Telegram Web Link
ልብ የሚነካ ታሪክ ይነበብ

◁◦◦◈እናቴ◈◦◦▷

እናቴ አንድ እይን ብቻ ነው ያላት በዛም የመጣ
በጣም እጠላታለው::አባቴ...አ ባቴ ደሞ የአራስ
ቤት ልጅ እያለው ነው የሞተው እሱ ከሞተ በኋላ
እኔና እናቴ በደሳሳ ጎጆዋችን ከድህነትጋ መኖር
ጀመርን::አባዬ ያስቀመጠው ገንዘብ ሲያልቅ
እናቴ በራችንጋ ትንሽዬ ሱቅ ከፍታ
መስራትጀመረች እማ ለኔ የማታደርግልኝ ነገር
የለም እኔ ግን በሷ አፍር ነበር ትዝ ይለኛል 5ኛ
ክፍል የወላጆች ቀን እናቴ ትምህርት ቤት አበባ
ይዛልኝ መጣች "እንዴት እንዲ ታደርገኛለች?
ማን ነይልኝ አላት?" ተሸማቀኩ በጥላቻ አይን
ገልምጫት እየሮጥኩ አዳራሹን ለቅቄ ወጣው::
በሚቀጥለው ቀን ት/ቤት ስመጣ ጓደኞቼ"እናቱ
1 አይን ነው ያላት"እያሉ ሲያወሩ ሰማዋቸው
በውስጤ ምናለ እናቴ ከዚች አለም ብጠፋ ብዬ
ተመኘው እቤት ስደርስም "ደስይበልሽ በጓደኞቼ
አሳቅሽብኝ....ቆይ እንድ አይንሽ የት ሄዶነው?
ሁሌ እንዲ ከምታሸማቂኝ ለምን አትሞቺም?"
ብዬ ጮህኩባት ምንም መልስ ሳትሰጠኝ
ወጣች::እንዲ ማለቴ ስሜቴን ቢኮረኩረኝም
ለረጅም ጊዜ ልላት ያሰብኩትን በማለቴውስጤን
ቀለል አለኝ
ብዙም ስሜትዋን የጎዳሁት አልመሰለኝምነበር
ያን ቀን ማታ ከእንቅሌፌ ተነስቼ ውሃ ልጠጣ
እቃ ቤትስገባ እናቴ እኔን ላለመቀስቀስ ቅስ ብላ
ስታለቅስ አገኘዋት ቅድም ባልኳት ነገር
እንደሆነ ገባኝ::
አሳዘነችኝ!
ድምፄን ሰምታ ቀና ስትል ካንዱ
አይንዋየሚወርዱ እንባዎቿን እየዋቸው::አይንዋ
በእንባ ተሞልቶ ሳየውይበልጥኑ ጠላኋት! በዛው
ቅፅበት ለራሴ እንድ ነገር ቃል ገባው አድጌ
ስኬታማ ስሆን እንድ አይናማዋን እናቴን ጥያት
እንደምሄድ!
ከዛን ቀን ጀምሮ ጠንክሬ መማር ጀመርኩ
እናቴን ትቻት ወደ ከተማ በመሄድ አለ በሚባል
ዩንቨርስቲ ውስጥ ስኮላርሺፕ አግኝቼ በነፃ
ትምህርቴን ተከታትዬ ጨረስኩ ጥሩ ስራ
ያዝኩ፤የራሴን ቪላ ገዛው ሚስት
አግብቼምልጆች ወለድኩ::አሁን የተመኘሁትን
የልጅነት ህይወት እየኖርኩ እገኛለው::በጣም
ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ገንዘብ አለኝ፤ቆንጆ ቤት
አለኝ፤ደስተኛ ቤተሰብ አለኝ ከሁሉም በላይ ግን
የምጠላትን እናቴን የማላገኝበት ሩቅ ቦታ
ነውናየምኖረው ደስተኛ ነኝ:: አንድ ቀን ግን
ያላሰብኩት ዱብ እዳ መጣብኝ "ምን?!
ማነው ?!" እናቴ ነበረች ፀጉሮችዋ ሸብተው
ከስታና የተቀዳደዱ ቆሻሻ ልብሶች ለብሳ መጣች
ላምን አልቻልኩም ቤቴን እንዴት አወቀችው?!
ህፃንዋ ልጄ ፈርታት ሮጣ ወደቤት ገባች
እንዳላወቀ በመምሰል "ሴትዮ ምን ፈልገሽ
ነው?
የሰው ቤት ዝም ተብሎ እይገባም እሺ ውጪልኝ
ከቤቴ!!"አልኳት ኮስተር ብዬ እናቴ ደነገጠች "
ይቅርታ ጌታዬ አድራሻ ተሳስቼ ነው" ብላኝ
ወጣች.....ተመስገን አላወቀችኝም::ይህ ከሆን
ካንድ ወር በኋላ ለድሮ ት/ቤቴ የመዋጮ
ፕሮግራም ተዘጋጅቶ የት/ ቤቱ ዳይሬክተር
ደውለው ጠሩኝና ሄድኩ ፕሮግራሙ ሲያልቅ
በዛውም ያደኩበት ቤት ምን እንደሚመስል
ለማየት ስሄድ እናቴ መሬት ላይ ተዘርራ
አገኘዋት::ሞታለች!! ምንም
አላላቀስኩም::እጇ ላይ ወረቀትአየውና አንስቼ
ማንበብ ጀመርኩ
ለኔ የፃፈችው ደብዳቤ ነበር...እንዲህ ይላል "ውድ
ልጄ,ካሁን በኋላ ሕይወት ማለትለኔ ምንም
አይደለችም::እንተ ወደምትኖርበት ከተማም
ተመልሼ አልመጣም::ልጄ ከምንም በላይ ግን
ናፍቆትህ ሊገድለኝ ነው ለምን አንድ አይን ብቻ
እንዳለኝ ጠይቀከኝ አልነገርኩክም ነበር
እውነታው ይህ ነው ልጄ.....ልጅ እያለክ ከባድ
የመኪና አደጋ ይደርስብክና አንድ አይንክ ይጠፋል
እንደማንኛውም እናት ያለ አንድ አይን ስታድግ
ማየት አልችልምና የኔን አይን አውጥተው ላንት
እንዲያረጉልህ ዶክተሮቹን ጠይቄ ፈቃደኛ ሆነው
አደረጉልህ.....
ለዚ ነው እንድ አይናማ የሆንኩብክ::እይዞህ ልጄ
ባደረካቸው ነገሮች ተቀይሜህ አላውቅም ነበር
ባለፈው እቤትክ መጥቼ የልጄን ልጅ በማየቴ
በጣም ተደስቻለው::ለወደፊትም በደስታ
እንደምትኖርም ተስፋ አደርጋለው::ልጄ እናትህ
በጣም ትወድሃለች"
.....አንብቤ ስጨርስ በሁለት እግሮቼ መቆም
አቃተኝ.እማ.....እማ........እማ እንባዬን እየዘራው
ምስኪኗን እናቴን አቅፌ ተንሰቀሰኩ ለኔ ብላ
ህይወትዋን የሰጠችውን እናቴን በራሴ እጅ
ገደልኳት...
ሞራል: እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት::
ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም
በምንም ሊከፍለው አይችልምና ከመሞቷ በፊት
የሚገባትን ክብር እንስጣት::
እስታውስ:ሁላችንም አንድ እናት ነው ያለችን

Please share share

@miny_quotes
@yegna_mastawesha
@amaric_quotes

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
ሳስብህ ደስ ይለኛል...
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
ሳስብሽ ደስ ይለኛል..

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
መድሀኒቴ አንተ ነህ...

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

www.tg-me.com/amaric_quotes
መድሀኒቴ አንቺ ነሽ...

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

www.tg-me.com/amaric_quotes
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

www.tg-me.com/amaric_quotes
ለፕሮፋይል ነሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

www.tg-me.com/amaric_quotes
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇

www.tg-me.com/amaric_quotes
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
ለፕሮፋይል ነሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

www.tg-me.com/amaric_quotes
ለፍቅር ዋጋ እንከፍላለን
ነገር ግን
በዋጋ አንገዛውም

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha

www.tg-me.com/amaric_quotes
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
እኔነቴ ባንተ ሲለካ


የሴትነት ወጉ ደርሶኝ ልቤ በፍቅር ሲረታ
እኔ ማለት ቀርቶ ሁሉ ነገር ሲሆን መንታ
ደስታ በዝቶ ሀዘን ሲምታታ
ብቸኝነት ቀርቶ ትካዜ ባንተ ሲፈታ

እኔነቴን ባንተ ስለካው
ያኔ እኔ ብቻ ሆኜ ከነበረኝ አቆም ጋር ፍፁም ልዩ ነው

ምስቀው እና የማዝነው ለራሴ
የምኖረው ለእኔ የምበለው ለነብሴ
ነገን የማላውቅ የምጠጣው ለስትፋሴ
ሁሉም ነገራ ለእኔ ብቻ ነበር ያዘመኔ

ግን አሁን ሁሉም ነገር ተቀይሮል
እኔ ማለት ቀርቶ እኛ ሆኖል
ብቸኝነት ቀርቶ አብሮነታችን ገኖል

ብዙ ነገሬን ባንተ ተክቻለው
ስስቅ እስቃለው ስታዝን አዝናለው
ስታዜም አዜማለው ስታለቅስ ከለቅሳለው
ስበላ እኔን ያጠግበኛል ስጠጣ ጥሜ ይቆርጥልኛል

ለምን መሰለህ ይሄ ሁሉ የሚሆነው
ስታዝን የማዝነው ስስቅ የምደሰተው
ለምን ይመስልሀል እኔነቴን ትቼ አንተን የምለው

ፍቅር ነው ለዚ ሁሉ መነሻ
መድረሻው የማይታወቅ የአብሮነት መነሻ
ለኔነት ቀርቶ የብቻ ህይወትን ማርከሻ
ፍቅር ነው የሁሉም ነገር ምክንያት

ስለኔ መኖር ትቼ ስላንተ እንዳስብ
በኔ ደስታ መጨፈር ትቼ ባንተሳቅ እንድጀብን
ለኔ መጨነቅን ትቼ ላንተ እንዳብር
ያረገኝ ፍቅር ነው ለሁሉም መነሻ
እንቅልፌን አሳጥቶ ያረገኝ አንተን አንተን እንድል

ጀግና ነበርኩኝ የሆንኩኝ ኩሩ አትበገሬ
ላየኝ ሁሉ ደመ መራራ አስፈሬ
ቆራጥ ከራሷ አልፎ ሀገሬዋን አስከባሬ

ምን ያረጋል ያንተ ፍቅር አረገኝ ገራገር
ብልጠትን አስክዳ ልብን የሚሰውር
ስለራስ መጨነቅን አስረስቶ ለሰው የሚያኖር
ፍቅር ያዘኝና እኔነቴን ባንተ አስለካኝ

ባንተ ጭንቅላት ልቀት ልክ አስገመተኝ
ባንተ ተጫዋችነት እኔነቴን አስመዘነኝ
ባንተ ሀዘን መጠን ለኔ ሀዘን ተረፈኝ
ባንተ አስተዋይነት እኔ ነገስኩኝ
እኔነትን ባንተ ልክ መዘንኩኝ

እራሴን ባንተ ውስጥ ሳይ ልዩነት ተሰማኝ
ባንተ አስተሳሰብ ልክ ሳስብ ምሁር የሆንኩ መሰለኝ
ባንተ ደስታ መጠን እራሴን ስገምት ፍልቅልቅ ሆንኩኝ
ባንተነትህ እራሴን ስመስል እኔነቴን አገኘሁኝ
ለዚ ሁሉ የደስታ መነሻ ፍቅር መሆኑን አስተዋልኩኝ።

እኔነቴን ባንተ ስለካው ፍፁም ሆኔ ተስተዋልኩ
ምክንያቱም አንተ ለእኔ ፍፁሜ ነህ
እድፍ የሌለብህ አብረቅራቂ አለሜ አንተ ብቻ ነህ
እኔነቴን አስረስተህ ልዩ ያረከኝ አንተ ነህ
ለዛም ነው የምልህ ወንድ ነን ከሚሉ ወንዶች ሁሉ ትለያለህ።


ፀሀፊ ፦ አስቴር ( ĥ ❤️ ľövě )

@itzmeastu2

@yegna_mastawesha

@miny_quotes

Pliss #share
አማረኛ ጥቅሶች pinned «እኔነቴ ባንተ ሲለካ የሴትነት ወጉ ደርሶኝ ልቤ በፍቅር ሲረታ እኔ ማለት ቀርቶ ሁሉ ነገር ሲሆን መንታ ደስታ በዝቶ ሀዘን ሲምታታ ብቸኝነት ቀርቶ ትካዜ ባንተ ሲፈታ እኔነቴን ባንተ ስለካው ያኔ እኔ ብቻ ሆኜ ከነበረኝ አቆም ጋር ፍፁም ልዩ ነው ምስቀው እና የማዝነው ለራሴ የምኖረው ለእኔ የምበለው ለነብሴ ነገን የማላውቅ የምጠጣው ለስትፋሴ ሁሉም ነገራ ለእኔ ብቻ ነበር ያዘመኔ …»
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇

ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇
ይቀላቀሉ👇👇👇

www.tg-me.com/yegna_mastawesha
www.tg-me.com/amaric_quotes
2024/09/26 17:46:23
Back to Top
HTML Embed Code: