"ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ!" በሚል መሪ ቃል የአባላት የቃል ኪዳን ማደሻ መርሐ ግብር መካሄዱን ማኅበረ ቅዱሳን የጎንደር ማእከል አስታወቀ።
መጋቢት ፪/፳፻፲፯ ዓ.ም
በማኅበረ ቅዱሳን የጎንደር ማእከል “ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ” በሚል መሪ ቃል የአባላት የቃል ኪዳን ማደሻ መርሐ ግብር የካቲት 30 ቀን 2017 መካሄዱ ተገልጿል።
በመርሐ ግብሩ የማኅበረ ቅዱሳንን ተቋማዊ ለውጥ አስመልከቶ የጎንደር ማእከል ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈቃዴ ፈጠነ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን የአቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል የቅኔ ምስክር ጉባኤ ቤት መምህር እና የ4ቱ መጽሐፍተ ጉባኤያት መምህር መጋቤ ምስጢራት የኔታ ነቅዓጥበብ እሸቴ ስብከተ ወንጌል ሰጥተዋል።
በጎንደር ማእከል የአባላትና ወረዳ ማእከላት ማስተባበሪያ ዋና ክፍል ኃላፊ አቶ ገብረሚካኤል መጣዓለም አማራጭ የአገልግሎት በር በሚል ርዕስ ሰፊ ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን ተሳታፊዎች የተዘጋጀላቸውን የቃል ኪዳን ማጽናኛ ቅጽ እንዲሞሉ ተደርጓል።

የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እና በትምህርታቸው መጠንከር እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡
መጋቢት ፪/፳፻፲፯ ዓ.ም
በማኅበረ ቅዱሳን የጅግጅጋ ማእከል በዩኒቨርሲቲው ግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች በ2016ና 2017 የትምህርት ዘመን የተገኙ ሦስት ዋንጫዎችና አንድ ሜዳሊያ ዋና ማእከልን በመወከል በቦታው ተገኝተው ከተማሪዎቹ የተረከቡት መጋቤ ብርሃናት ቀሲስ ሙሉቀን ብርሃኑ ለማኅበረ ቅዱሳን ዋና ስራ አስፈጻሚ ለመምህር ዋሲሁን በላይ አስረክበዋል።
መምህር ዋሲሁን በላይ የማኀበሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ባስተላለፉት መልእክት አዲሱ የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት ተቀርጾ የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎችን በማስተማር ቤተ ክርስቲያናቸውን፣ሀገራቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን እንዲጠቅሙ እየተተገበረ ይገኛል ብለዋል።
ማኀበረ ቅዱሳን ዛሬ የተረከባቸውን የዋንጫዎች እና የሜዳሊያ ሥጦታዎች ለሌሎች ተማሪዎች መነሳሻ ብሎም አርአያ እንዲሆኑ በቅርስነት እንደሚቀመጡ መምህር ዋሲሁን ጠቁመዋል፡፡
አክለውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች በዓላማቸው በመጽናት በመንፈሳዊ ሕይወታቸውና በትምህርታቸው መጠንከር እንደሚገባቸው ያሳሰቡ ሲሆን ማኀበሩን አክበረው ተማሪዎቹ የልፋታቸው ውጤት የሆኑትን ዋንጫዎችና ሜዳሊያ በመስጠታቸው በእግዚአብሔር ስም አመስግነዋል፡፡

ጠንካራ ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብንና ማኅበረሰብን ለመፍጠር እየተሠጡ ያሉ የአመካካሪዎች ሥልጠና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ።
መጋቢት ፫/፳፻፲፯ ዓ.ም
የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ሥልታዊ ትኩረት አድርጎ ከሚሠራቸው አገልግሎቶች አንዱ በሁለንተናዊ የምክክር አገልግሎት የሚሰማሩ ካህናትና ባለሙያዎችን በማሠልጠንና በማሰማራት ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብንና ማኅበረሰብን የሚያጠናክሩ አካላትን ማፍራት አንዱ ነው።
በዚሁ መሠረት ከየካቲት 29 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በድሬዳዋ ሀገረ ስብከትና በድሬዳዋ ማእከል አስተባባሪነት ከሀገረ ስብከቱ የተውጣጡ 18 ካህናት፣ 6 የዘርፉ ባለሙያዎች በድምሩ 24 አመካካሪዎች ሥልጠናውን እንዲወስዱ ተደርጓል።
በዚህ ሥልጠና ክብረ ክህነትና አበ ነፍስ፣ መንፈሳዊ የምክክር አገልግሎት አሰጣጥና የምክክር መስጫ ስለመፍጠር፣ ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻና የልጆች አስተዳደግ፣ የሱስ ችግሮችን ለማቃለል የአመካካሪዎች ሚና እንዲሁም፣ ለድሬዳዋ ማእከል አባላት ምጣኔ ሐብታዊና ማኅበራዊ እድገትን በተመለከተ የተዘጋጁ ይዘቶች ተዳሰው ቀርበውበታል፡፡

በተመሳሳይ ይዘትና አቀራረብ በሌሎችም ማእከላት ሥልጠናው ሲሰጥ የቆየ መሆኑን የተገኘው መረጃ የሚያመለክት ሲሆን ማኅበረ ቅዱሳን ለሥልጠናው መሳካት ቦታ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ጭምር ለተባበሩት የድሬዳዋ ሀገረ ስብከትና ማእከከሉን እያመሰገነ ቀጣይ በሌሎች አካባቢዎች ለሚሰጠው ሥልጠናም በገንዘብና ቁሳቁስ ጭምር በመደገፍ የቤተ ክርስቲያን አካላት በቅንጅት አብረው እንዲሠሩ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ይህን የሥልጠና መርሐ ግብር በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉም፡-
#በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፡-
1. በአሐዱ ባንክ - 0025393810901
2. በአቢሲንያ ባንክ - 37235458
3. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648
4. በወጋገን ባንክ - 0837331610101
5. በአዋሽ ባንክ 01329817420400 መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት

✍️ ሐመር መጽሔት የመጋቢት ወር እትም እንዳታመልጣችሁ
".. # የሊቃውንት ጉባኤ፣የቤተ ክርስቲያን አቅምና የችግሮች መፍትሔ" መጋቢት ዕትም በ፳፻፲፯ ዓ.ም ዐቢይ ጉዳይ ዐምድ ✍️
༺ ༻
#የኅትመት ዘመን ፦#መጋቢት ፳፻፲፯ ዓ.ም
#አዘጋጅ ፦በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኀበረ ቅዱሳን በልማት ተቋማት አስተዳደር በመጽሔት ዝግጅት ክፍል የሚዘጋጅ ትምህርታዊ መጽሔት
• ገጽ ብዛት፦፳፰
ዋጋ ፦፵ ብር
• ሐመር መጽሔት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓትና ትወፊት ጠብቃ በልማት ተቋማት አስተዳደር በመጽሔት ዝግጅት ክፍል በየወሩ የምትወጣ መንፈሳዊ መጽሔት ናት፡፡
• ሐመር መጽሔት ፴፪ኛ ዓመት ቁጥር ፫ # የመጋቢት ፳፻፲፯ ዓ.ም መልእክት ዘማኅበረ ቅዱሳን " ዘመኑን የዋጀ የሊቃውንት ጉባኤ አገልግሎት ለቤተ ክርስቲያን ›› በሚል የዘመናችን ፈተናዎች ደግሞ ከቀደሙ አባቶች ዘመን ፈተናዎች የተለዩ መሆናቸው እሙን ነው፡፡
የዘመናችን ፈተናዎች ረቂቅ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ አስቸኳይ መፍትሔን የሚሹ ናቸው። የግሎባላይዜሽን፣የቴክኖሎጂ ግስጋሴዎች፣ የሴኩላሪዝም ርእዮት እና የአዳዲስ እምነቶች እንቅስቃሴዎች መስፋፋት ከዚህ በፊት በአይነትም በስፋትም ታይተው የማያውቁ ፈተናዎች እየሆኑ እነዚህን ችግሮች ከሥር ከሥራቸው እየፈቱና
መልክ እያሳዙ ለመሄድ የሊቃውንት ጉባኤ አቅምን የሚጠይቁ በመሆናቸው ሊቃውንቱ እንደ ጠቢባን በመጠበብ፣ እንደ መንፈሳውያን አበውም በመጸለይና የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ሐዋርያዊ አስተምህሮ መጠበቅ ይገባል፡፡

በአጠቃላይ ሲታይ አንዳንድ ችግሮችን በቶሎ ለመፍታት ከመመኘት የተነሣ የተጣደፈ ውሳኔ ወደ መወሰን ከመሄድ መታቀብና ማስተዋልንና ጥናትን ማዕከሉ ያደረገ የአሠራር ስልት ቢዘጋጅ፤ ሊቃውንቶቻችን መረዳታቸውና መረጃቸው ቤተ ክርስቲያንን ከገጠሟት ፈተናዎች በላይ የሆነ፣ ከአካባቢያዊ እስከ
ዐለም አቀፋዊ ያሉ ሃይማኖታዊና መሰል ጉዮችን በንስር ዓይን የሚያይ ሊሆን የሚገባ መሆኑ በሆነ መንገድ ጠቆም ቢደረግ፣ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን “ጉባኤያዊነት” እንደ መሆኗ (በግለሰባዊነት ላይ የቆመች አይደለችምና)፣ ይህን የቤተ ክርስቲያንን ጉባኤያዊነት ማዕከል ያደረገ የአሠራርና ውሳኔ ሂደት እንዲጠናከር ቢደረግ በማለት ሐመር በመልእክት ዐምድ ታስነብባለች።
.#ዐውደ ስብከት ሥር” # ነገርን ሁሉ በልክ አድርጠው ” በሚል ርእስ በስፋት ታስነብባለች።
#በትምህርተ ሃይማኖት ዐምድ ሥር “# መኑ ይእቲ ዛቲ " ክፍል ሁለት " በሚል ዐቢይ ርእስ ድኅነታችን እና የእመቤታችን ድርሻ የሊቃውንት መጽሐፍ በማጣቀስ ትምህርት ይሰጣል ።
#ዐቢይ ጉዳይ ዐምድ ሥር ደግሞ “# የሊቃውንት ጉባኤ፣የቤተ ክርስቲያን አቅምና የችግሮች መፍትሔ" በሚል ርእስ የሊቃውንት ጉባኤ ትርጓሜን፣የሊቃውንተ ጉባኤ ጥንተ ነገር፣ የሊቃውንት ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን ፣የሊቃውንት ጉባኤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፣ የሊቃውንት ጉባኤ አሁናዊ ሁኔታ ፣ የዘመናችን ሊቃውንት ጉባኤ ለወቅቱ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ፣ የሊቃውንት ጉባኤ አስተዳደራዊ አወቃቀሩና የአደረጃጀቱ በተመለከተ በዝርዝር ያሳያል ።
• #ክርስትና በማኀበራዊ ዐምድ ሥር ደግሞ "#የኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ትምህርት " ክፍል -፪ በሚል ርእስ ዐቢይ ርእስ በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው የትዳር ጓደኛችንን ራሳችን መምረጥ እንዳለብን ፣ ምክረካህን እንደሚያስፈልግ ፣የቤተሰብ ምክር እንደሚያስፈልግ፣ መጠናናት እንደሚያስፈልግ ፣የባልንጀራ ምክር አስፈላጊነትና ትዳር አቅለለው ሁሉ ነገር ቀላል ነው ፣ካከበዱትም ሁሉ ነጠር ከባድ ነው በሚል ሰፊት ትምህርት ታሰተምራለች።
• #በእናስተዋውቃችሁ ዐምድ ሥር “#ጅማ ፈለገ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል" በሚል ርእስ ስለ ጅማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አመሠራረት ፣ስለ ጸበሉ ፈዋሽነት፣ስለ ልማት አገልግሎት፣ ስለ ስብከት አገልግሎት ፣ ስለ አጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሔዎች በስፋት ታስቃኛለች ።
• #በነገዋ ቤተ ክርስቲያን #ዐምድ ሥር “ መንፈሳውያን ማኅበራት ለነገዋ ቤተ ክርስቲያን " በመ/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል ክፍል ፬ በሚል ርእስ በ፭ መንፈሳውያን ማኀበራት በሕግና ደንብ መሠረት በአግባቡ ካልተደራጁ በቤተ ክርስቲያን ላይ ሊያደርሱ የሚችሏቸውን መሠረታዊ ችግሮች በስፋት ይዛለች ።
#በኪነ ጥበብ ዐምድ "#ሞት የቀደመው ፀፀት "በሚል ርእስ ታስነብባለች ።
• #የጥያቄዎቻችሁ መልስ ዐምድ “የማዕረግ ስም አሰጣጥ # ክፍል ፪ " በሚል ርእስ #በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን የአንድምታ ትርጓሜ መምህር የሆኑትን #መጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤን ጋር የተደረገ ጥያቄና መልስ ይዛለች። የማዕረግ ስም ከቦታ አንጻር እንዴት እንደሚገለጽ፤የማዕረግ ስም የማውጣት ሥልጣን የማን እንደሆነ ፣የማዕረግ ስም አወጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች፣ የማዕረግ ስም አወጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን እንዴት መፍታት እንደሚቻል መፍትሔ ተቀምጧል።
መጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤ "አሁን አሁን የአራቱ ጉባኤያት መምህር ይባሉና ግን አራቱን ጉባኤያት ያስተምራሉ ወይ ሲባል በተግባር አይገኙም "ይላሉ ።
ሐመር መጽሔት #፴፪ ኛ ዓመት ቁጥር ፫ በማሰራጨት ፡በማንበብና በማስነበብ የድርሻችን እንወጣ !
magazine @eotcmk.org #ሐመር #መጽሔትበ ዝግጅት ክፍል
━━━━━༺✞༻━━━━

አደራ አለብኝ
ዓለም ዓቀፍ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን ኅብረት ጉባኤ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2:00-3:00 ሰዓት 👇👇👇👇👇👇https://www.tg-me.com/gibigubayat_mirukan_hibret ይካፈሉ።