Telegram Web Link
عن عمرو بن العاص عن النبي ﷺ :

« من قَام بعشرِ آيات لم يُكتَبْ من الغافلين، ومن قَامَ بمائة آيةٍ كُتِب من القانِتين، ومن قام بألفِ آيةٍ كُتِبَ من المقنطرين ».

📜 سنن أبي داود

القانتين : أي اﻟﻤﻄﻴﻌﻴﻦ ﺃﻭ اﻟﺨﺎﺷﻌﻴﻦ.

المقنطَرين : ﺃﻱ: ﻣﻦ اﻟﺬﻳﻦ ﺃﻋﻄﻮا قِنطار ﻣﻦ اﻷﺟﺮ. ( هذا كناية عن عظيم الأجر ).

#شباب_عرب_غندى_مسجد
@arebgendamesjid
➾➾ኡበይ ኢብኑ ከዕብ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት

➡️ያ ረሱለላህ እኔ በእርሶ ላይ ሰላዋትን
      በጣም አበዛለሁኝ ከሰለዋት ምን
      ያህሉን በእርሶ ላይ ላድርግ ብዬ
     ጠየኳቸው
👉መልክተኛውም የፈለከውን ያህል አሉኝ"

➡️አንድ አራተኛውን ላድርገው እንዴ
    ብዬ አልኳቸው?

👉መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
     ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል
     አሉኝ"
   "

➡️እሺ ግማሹን ላድርገው አልኳቸው?

👉"መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
     ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል

➡️እሺ ሁለት ሶስተኛውን ላደርገው

👉 "መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
      ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል

➡️በቃ ሰለዋቴን ሁሉ ለእርሶ አደርጋለሁኝ
      አልኳቸው

👉መልክተኛውም ያኔማ ጭንቀትህን
.   ትገላገላለህ የሰራሀቸውንም ወንጀልህ
    ይማርልሀል ብለው አሉት።  .

📚 رواه الترمذي وأحمد.👉ምንጭ

‏اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا םבםב ﷺ

ሼር አድርጉ👇👇👇
http://www.tg-me.com//@arebgendamesjid
https://youtu.be/hHFSfgbGFfk
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👆
💎ጀነት የምያስገባን ስራ ምን ነዉ

የሁላችንም አላማ ና ክጃሎት ጀነት ማግኘት እስከሆነ ልናቀዉ ይገባል ምናልባት ጀነት ምያስገባን ከይር ስራ በጣም ብዙ ነዉ ዋናዉና ቁንጮዉ
#ተዉሂድ ነዉ ሽርኽን መራቅ ነዉ ስለዚህ ነዉ የነቢያቶች ሁሉ ጥሪ ከሶላት ከፆም ከሀጃ ከተለያዩ ኢባዳዎች በፊት  ወደ ተዉሂድ ነበር‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📌⚠️ {{{ተዉሂድ}}} ና {{{ሽርኽ}}} ትልቅ ተቃራኒ ናቸዉ ልክ
#ተዉሂድ ወደ አለህ ኢንደ ሚያቃሪብ ና ጀነት ለመግባት መሰረት እንደሆነ ሁላ #ሽርኽ ደግሞ ከአለህ ለመራቅ ና የኢሳት ማገዶ ለመሆነ መሰረት ነዉ‼️
🔺🔺~

💎⚠️ ቅድሚያ ለተዉሂድ ኢኒስጥ ተዉሂድ ማለት ሩሱሎች عليهم السلام የተላኩበት መለኮታዊ መፅሓፍቶች የወረዱበት ከልቆች ሁሉ የተፈጠሩለት ና ሰማይ ምድር በስርዓት የቆሙበት ነዉ‼️
#ይህ ከሆነ ቅድሚያ ሩሱሎች ለሰጡት ተዉሂድ ኢኒስጥ ኢኛ ዛሬ ለዚህ ነዉ #ተዉሂድን በደርሶች በሙሓደራዎች በኹጥባዎች ምናነሳዉ‼️
~🔺🔺~~~~

ስለዝህ ነዉ ነቢዩ ﷺ ለሰሃቦቻቸዉ ቅድሚያ ያስተማሩዋቸዉ ተዉሂድን ነበር የከለከሉዋቸዉ ደግሞ ሽርኽን ነበር‼️
➡️{{{ተዉሂድ}}} የፍትህ ፍትህ ነዉ።
➡️{{{ሽርኽ}}} ደግሞ የበደል በደል ነዉ።
~💎💎~~~~
📜عن أبي أيوب الأنصاري "رضي الله عنه" أن رجلا قال يارسول الله أخبرني بعمل يدخلني الجنة، فقال القوم: ما له ما له؟ فقال رسول الله ﷺ أرب ما له» فقال النبي ﷺ تعبد الله لا تشرك به شيئا، وتقيم الصلاة، وتؤتي الزكاة، وتصل الرحم، ذرها»  📖 "متفق عليه"
📌⚠️አቡ-አዩብ አል-አንሳሪይ "رضي الله عنه" እንዳስተላለፉት ኣንድ ሰዉዬ አንተ የአለህ መልዓክተኛ ሆይ ጀነት ምያስገባኝ ስራ ንገረኝ ኣላቸዉ ያኔ ሰዎች ለሱ ምን ኣለዉ ምን ሆኖ ነዉ? ኣሉ, ነቢዩ ﷺ ሃጃ ኣለዉ ኣሉ ከዛም እንዲህ ኣሉት አለህን በብቸኛነት ትገዛለህ በሱ ቅንጣትም አታጋራበትም, ሶላትን ግዜዋን ጠብቀህ ትሰግዳለህ, ዘካንም በአግባቡ ትሰጣለህ, ዝምድናን ትቀጥላለህ, ኣሉት ከዛም
#ግመላቸዉን ኢዞባቸዉ ነበርና ሃጃህን ከጨረስክ ልቀቃት ኣሉት ወይም ሰዉዬዉ በግመል ነበር ና ጥያቂህን ከጨረስክ ግመሉዋን ልቀቃት ቤት ታደርስህ ዘንድ ኣሉት!!
📖{{ "ቡኻር ና ሙስሊም ተስማምተዉበታሉ"}}

👉ተመልከት ነቢዩ ﷺ መጀመሪያ ጀነት ምያስገባዉ ነገር ስነግሩት ተዉሂድን አስቀመጡለት
~🔺🔺~~~~

💎ይህ ማለት ደግሞ ጀነት ምያስገባ ነገር ይህ ብቻ ነዉ ማለት አይደለም ነቢዩ ﷺ ብዙም ግዜ ጠያቂ ከመጣ ከሱ በህሪ ሚገጥመዉን ነበር ምያስተሚሩት‼️
~💎💎~~~~
📜عن أبي هريرة "رضي الله عنه" أن أعرابيا أتى النبي ﷺ فقال دلني على عمل إذا عملته دخلت الجنة، قال تعبد الله لا تشرك به شيئا، وتقيم الصلاة المكتوبة، وتؤدي الزكاة المفروضة، وتصوم رمضان» قال والذي نفسي بيده لا أزيد على هذا فلما ولي قال النبي ﷺ من سره أن ينظر إلى رجل من أهل الجنة فلينظر إلى هذا»
📖 "متفق عليه"
📌⚠️ አቡ-ሁረይራ "رضي الله عنه" እንዳስተላለፉት ኣንድ ገጠሬ ሰዉዬ ነቢዩ ﷺ ዘንድ መጣ ና በሰራሁት ግዜ ጀነት ምገባበትን ስራ አመላክተኝ ኣላቸዉ ኢሳቸዉም እንዲ ኣሉት አለህን በብቸኛነት ትገዛለህ በሱ ምንም አታጋራ, የአምስት ወቅት ሶላት ግዜዉን ጠብቀህ ትሰግዳለህ, ግድ የሆነዉ የንብረት ሀቅ ዘካን በአግባቡ ታወጣለህ, ረመዷንን በትክክል ትፆማለህ, ኣሉት ሰዉዬዉም በዛ ነፍሴ በጁ ባለዉ አለህ ኢሚላለሁ በዚህ ምንም አልጨምርም ኣለ ወደ ቤት ሊሄድ በዞረም ግዜ ነቢዩ ﷺ ከጀነት ሰዎች የሆነ ሰዉ ሊያይ ያስደሰተዉ ይህን ሰዉዬ ይመልከት ኣሉ!!
📖 {{"ቡኻር ና ሙስሊም ተስማምተዉበታል"}}

👉ልብ በል ነቢዩ ﷺ ካስቀመጡለት ከይር ስራ ቅድሚያ ተዉሂድን ነዉ‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

💎⚠️ተዉሂድ ተዉሂድ ስባል ቀስ በሉ ተረጋጉ ኡመትን አትበትኑ ይላሉ ምናልባት ተዉሂድን ማስተማር ኡመትን መበተን መስሎ ከታያቹህ ስህተት ነዉ ምክንያቱም ተዉሂድ ኣንድ ያደርጋል እንጂ አይበትንም
#ተዉሂድ አልቀበልም ያለ ሰዉ መገኘቱን ከሆነ በባጠል ላይ ነዉ ባጥል ና ሀቅ መቼም ኣንድ አይሆኑም ና ተዉሂድን ማስተማር ባጥል ና ሀቅን መለየት ነዉ ኢንጂ ኡመትን መበተን አይደለም።
#ኡመት መበተን ከሆነ ነቢዩ ﷺ ተዉሂድን በቅድሚያ በማስተማራቸዉ ኡመትን በትነዋሉን⁉️
ወላሂ አልበተኑም ይልቁንም በተዉሂድ ኣንድ አደረጉዋቸዉ {{{አዉስ}}} ና {{{ከዝረጅን}}} ሳይቀር በተዉሂድ ኣንድ አደረጒቸዉ‼️

🔺ቅድሚያ ለአኽላቅ ምትሉን ከሆነ አኽላቅን አልተረዳቹም እንጂ የአኽላቅ ቁንጮ ና መሰረት
#ተዉሂድ ነዉ ተዉሂድ ሳይስተካከል የአኽላቅ መስተካከል ዬለም‼️

⚠️📌ኢናንተ ኡማዉን ጎዳቹ እንጂ አልጠቀማቹም ቀስ በሉ አኽላቅ ይቅደም ባጥልን አታፊርሱ ኢያላቹህ ባላቹበት ኡማዉን ወላሂ ምንም አልጠቀማቹም ለኡማዉ አላዘናቹም ይልቁን ጨከናቹ ኢንጂ የኡማዉ አዛኝ ነቢዩ ﷺ ስላዘኑ ነበር ቅድሚያ ተዉሂድ ምያስተሚሩ የነበረዉ ከሁል ነገር‼️
በፊት ቅድሚያ ለተዉሂድ ስጡ አልያም ለኡማዉ አላዘናቹም ሽርኽ ቢድዓ ኢየሰራ ኖሮ ነገ ጀሀነም መግባቱ አያሳዝናቹም ታዳ ከጀሀነም መንገድ ዉጣ ተዉሂድ ያዝ ሽርኽ ተዉ ማለት ጭካኒ ነዉ ወይስ ኢዝነት⁉️
#ሙሉጭ ያለ ጭካኒ ቀስ በሉ ሰዎችን አትንኩ ማለት ነዉ እንጂ ተዉሂድን ማስተማር ጥርት ያለ እዝነት ነዉ‼️

⚠️ቀስ በል ኢያላቹህ ሰዎችን ባሉበት ከተዋቹህ ለሰዎች አላዘናቹም ለሆዳቹህ ለጥቅማቹህ ነዉ ሰዎች በሽርኽ ባሉበት ቀስ በሉ ኢንረጋጋ ማለት ይህ ለሰዎች ማዘናቹህ አስመሰላቹ አቀረባቹት እንጂ ኢዝነት አይደለም ይልቁንም ማታለል ነዉ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"من غشنا فليس منا" رواه مسلم
ኢኛን ያታለለ ያጭበረበረ ከኛ አይደለም‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📌⚠️ያለ ተዉሂድ መቼም ጥሩ ኖሮ ዬለም ዱንያም አኼራም ስቃይ ይሆናል ይህ ከሆነ ካላቹበት ኡማዉን ማምታታት ተመለሱ ና ተዉሂድን በኡነት አስተሚሩ‼️
أبو يحيى ابن عبدالله السلفي حفظه الله
////////


💎💎💎💎💎💎💎💎💎///

ወደቻናላችን  ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ

http://www.tg-me.com//@arebgendamesjid

⚠️الدال على الخير كفاعله كما قاله النبي ﷺ
የረሳነውን የሚያስታውሰን...ካለንበት እንቅልፍ የሚቀሰቅሰን...ልዩ ዳዕዋ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም...!
በኡስታዝ ሰኢድ(ውርጌሳ)
ቻናላችንን #share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ..
ቻናላችንንም subscribe በማድረግ የበኩሎዎን ድርሻ ይወጡ!
www.tg-me.com//@arebgendamesjid
◉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል◉

➩◉ጥርጣሬን ➷ተጠንቀቁ ➷ምክንያቱም ➷ጥርጣሬ ከውሸት ➷ከቅጥፈቶች ሁሉ ➷የላቀው ነውና‼️
👉
ውድ የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ሚድያ ቤተሰቦቻችን


ከጊዜ ወደ ጊዜ የተመልካቾቹን ፍላጎት  ለማሟላት እየተጋ ፥ በጥራት እየጨመረ ፥ በይዘታቸው የተመረጡ እስላማዊ እሴቶችን ያከበሩ ዝግጅቶችንም በብዛት ወደ እናንተ እያደረሰ መሆኑ ይታወቃል። አሁንም በእናንተን የቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት  የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች  በተሻለ ጥራት ለመቅረብ ዕየተጋ ይገኝል።
አሁንም የአረብገንዳመስጂድ ወጣቶች ተደራሽነት ለማስፋት የሚድያ አውታሮቻችን ሸር በማድረግ የበኩሎወን ያድርጉ።
http://www.tg-me.com//@arebgendamesjid
https://youtu.be/u2T0zJBkRAs
እስልምና በአራት አይነት ሰወች ጉዳት እየደረሰበት ነው

1 ባወቁት በማይሰሩት

2 ባላወቁት ነገረ በሚሰሩት

3 የማያውቁትን ነገር በማይማሩት እና

4 ሰወችን እንዳይማሩ በሚከለክሉት
          
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
http://www.tg-me.com//@arebgendamesjid
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!?

አላህ ላላቀው እና ለተከበረው የረመዳን ወር በህይወት አደረሰን አደረሳችሁ..! እያልን ወሩን የቁርአን ቲላዋ የዚክር እንዲሁም ኢባዳዎች በአጠቃላይ ትኩረት ተሰጥቶባቸው አብዘሀኛውን ግዜያችንን ከሚያሳልፉ ሰዎች አላህ ያድርገን። በዚሁ የረመዳን ወር አስመልክቶ በአረብ ገንዳ መስጂድ ዘወትር ከ 11:15 እስከ መግሪብ አዛን የሚቆይ የቁርአን ሀለቃ ይኖራል። በዚሁም ሀለቃ ላይ እርሶዎም ተጋብዘዋል። ብትገኙ ተጠቃሚ ይሆናሉ!

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የቂርአት ዘርፍ የስራ ሂደት
2024/09/28 16:22:58
Back to Top
HTML Embed Code: