Telegram Web Link
Forwarded from ISLAMINDSET
" የለሊት ሶላት ስድስት ወር ተከልክዬ ቆይቻለሁ። በአንዲት ወንጀል የተነሳ..!🥺
(
ሱፍያን አሰውርይ)
http:www.tg-me.com//@mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
ለዱንያ ባለን ጉጉት እና ፍላጎት መጠን ዱንያ ትከብድብናለች።ምክንያቱም አኪራን ስለማናስታውስ በዱንያ ከተጠመድን! አላህም የዱንያን ችግሮች ሁሉ አይናችን መሀል ያደርግብናል።ለዛ ነው ምንም ሳናጣ ችግረኞች የሆነው! ዱንያ ትቀል ዘንድ ብቸኛው አማራጭ አኪራን ማስታወስ ብቻ ነው።
http:www.tg-me.com/@mind_islam
#ሼር_ይደረግ
Forwarded from ISLAMINDSET
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከታላቅ ሰዉ ንግግር መሀል ለማስተዋል ያህል እናድምጠው እስኪ..ሸይክ ሙሐመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸው
http:www.tg-me.com/@mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
አስታውስ...
አንድ ቀን አላህ ፊት ሆነህ ትጠየቃለህ አሁን የኔ ነው ብለህ በምትመፃደቀው ነገር። በምን እየተጠቀምክበት እንደሆነ አሁን ላይ በደንብ እርግጠኛ ሁን!
http://www.tg-me.com/@mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
አላህ በዚች ዱንያ ስትኖር ሙስሊም ካደረገህ እና በሂዳያ መንገድ ላይ ከሆንክ ከዱንያ ጥቅሞች ሁሉ በላጭ ጥቅም ሰጥቶሀል።የቀረው ያንተ ነው ራስህን በደንብ መርምር ..
የተሰጠህን በኢባዳ ማመስገን አልያም የተሰጠህን በክህደት ማጥፋት..!
http://www.tg-me.com/@mind_islam
#ሼር_በማድረግ ሊንኩን ቤተሰብ እናብዛ!
Forwarded from ISLAMINDSET
ሶላቶች አላህ እንደሚፈልገው ሳይሰገዱ ያልፋሉ..!
ሰኞ እና ሀሙስ ሳይፆምባቸው ያልፋሉ..!
ለሊቶች አላህን ሳንጠይቅባቸው ይነጋሉ..!
ቀናቶች ወደ አላህ ሳንመለስባቸው ይመሻሉ..!
ኢስላም ልባችን ሳይደርስ ሙስሊሞች ነን ማለታችንን ተያይዘነዋል..!
ነገር ግን አንድ እውነት አለ።..እሱም ረሱል(ሰ.0.ወ) አሁን እኛ እንደሆነው አልነበሩም! ራሳችንን መለስ ብለን ወደ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ህይወት እናስገምግመዉ። ..ይጠቅመናል..አይጎዳንም!
http:www.tg-me.com/@mind_islam
#ሼር_ይደረግ
Forwarded from ISLAMINDSET
ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ሰራህ ሁለቱም ያልፋሉ።እስከዛሬ የሰራሀቸውን ስራዎች ዘወር ብለህ መመልከት ብቻ በቂ ነው። ልዩነቱ ግን ጥሩ ከሰራህ አላህ ዘንድ ምንዳህ ተቀምጦልሀል።መጥፎ ከሰራህ ግን እንደከሰርክ አምነህ ወደ አላህ ተፀፀት!..ብቸኛው አማራጭ ተውበት ነው።
http:www.tg-me.com/@mind_islam
#ሼር_ይደረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ!
Forwarded from ISLAMINDSET
ያንተ ደረጃ አላህ ዘንድ በአንድ ነገር ይወሰናል።እሱም አላህ የምተገብረውን ነገር እያየኝ ነው ብለህ ስታስብ አላህ ዘንድ ያለህን ደረጃ ራስህ መረዳት ትችላለህ። ከዚህ ነው አላህን መፍራት(ተቅዋ) የሚወለደዉ!
http://www.tg-me.com/mind_islam
#ቤተሰብ_እናብዛ
#ሼር_በማድረግ
Forwarded from ISLAMINDSET
ለምን ተፈጠርኩ ብለህ ስትጠይቅ ምላሽ የምታገኘው በኢስላም ዉስጥ ብቻ ነው።ያ ግን የሚሆነው አንተ ትክክለኛ ሙስሊም ስትሆን ብቻ እና በሙስሊምነትህ ራስህን ስታምን መሆን ስትችል ብቻ ነው።
#አጫጭር_ማስታወሻዎች_እንዲደርሷችሁ_ቻናሉን_ጆይን ያድርጉ!
#ሼር_በማድረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ
http;/www.tg-me.com/mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነት አዛን ሳይባል መስጂድ እንገባ ይሆን! ቀድመን ከገባን ትሩፋቱን የሚያውቀው ያውቀዋል.!
http:/www.tg-me.com/mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጁሙዓ ለሊት እንዲሁም በጁሙዓ ቀን ይበልጥ ምላሳችሁ ሶለዋትን ከማውረድ እንዳትሰለች ..በህይወታችሁ ትለወጣላችሁ!
#ሶሉ_አላ_ሀቢብ
#አላሁመ_ሶሊ_አላ_ሙሐመድ

http:www.tg-me.com/mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
ጥሩ ነገሮች ሁሉ በህይወትህ ስታገኝ አላህ እንደሰጠህ አትርሳ።ነገር ግን እያንዳንዱ ችግር ሲፈጠርብህ ካንደ መሆኑን አስታወስ።ምክንያቱም አላህ ስለሚወድህ ከአኪራው ቅጣት ዱንያ ላይ ከወንጀልህ ነፅተህ መሄድን መርጦልሀል እና!
http:www.tg-me.com/mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
ከቁርአን የራቀ ሙስሊም ሁሉ ልቡ ደረቅ ነው። ከቁርአን ርቅሀል?!
http:www.tg-me.com/mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
ክፍል-1

አስተንትን! የተፈጠርከው ለማስተንተን እና የአላህን ተዓምር በጥልቅ የአዕምሮህ ባህር እንድትረዳ እና ብቸኛ ፈጣሪ መሆኑን እንድታምን ነው። ካላስተነተንክ ግን አላህ ትልቅ ሀብትህን ነጥቆሀል።ልታስብበት ይገባል..!
#አጫጭር_ማስታወሻዎች_እንዲደርሷችሁ_ቻናሉን_ጆይን_ያድርጉ
#ቤተሰብ_እናብዛ
www.tg-me.com/mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
ክፍል-2

ነግቶ ሲመሽ እንዲሁም መሽቶ ሲነጋ አላህ ወደሱ እንድትቃረብ እድል እየሰጠህ መሆኑን አጢን።ከትላንትናው በተሻለ ዛሬ አላህን ብቻ አምልክ፤ከትላንትናው በተሻለ ዛሬ አላህ ከከለከለው ነገር ራቅ፤ከትላንትናው በተሻለ ዛሬ ላይ ያበላሸኸውን አስተካክል።ምክንያቱም ቀብር ውስጥ አሁን ላይ ሆነው ያንተን እድል የሚፈልጉ አሉ!
#ሼር_በማድረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ!
www.tg-me.com/@mind_islam
...................Islam-mindset......................
Forwarded from ISLAMINDSET
በዚች አለም ዉስጥ ውድ ነገሮች እዚያም እዚህም ይገኛሉ። ነገር ግን ከህይወት በላይ ውድ ነገር የለም። በዚህ ዉድ ነገር አላህን ካልተገዛንበት ምናልባች ዘላለም ብንፀፀት እንኳን አናገኘውም። ለዚህም መጀመሪያ በማሰብ ይጀምራል። ከዚያ...ወደ ውሳኔ!
www.tg-me.com/@mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
ሁሉም በግዜው ይከወናል።ከዋኙ አላህ ሲሆን እኛ ደግሞ በአላህ ላይ ጥሩ ሀሳብ እና ትግዕስት ማድረግ ብቻ ነው። ሁሌም ይሄንን አስታውሱ !
www.tg-me.com/@mind_islam
#ሼር_በማድረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ
2024/09/28 00:27:42
Back to Top
HTML Embed Code: