምህራንን በቀጥታ እንጠይቅና የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መልስ እንስማ!

በ3 ወር አንዴ የሚካሄደው ጉባኤ ቦሩ ሜዳ "የሚመጣው ማነው?" በሚል ዐብይ ጉዳይ ይካሄዳል።

የፊታችን እሑድ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ ይገኙ።

የእናንተን የፊት ለፊት ጥያቄዎች ለመመለስ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይገኛሉ።
መሃይም መሆኑን እያወቀ #እየጨመቀ ኢቅራ አለው....
በአደባባያቸው ማክበር አልተቻለም

የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ በዓል በየዓመቱ ሃውልታቸው በሚገኝበት ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ስር ሲከበር ቆይቷል።

ዘንድሮ ሀምሌ 22-2023 ግን ይህንን "የዝክረ ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስን" በዓል በዓደባባይ ለማክበር አልተቻለም። ወይም ባልተገለፀ ምክንያት ክልከላ ተደርጓል።

ይህንን በማስመልከት የቅዱስ ራጉዔል ስብከተወንጌል አገልግሎት መታሰቢያቸውን በቤተክርስቲያኗ አዳራሽ ለማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት የተደረገ ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

"ዝክረ ሰማዕቱ ለአቡነ ጴጥሮስ"
ያኛው ጣሊያን ሲሄድ ሌላ ጣልያን መጥቶ
ጴጥሮስን ማን ይዝከር ከአደባባይ ወጥቶ!
©መምህር ዘላለም
+++ "ልጆቼ ከመሸ ተገናኘን" +++

ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ስር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬው ጉዞ ይቆይዎ። እኔ ጥሩ ሕልም አላየሁም። እባክዎ እግርዎን ከዚህ ቤት አያንሡ፤ እንደው እባክዎ" እያሉ ይለምኗቸዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ ግን ወደ መቂ ጊዮርጊስ ለአገልግሎት ለመሄድ ቆርጠው ተነሥተው ነበርና ሳልሄድ አላድርም ብለው እምቢ አሉ። በእርግጥ በዚያች የጉዞ ቀን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድመው ሳይረዱት ቀርተው አይመስልም። ምክንያቱም "ዛሬ ጥሩ ሕልም አላየሁምና አይሂዱ" ላሏቸው አባ ተጠምቀ " እኔስ ብሆን አንዳች ምልክት ያላየሁ ይመስልሃል። ዛሬ ጠዋት ሱሬን ስታጠቅ ሰባት ጊዜ መልሶ ሲፈታብኝ ነበር" ሲሉ መልሰውላቸዋል። ይሁን እንጂ በመቂ የሚገኝ እጅግ ሕመም የጸናበት አንድ የሚያውቁት ክርስቲያን ስለ ነበር ከራሳቸው ሕይወት ይልቅ ለዚያ ሰው ነፍስ ዋጋ ሰጥተው "ኸረ ሳላቆርበው እንዳይሞትብኝ" እያሉ አባ ጎርጎርዮስ ወደ መኪናው ፈጥነው ወጡ። ነገር ግን ከዚያ መኪና በሕይወት አልወረዱም። ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጭኖ ከመጣ ተሽከርካሪ ጋር እርሳቸው ያሉበት መኪና ተጋጭቶ እሑድ ኃምሌ 22 ቀን ጠዋት አንድ ሰዓት ገደማ እኛ ደግ እና ባለ ብዙ ራእይ አባት አረፉ።

ብፁዕነታቸው ከማረፋቸው ከ15 ቀናት በፊት በአላጌ ሕፃናት አምባ የልጆች ማሳደጊያ ተገኝተው በዚያ ቦታ ለሚሠራ ቤተ ክርስቲያን መሠረት ካኖሩ በኋላ "ሰው የሚፈልገውን ከሠራ የሚጠብቀው ሞቱን ነው" ብለው ተናግረው ነበር። በውስጣቸውም የነበረው የአገልግሎት እሳት ገና እየተቀጣጠለ ቢሆንም በዚህች ምድር የሚቀራቸው የእንግድነት ዘመን ግን ጥቂት መሆኑን ስለተረዱ በዚያ ለነበሩት መንፈሳዊ ልጆቻቸው እየደጋገሙ "ልጆቼ ከመሸ ተገናኘን" ይሏቸው ነበር። ከዚህች ክፋት ከነገሠባት ዓለም ጠልቀው ፈጣሪያቸው ካለበት መንፈሳዊ አገር የሚወጡበት ጊዜ መቃረቡን ቀድመው የተረዱ አባት ነበሩ።

አቡነ ጎርጎርዮስ ከዘመናቸው ቀድመው የኖሩ፣ ትውልዱ ሃይማኖቱን ያቆዩለትን አባቶች እንዲያውቅና የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ እምነቱንም ታሪክ ከመሠረቱ ተረድቶ ቤተ ክርስቲያኑን እንዲያፈቅር በቃልም በመጽሐፍም የተጉ አባት ናቸው። ቅዱስ አባታችን የነበሩበትን ዘመን አልፎ በሚሄደው ተራማጅ አሳቢነታቸውና ለቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ ዕድገት ያሳዩት በነበረው ትጋት አሁን ላይ ላሉትና ወደ ፊትም ለሚነሡ በእውነት ለሚደክሙ ቅን አገልጋዮች ሁሉ ትልቅ አርአያ ይሆናሉ።

የአገልግሎት ድካማቸው በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን። እኛንም የአባቶቻችን ልጆች ያድርገን!!!

(*የያኔው አባ ተጠምቀ የአሁኑ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ሣልሳይ የምሥራቅ ሸዋ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ናቸው።)

ዲያቆን አቤል ካሳሁን
ሐምሌ 22፣ 2014 ዓ.ም.
ዝዋይ (ብፁዕነታቸው ብዙ ሥራ በሠሩበት ክፍለ አገር ሆኜ)
እንዴት ነሽ እህትዓለም ዛሬ 3:00 ላይ ለልባም ሴቶች #ስለነገረ_ተክሊል  የተዘጋጀ ሸጋ ትምህርት አለ 🤩 መማር ከፈለጊ  ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነሽ ግቢ ። አትጠራጠሪ ትጠቀሚበታለሽ ።😔 https://www.tg-me.com/lebame_set?livestream=2a59968ca42a697ae4 

🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ ግቢና ተማሪ 😍😍😍😍
2024/09/28 09:30:26
Back to Top
HTML Embed Code: