Telegram Web Link
እናት አለኝ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
እናት አለኝ

እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለው ስወጣ ስገባ
ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት

ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
እራቆቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደ እኔ ቀርበሻል
ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል

ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/

አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

ለዘላለም ንጽህይት በመሆኗ
ከኔ ጋር ነው ህያው ቃልኪዳኗ
ደስተኛ ነኝ ሀዘኔን አልፌ
አጽናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ

ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/

አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

ከጥፋቱ ውሀ ማረፊያዬ
መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ
የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በህይወት አለው ጥልቁን ተሻግሬ

ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/

አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

በእናትነት ህይወቴን ጎብኝታ
ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ
ሰንሰለቴ ከእጄ ተቆረጠ
መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ
ከዘጠኝ መቶ ሠላሳ በላይ መናንያን በሚኖሩበት ገዳም ውስጥ ለሚገነባው መካከለኛ ክሊኒክ የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተቀመጠ

ከዘጠኝ መቶ ሠላሳ በላይ መነኮሳት በሚኖሩበት ገዳም ውስጥ ለሚገነባው ቤተ ሉቃስ ወበርጤሜዎስ መካከለኛ ክሊኒክ የመሠረት ድንጋይ መካከለኛ ክሊኒክ የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተቀመጠ። ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉዞ እያካሄዱ ነው። ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የሀድያ፣ ከምባታ፣ ስልጤ እና ደቡብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በኃይላ ለጥበብ ወምእራፈ ቅዱሳን ተከዜ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ከሰኔ 10-11/2015 ዓ.ም ቆይታ አድርገዋል።

ክሊኒኩ በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ አስተባባሪነት ከበጎ አድራጊ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚገነባ አፈ መምህር አባ ወልደ ኪዳን ተናግረዋል። ብፁዓን አባቶች በገዳሙ በነበራቸው ቆይታ ለማኅበረ መነኮሳት ትምህርት፣ ቡራኬና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል።

በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የሚገኘው ምእራፈ ቅዱሳን ተከዜ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ከዘጠኝ መቶ ሠላሳ በላይ መናንያን ይገኛሉ። ሲል የዘገበው የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ነው፡፡

ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ ( አዳማ - ኢትዮጵያ)
ከምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የሚተላለፍ
ሰኔ 11/2015 ዓ.ም

https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales
አጋን*ንት ክፉኛ መጫወቻ የሆነው ፀረ ክርስቶስ በዘር ጥላ*ቻ ያበደው ፓስተር ከፍያለው ቱፋ በሁለተኛ ዙር ተሳክቶለት
ራሱን ማጥፋቱ ተረጋግጧል!

ነፍስ ይማር🙄

ፓስተር ከፍያለው ቱፋ ይባላል። ቀድሞ በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በዘማሪነት ያገለግል የነበረ እና በኃላም የተሃድሶ እንቅስቃሴን እንደ ድልዲይ በመጠቀም ወደ ፓስተርነት ያደገ ሲሆን በአክራሪ የጎሳ የጥበት ፓለቲካ ውስጥም ተሳትፎ የሚያደርግ ነው።

ባለፈው ይህን ዓለም በፌስ ቡክ የቀጥታ ስርጭት እንደሚሰናበት በራሱ የግል ገጹ ያሳወቀ ሲሆን ወዳጅ ዘመዶቹ ባደረጉት ርብርብ ሞትን ተሻግሮ ነበር ፓስተር ከፍያለው ቱፋ በሁለተኛ ዙር ተሳክቶለት ዛሬ ራሱን ማጥፋቱ ተረጋግጧል!
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales
አንዲት ሴት እንዴት ያለ ፀባይ ይኑራት 🤔
አቡነ ገሪማ ገራሚ ገሪማ
በክህነትህ ናደው የሃጢቴን ማማ
የጥንተ ጥላቴ መፈወሴን ይስማ 😍
" አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።"
ገላትያ 3 : 28

👉 ሶላትን የሚያበላሹ/የሚያቋርጡ ሶስተ ነገሮች ውስጥ አንዷ ሴት ልጅ #አህያ#ጥቁር #ውሻ ናቸው በማለት ሴትን ከውሻ እና ከአህያ ጋር #መድቧታል:: 😂🙆‍♂

#Abu Dharr reported:
The Messenger of 'Allah (ﷺ) said: When any one of you stands for #prayer and there is a thing before him equal to the back of the saddle that covers him and in case there is not before him (a thing) equal to the back of the saddle, #his #prayer would be #cut #off by (passing of an) #ass, #woman, and #black #Dog. I said: O Abu Dharr, what feature is there in a #black #dog which distinguish it from the red dog and the #yellow #dog? He said: O, son of my brother, I asked the Messenger of Allah (ﷺ) as you are asking me, and he said: The #black #dog #is #a #devil.

"#አቡ ዘር  እንዳስተላለፉልን :የአላህ መልእክተኛﷺእንዲህ አሉ"ለሶላት ስትቆሙ አንድ ነገር አለ አሉ  ልክ የፈረስ ኮርቻ  ጀርባውን እንደምሸፍን ስላትን የሚያበላሹ: ነገሮች አሉ ::
ሰላትን የሚያበላሹ (የሚያቋርጡ) ነገሮችም #አህያ ሲያልፍ:#ሴት ልጅ ስታልፍ : #ጥቁር ውሻ ሲያልፍ : እንዲህ አልኩ "አቡ ደህር ሆይ! ምንድን ነው ጥቁር ውሻን #ከቢጫ እና #ከቀይ ውሻ የሚለይበት ምክንያት? ኢንዲህም አሉኝ የወንድሜ ልጅ ሆይ! አንተ እንደጠየከኝ የአላህን መልእክተኛﷺ እኔም ጠይቄያቸው ነበር : እንዲህም ብለውኝ ነበር " #ጥቁር #ውሻ #ሰይጣን ነው::"

̑ح̑̑ـ̑̑ـَ̑دَّ̑ث̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ا أَ̑ب̑̑ـ̑̑ـُ̑و ̑ب̑̑ـ̑̑ـَ̑كْرِ ̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـُ̑ أَ̑ب̑̑ـ̑̑ـِ̑ي ̑ش̑̑ـ̑̑ـَ̑يْ̑ب̑̑ـ̑̑ـَ̑ةَ، ̑ح̑̑ـ̑̑ـَ̑دَّ̑ث̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ا إِ̑س̑̑ـ̑̑ـْ̑̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ع̑̑ـ̑̑ـِ̑ي̑ل̑̑ـ̑̑ـُ̑ ا̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـُ̑ ̑ع̑̑ـ̑̑ـُ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑يَّةَ، ح ̑ق̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑ وَ̑ح̑̑ـ̑̑ـَ̑دَّ̑ث̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـِ̑ي زُهَيْرُ ̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـُ̑ ̑ح̑̑ـ̑̑ـَ̑رْ̑ب̑̑ـ̑̑ـٍ̑، ̑ح̑̑ـ̑̑ـَ̑دَّ̑ث̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ا إِ̑س̑̑ـ̑̑ـْ̑̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ع̑̑ـ̑̑ـِ̑ي̑ل̑̑ـ̑̑ـُ̑ ̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـُ̑ إِ̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑رَاهِي̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑، ̑ع̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـْ̑ يُو̑ن̑̑ـ̑̑ـُ̑̑س̑̑ـ̑̑ـَ̑، ̑ع̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـْ̑ ̑ح̑̑ـ̑̑ـُ̑̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑يْدِ ̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـِ̑ هِ̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑اَ̑ل̑̑ـ̑̑ـٍ̑، ̑ع̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـْ̑ ̑ع̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑دِ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـَّ̑هِ ̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـِ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑̑ص̑̑ـ̑̑ـَّ̑ا̑م̑̑ـ̑̑ـِ̑̑ت̑̑ـ̑̑ـِ̑، ̑ع̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـْ̑ أَ̑ب̑̑ـ̑̑ـِ̑ي ذَرٍّ، ̑ق̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑ ̑ق̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑ رَ̑س̑̑ـ̑̑ـُ̑و̑ل̑̑ـ̑̑ـُ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـَّ̑هِ ̑ص̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑ى ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑ه ̑ع̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑يه و̑س̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑م ‏"‏ إِذَا ̑ق̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑ أَ̑ح̑̑ـ̑̑ـَ̑دُكُ̑م̑̑ـ̑̑ـْ̑ يُ̑ص̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـِّ̑ي ̑ف̑̑ـ̑̑ـَ̑إِ̑ن̑̑ـ̑̑ـَّ̑هُ يَ̑س̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ت̑̑ـ̑̑ـُ̑رُهُ إِذَا كَا̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ ̑ب̑̑ـ̑̑ـَ̑يْ̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ يَدَيْهِ ̑م̑̑ـ̑̑ـِ̑̑ث̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـُ̑ آ̑خ̑̑ـ̑̑ـِ̑رَةِ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑رَّ̑ح̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـِ̑ ̑ف̑̑ـ̑̑ـَ̑إِذَا ̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑̑م̑̑ـ̑̑ـْ̑ يَكُ̑ن̑̑ـ̑̑ـْ̑ ̑ب̑̑ـ̑̑ـَ̑يْ̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ يَدَيْهِ ̑م̑̑ـ̑̑ـِ̑̑ث̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـُ̑ آ̑خ̑̑ـ̑̑ـِ̑رَةِ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑رَّ̑ح̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـِ̑ ̑ف̑̑ـ̑̑ـَ̑إِ̑ن̑̑ـ̑̑ـَّ̑هُ يَ̑ق̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ط̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ع̑̑ـ̑̑ـُ̑ ̑ص̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑اَ̑ت̑̑ـ̑̑ـَ̑هُ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ح̑̑ـ̑̑ـِ̑̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑ارُ وَا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑رْأَةُ وَا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑كَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ب̑̑ـ̑̑ـُ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑أَ̑س̑̑ـ̑̑ـْ̑وَدُ ‏"‏ ‏.‏ ̑ق̑̑ـ̑̑ـُ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ت̑̑ـ̑̑ـُ̑ يَا أَ̑ب̑̑ـ̑̑ـَ̑ا ذَرٍّ ̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑ا ̑ب̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ل̑̑ـ̑̑ـُ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑كَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ب̑̑ـ̑̑ـِ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑أَ̑س̑̑ـ̑̑ـْ̑وَدِ ̑م̑̑ـ̑̑ـِ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑كَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ب̑̑ـ̑̑ـِ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑أَ̑ح̑̑ـ̑̑ـْ̑̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑رِ ̑م̑̑ـ̑̑ـِ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑كَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ب̑̑ـ̑̑ـِ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑أَ̑ص̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ف̑̑ـ̑̑ـَ̑رِ ̑ق̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑ يَا ا̑ب̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـَ̑ أَ̑خ̑̑ـ̑̑ـِ̑ي ̑س̑̑ـ̑̑ـَ̑أَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ت̑̑ـ̑̑ـُ̑ رَ̑س̑̑ـ̑̑ـُ̑و̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـَّ̑هِ ̑ص̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑ى ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑ه ̑ع̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑يه و̑س̑̑ـ̑̑ـ̑̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑م كَ̑م̑̑ـ̑̑ـَ̑ا ̑س̑̑ـ̑̑ـَ̑أَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ت̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ن̑̑ـ̑̑ـِ̑ي ̑ف̑̑ـ̑̑ـَ̑̑ق̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ل̑̑ـ̑̑ـَ̑ ‏"‏ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑كَ̑ل̑̑ـ̑̑ـْ̑̑ب̑̑ـ̑̑ـُ̑ ا̑ل̑̑ـ̑̑ـ̑أَ̑س̑̑ـ̑̑ـْ̑وَدُ ̑ش̑̑ـ̑̑ـَ̑يْ̑ط̑̑ـ̑̑ـَ̑ا̑ن̑̑ـ̑̑ـٌ̑ ‏"‏ ‏.‏
Reference
: Sahih Muslim 510 a
In-book reference
: Book 4, Hadith 299
USC-MSA web (English) reference
: Book 4, Hadith 1032
(deprecated numbering scheme)
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በመሉ
































































































































































































ያመነ የተጠመቀ ይድናል ፣ ያላመነ ያልተጠመቀ ግን ይፈረድበታል ። የመዳን ቀን አሁን ስለሆነ እመኑ ተጠመቁ ።

          ጌታ ይወዳችኋል ።
ሙስሊሙ አቡ አል-ረሽድ :ለእምነትህ     
                                       እውነተኛነት
                                       ምስክሩ
                                       ማነው ?

መነኩሴው ጂርጂ : አንተ፣መጽሃፍህ

                              ፣ሃይማኖትህ እና
                                 ነቢይህ
እኛም የበደሉልልን ይቅር እንደምንል
አቤቱ ይቅር በለን

ይህ የአባታችን ሆይ ፀሎታችን ነው 

ቅዱስ ኤፍሬም ❤️እንድንማር የሚያስተምረን ይህ ነው።

በዚህ አለም ሳለን እርስ በርሳችን የማንዋደድ ከሆነ ከባድ ይሆንብናል።

ከጠላቶቻችን ጋር ፈጥነን የማንታረቅ ከሆነ  ያአስቀየምናቸውንም ወገኖች ይቅርታቸውን የማናገኝ ከሆነ አንዱ ሌላውን የሚኮንን ከሆነ ይቅርም ካላልነው ችግር ይፈጥርብናል።

በሚመጣውም ዓለም ዘላለማዊ ህይወትን አናገኝም።

ሰማያዊዉ አባታችን ኃጢአታችንን ይቅር አይለንም።

ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ❤️
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:173

إِنَّمَا حَرَّمَ عَلَيْكُمُ الْمَيْتَةَ وَالدَّمَ وَلَحْمَ الْخِنزِيرِ وَمَا أُهِلَّ بِهِ لِغَيْرِ اللَّهِ ۖ فَمَنِ اضْطُرَّ غَيْرَ بَاغٍ وَلَا عَادٍ فَلَا إِثْمَ عَلَيْهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

በናንተ ላይ እርም ያደረገው በክትንና ደምን፣ #የእሪያ_ሥጋንም፣ በእርሱም (ማረድ) ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ነገር ብቻ ነው፡፡ ሽፍታና ወሰን አላፊ ሳይኾን (#ለመብላት) የተገደደ ሰውም በርሱ ላይ #ኃጢኣት የለበትም አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡

ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ- መተግበሪያውን ለማውረድ
https://goo.gl/tRvoXY
የሚያስረዳኝ ይፈለጋል
በጥብቅ ምስጠር የተያዘው የዕጩ ኤጲስ ቆጶስ ተጠቋሚ መነኰሳት ስም ይፋ እንዲደረግ ተጠየቀ

💢 የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ፣ ከ18 እስከ 20 ተጠቋሚዎችን ለይቷል፤

💢ከ25ቱ አወዛጋቢ መነኰሳት ስድስቱ የተጠቆሙ ሲኾን፣ ሦስቱ ለሹመት ይቀርባሉ፤

💢 ኮሚቴው፣ በዛሬ ኀሙስ ስብሰባው፥ ተጠቋሚዎችን ይፋ በማድረግ ላይ ይወስናል፤

💢 ካህናት እና ምእመናን በሐቅ ያልመሰከሩለት ተሿሚ፣ አባታዊ ቅቡልነትን አያገኝም!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ክፍት በኾኑና በተደራቢነት በተያዙ፣ ጉልሕ እና አንገብጋቢ ችግር ባለባቸው በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልሎች በሚገኙ አህጉረ ስብከት ላይ የሚሾሙ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳትን መልምሎ እንዲያቀርብ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የተሠየመው፣ የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ፣ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጥቆማ ብቻ የተቀበላቸውንና በጥብቅ ምስጢር የያዛቸውን መነኰሳት ስም ዝርዝር፣ በአስቸኳይ ለካህናት እና ለምእመናን ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡

አስመራጭ ኮሚቴው፣ ጥቆማ የመቀበሉንና የምልመላ ሥራውን እንዳጠናቀቀ፣ ባለፈው ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ለቋሚ ሲኖዶስ ሪፖርት ማቅረቡን ተከትሎ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የኾኑ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፥ ለእሑድ፣ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት እንዲገኙ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት የስብሰባ ጥሪ ተላልፏል፡፡

ከወሳኝ የቤተ ክርስቲያን አደረጃጀቶች አንዱ የኾነው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በበኩሉ፣ ከካህናት እና ከምእመናን ተደብቆ የሚካሔድ የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምልመላ፣ ምርጫ እና ሹመት፣ የቀኖና እና የሕግ ጥሰት እንደኾነ ገልጾ፣ አካሔዱ ሳይታረም የተጠቋሚዎች ዝርዝር ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ከቀረበ፥ ሹመቱም ኾነ ተሿሚዎቹ፣ ይኹንታ እና አባታዊ ቅቡልነት እንደማይኖራቸው፣ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ፣ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ለአስመራጭ ኮሚቴው በጻፈው ደብዳቤ አሳስቧል፡፡

ይህንኑ የማሳሰቢያ ደብዳቤ፣ ለአስመራጭ ኮሚቴው ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በግንባር ያቀረቡት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮቹ፥ ካህናት፣ ምእመናንና ወጣቶች፣ በቤተ ክርስቲያን መዋቅር ካላቸው የጸና የአስፈጻሚነት ድርሻ አንጻር፣ በዕጩዎች ሕይወት፣ ትምህርት፣ የአስተዳደር እና የአገልግሎት ብቃት፣ እንዲሁም ሥነ ምግባር ላይ፣ አስተያየት የመስጠት መብት ብቻ ሳይኾን ግዴታም እንዳለባቸው አመልክተዋል፡፡ ግልጽ በኾነ መስፈርት እና የጥቆማ ሒደት መከናወን የሚገባው የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምልመላ፣ ቀኖናዊ አሠራሩ ተጥሶ እና የተቀደሰው ትውፊት ተገፍቶ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት በተሰበሰበ ጥቆማ ብቻ ለመጨረሻው የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ከቀረበ፣ ከፍተኛውን የኖላዊነት ሥልጣን “ይደልዎ” የሚል ምስክርነት እንደሚያሳጣውና በሲሞናዊ መንገድ ለግላዊ ጥቅም የተሸቀጠ ሥጋዊ ሹመት እንደሚያደርገው አስገንዝቧል፡፡
በመኾኑም አስመራጭ ኮሚቴው፣ በቀሪዎቹ ውስን ቀናት በአፋጣኝ የተጠቋሚዎቹን ስም በይፋ በማሳወቅ፣ ማንነታቸውን አስመልክቶ ዝርዝር መረጃዎችን በማውጣት፣ ሊቃውንት፣ ካህናት፣ ምእመናንና ወጣቶች አስተያየት የሚሰጡበትን መደላድል እንዲፈጥር፣ በአጽንዖት ጠይቋል፡፡
የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴው ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ(የከንባታ ሐዲያ እና ስልጤ እንዲሁም የደቡብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ)፣ ከሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ጋራ፣ ግልጽነት የተመላበት ውይይት ከአካሔዱ በኋላ፣ ኮሚቴው፣ ለዛሬ ኀሙስ፣ ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም. ጠዋት 3፡00 ላይ ስብሰባ እንዲጠራ ማስደረጋቸው ታውቋል፡፡

✞✞✞✞✞ሰናይ ሚዲያ✞✞✞

https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales
2024/09/28 23:29:13
Back to Top
HTML Embed Code: