Telegram Web Link


​​👉ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል አደረሰን😍

ኢድ ሙባረክ!🌙
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
youtube// @arebgenda_mesjid ​
www.tg-me.com// @arebgendamesjid
Instagram // arebgenda_mesjid
tik tok //arebgenda_mesjid
Facebook //mesjid5043

በመጎብኘት የማህበረሰብ ሚዲያዎቻችንን በሚለቀቁ ትምህርቶች እና ጠቃሚ ምክሮች ይከታተሉ።
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የሚዲያ ማዕከል
Forwarded from ISLAMINDSET
በዚች ህይወት ስትኖር ስኬትን ከፈለክ ተስፋ አትቁረጥ ይባላል። በዚሁ አስተሳሰብ መጪውን አኪራ የአላህን ፊት መመልከት እና ከጀነት ሰዎች መሆንን የምር ከመረጥክ በአላህ ራህመት ላይ ተስፋ መቼም ቢሆን እንዳትቆርጥ! ልክ መሽቶ ብርሀን መሬትን ሲያበራት ጨለማው እንደሚገፈፈው እርግጠኛ እንደሆንከው ሁሉ በአላህ ላይም እርግጠኛ ሁን እንደሚምርህ!..ነገር ግን አላህ ከሚያስቆጣው መራቅ ብቻ ፍላጎትህን ያረጋግጣል።
(ከሚምራቸው እና ከሚያዝንላቸው ባሮቹ እኔንም እናንተንም ያድርገን)
https://www.tg-me.com//mind_islam
#ሼር_ይደረግ🤗
Forwarded from ISLAMINDSET
በአላህ ላይ እርግጠኛ ሁን።ምክንያቱም አንተ በፍቃድህ ሳይሆን በርሱ ፍላጎቱ ነው የፈጠረህ! በዱንያ ላይ አላህ ፈጥሮህ ዝም ብሎ አይጥልህም! አንተ ግን እርግጠኛ ስለ አኺራህ የምታስብ ሁን ያኔ አላህ በብዛት እዝነቱን ይለግስሀል!
https://www.tg-me.com//mind_islam
Forwarded from ISLAMINDSET
አስታውስ! አላህ ዘንድ ደረጃህ አላህ በምትፈራው ልክ ነው!(በተቅዋህ ልክ ነው!)
https://www.tg-me.com//mind_islam
2024/09/28 08:15:07
Back to Top
HTML Embed Code: