በእንግሊዝ እድሜያቸው ከ18 እስከ 65 በሆኑ ሴቶች ላይ በተሰራው አንድ ጥናት ምንም አይነት ሚስጥር ቢሆን ከ10 ሴቶች አራቱ ሚስጥር መጠበቅ እንደማይችሉ ተመልክቷል፡፡ አርባ አምስት በመቶ (45%) የሚሆኑት በልባቸው የሚያስጨንቃቸውን ሚስጥር ለመገላገል ሲሉ የሚያወጡት ሲሆን ኋላ ላይ ግ ን እንደሚጸጽታቸው ተናግረዋል፡፡ ግማሽ ያህሉም ሚስጥር ላለመጠበቃቸው አልኮል መጠጣትን እንደምክን ያት አቅርበዋል፡፡ ሴቶቹ እንዳሉት ሚስጥሩን ለባሎቻቸው፣ ለፍቅር ጓደኞቻቸው፣ ለእናቶቻቸውና በጣም ምርጥ ለሚሉት ሰው ነው የሚናገሩት፡፡
በዚሁ ጥናት ላይ 83 በመቶ (83%) የሚሆኑት ራሳቸውን ታማኝ አድርገው ቆጥረዋል፡፡ በዚህም ከአራት ሶስቱ ጓደኞቻቸውን በፍጹም እንዳልበደሉ ወይም እንዳልካዱ ይናገራሉ፡፡ በጥናቱ ሌላው አስገራሚ ነገር ሴቶች በሳምንት ቢያንስ ሶስት ሐሜቶችን እንደሚሰሙ ተናግረዋል፡፡ ምንም ሆነ ምን ሴቶች ሚስጥር መያዝ የሚችሉት እስከ 47 ሰዓት (ሁለት ቀን) ብቻ መሆኑን ጥናቱ አመልክቷል፡፡
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️

7 ነገሮችን አስታውስ!
1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣
2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣
3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣
4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣
5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህርት መውሰድ እንጂ፣
6. ብቸኛው ወሰን ራስህ ነህ፣
7. ሕይወት ከመቅፅበት ትጠፋለች።
ስለሆነም ሕይወትን ኑር!
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️
1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣
2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣
3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣
4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣
5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህርት መውሰድ እንጂ፣
6. ብቸኛው ወሰን ራስህ ነህ፣
7. ሕይወት ከመቅፅበት ትጠፋለች።
ስለሆነም ሕይወትን ኑር!
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️
የራስን የማጋነን አባዜ
👉ለፍተን ያገኘነው ነገር እና በስጦታ ያገኘነው ነገር ልዩነት የሚፈጥርብን ለምንድነው? ስለገንዘብ ነው እማወራው። አብዛኛዎቻችን 2ሚሊዮን ብር ሎተሪ ቢወጣልን የምንጠቀምበት መንገድ የተለየ ነው። ቤት እንገዛለን ወይም እንዝናናበታለን ዱባይ ወይ ፓሪስ ቲኬት ቆርጠን አሪፍ የመዝናኛ ፓርክ ውስጥ እናሳልፋለን። ምን አገባን ገንዘቡ ቢያልቅ ለፍተን አላመጣነው። በአለም ላይ በተደረገ ጥናት ሎተሪ የሚደርሳቸው ሰዎች ስለገንዘቡ ግድ እንደማይሰጣቸው እና የትም ቢጠፋ ምንም እንደማይመስላቸው አረጋግጠዋል። ሎተሪ የደረሳቸውን ሰዎችም ህይወት ሲመረመር ተመልሰው የነበሩበት ላይ ተገኝተዋል።
👉ነገር ግን በተመሳሳይ 2ሚሊየን ብር ለፍታችሁ ብታገኙት ምን ታደርጋላችሁ? ወይ ባንክ ታስቀምጣላችሁ ወይ የሆነ ስራ ላይ ታፈሱታላችሁ ወይም ደግሞ ትቆጥቡታላችሁ። ሮልፍ ዶብሊ እንደዚህ ሲል ይጠይቃል ፦ ለፍታችሁ ያመጣችሁትም 2 ሚሊዮን ብር በስጦታ የተበረከተላችሁም 2 ሚሊዮን ብር አንድ ነው። ለፍታችሁ ስላመጣችሁት የሚቀየር ብር የለም ይላል።
👉ይሄ ነገር ብዙዎቻችን ላይ ይሰራል በበአል ቀን በልደት ቀን የምናገኛቸውን ብሮች ቤተሰብ የሚሰጠንንም ብር የትም ለማጥፋት ግድ አይሰጠንም። ይህ የራስን የማግነን አባዜ ኪሳራ ውስጥ ይጥለናል። በነገራችን ላይ እኛ ለፍተን ከምናመጣው ብር በላይ በስጦታ እና በተለያዩ የበአል ዝግጅቶች ላይ የምናገኛቸው ብሮች ብዙ ናቸው። እናም ገንዘብን መቆጠብ እና በትክክለኛ ቦታ ላይ ማዋል አግባብ ነው። ለፍታችሁ አመጣችሁትም ሳትለፉ ብር ብር ነው። ስለሆነም በትክክለኛው እና አግባብ በሆነው ቦታ ላይ አስቀምጡት። መልካም ምሽት እወዳችሁዋለው❤️

ሁለቱ ሰካራሞች
👉ሁለት ሰካራም ቀዛፊዎች ለሊት መድረስ ያለባቸው ቦታ ቢኖርም ትንሽ ለማረፍ ብለው ከአንድ መጠጥ ቤት ገብተው መጠጣት ጀመሩ እናም እንደመስከር ሲያደርጋቸው ተነስተው ጉዞ ለመጀመር ወደ ጀልባቸው አመሩ እናም መቅዘፊያቸውን አንስተው ውሀውን ቢከፍሉትም ካሉበት መንቀሳቀስ አልቻሉም። ቡዙ ሰአት ቀዘፉ ነገር ግን ካሉበት አልተንቀሳቀሱም። እሚደርሱበት አላቸው መንገዳቸውን ያውቁታል ጀልባውም አላቸው ነገር ግን አንድ ነገር ዘንግተው ነበር ጀልባዋ የታሰረችበትን ገመድ መፍታት።
👉አብዛኛዎቻችሁ ወጣቶች እንደነዚህ ናችሁ። አላማ አላችሁ፣ መሄጃችሁን ታውቃላችሁ፣ ህልማችሁም ተገልጦላችሁዋል። ነገር ግን ካላችሁበት እንዳትንቀሳቀሱ ያደረጋችሁ የሆነ ነገር አለ። ፀባያችሁ ፣ ልማዳችሁ ፣ ቤተሰብ ፣ አጉል ጉዋደኛ ፣ ሱስ፣ ሴሰኝ ነት። የተለያዩ ነገሮች አሉ። አለማን ብቻ ማወቅ ወዳሰብነው አያደርሰንም። አላማህን ለማስፈፀም እና ወዳሰብከው ለመድረስ መክፈል ያለብህን ዋጋ ሁሉ መክፈል ይኖርብሀል። ለአዚያ እንደነዚህ ሰካራሞች ትሆናለህ። ጀልባ ኖሮህ ምትሄድበትን አውቀህ ፣ መቅዘፊያ ኖሮህ ፣ ውሀው የተረጋጋ ሆኖ ነገር ግን የጀልባዋን ማሰሪያ ባለመፍታትህ ብቻ ትቆማለህ። ስለዚህ የያዘህ ምንድነው? ልቀቀው። ቤተሠብም ይሁን ጓደኛ ወይም ፍቅረኛ ብቻ ማንም ይሁን ካሰብከው አላማ እና ግብ እሚያስቆምህ መሰናክል ከሆነ ህይወት ላይ ምን ይሰራል ? እውነቴን ነው።።
👉የማላደርገውን አልነግራችሁም። ማንም በኔ ህይወት ላይ ዋጋ የሌለው መስሎ ከተሠማኝ እና ከምሄድበት የሚያስቀረኝ ከሆነ እቆርጠዋለው። ብዙዎቹንም ቆርጫቸዋለው። ከምወዳቸው ጀምሮ። ስለዚህ አላማዬን ሁሌም አሳድደዋለው እናም እይዘዋለው። የራቀኝ ቢመስለኝም ከትላንትናዬ አንድ እርምጃ እንደቀረብኩት አስባለው።ዛሬ ላይ የፈለኩበት ቦታ ባልደርስም ከትላንትናዬ አንድ እርምጃ እንደቀረብኩት አውቃለው። የፈጀውን ይፈጃል እንጂ እደርስበታለው። ምክንያቱም ብዙ ዋጋ ከፍዬበታለው ጀልባዬን እያሰረ ያስቸገረኝን ዛሬ ላይ ሚጠቅም የመሠለኝን ነገር ነገዬን እማያሳየኝን ሁሉ በጥሼዋለው። ነገም እየበጠስኩ እሄዳለው።
👉አንተ ከምቾትህ ሳትወርድ ነው አቃተኝ እምትለው ስለዚህ ውጣ ከምቾትህ።

ቋንቋችን “ጊዜ” ይባላል!
አንድን ሰው ከልባችሁ የምታከብሩት ከሆነ ቀላሉ መመዘኛ የዚያን ሰው ሰዓት ወይም ጊዜ የማክበራችሁና ያለማክበራችሁ ጉዳይ ነው፡፡ በተጨማሪም፣ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ለዚያ ሰው ስትሰጡት ያንን ሰው እንደምታከብሩት መልእክትን እያስተላለፋችሁ ነው፡፡ ገንዘብ፣ ቁሳቁስና የመሳሰሉት ነገሮቻችሁን ለማንም ሰው ልትሰጡ ትችላላችሁ፣ ጊዜያችሁን (በተለይም የተጣበበውን) ግን ለሚከበርና ለመወደድ ሰው ነው የምትሰጡት፡፡
አንድ ስራ በትክክል ከተከናወነ ወሳኝ የሆነ ጥቅም እንዳለው ስታምኑ ስራውን በሰዓቱ ጀምራችሁ በሰዓቱ ታጠናቅቁታላችሁ፡፡ ስለሆነም፣ ግድ ከማይሰጣችሁ ስራ ጊዜን እየወሰዳችሁ ለምታከብሩትና ጥቅም ላለው ታውሉታላችሁ፡፡
ማሰተካከያ ልናደርግበት የሚገባን ቀውሰ ያለው እንግዲህ እዚህ ላይ ነው፡፡ የአብዛኛዎቻችን የግንኙነት ቀውሶች፣ በስራ ስኬታማ ያለመሆንና የመሳሰሉት ቀውሶች መነሻቸው ለምንወደውና ለእኛ ወሳኝ ለሆነ ሰውም ሆነ ስራ ተገቢውን ጊዜ አለመመደብና አለመስጠት ነው፡፡ ይህ ቀውስ ብዙ ጠቃሚ የሆኑ ሰዎችንና ስራዎችን ከእጃችን እንዲወሰዱ ያደርገናል፡፡
ይህንን አትርሱ፣ ማንኛውም ሰው ሆነ ስራ እኛ ተገቢውን ጊዜና ትኩረት ካልሰጠነው ተገቢውን ጊዜና ትኩረት የሚሰጡት ሰዎች “ላፍ” አድርገው ይወስዱታል፡፡
ጊዜያችሁን ለምትወዱት፣ ለምታከብሩትና ቅድሚያ ለምትሰጡት ሰው ስትሰጡ ተገቢውን ምላሽ ታገኛላችሁ፡፡ ተገቢውን ምላሽ ካላገኛችሁ ደግሞ ግንኙነታችሁን እንደገና ማጤንና ማስተካከያ ማድረግ የግድ ነው፡፡
ዋጋ ለምትሰጡት ስራም ቢሆን ጊዜ ስትሰጡት ስራው ውጤትን በመስጠት ይመልስላችኋል፡፡ ስራው ጊዜያችሁን እየወሰደ ውጤት የማይሰጣችሁም ከሆነ ደግሞ ስራው እንደገና ሊቃኝ ይገባዋል፡፡
ለዚህ ነው “ጊዜ” የመግባቢያ ቋንቋ ነው የምንለው፡፡@mihret_debebe

👉 ሚስትህን የዘወትር ልብሱዋን ለብሳ እንጂ ተብለጭልጫ አትምረጣት። ለምን መሰለህ በዚህ በወጣትነት ጊዜያችን ላይ ለፍቅር የምንመርጣቸውን አካላት በቤታችን ሳይሆን በአደባባይ ነው እምናያቸው። እናም በአደባባይ ሁላችንም አምረን እና ተውበን ነው የምንወጣው። በቤታችን ውስጥ ግን በፓንትም ልንቀመጥ እንችላለን። ሁሌም ቢሆን የኔ የምትላት ወይም የኔ የምትይው ፍቅረኛሽን በአደባባይ ባለው ማንነቱ ሳይሆን እቤት ውስጥ ባለው እሱነቱ ምረጭው። በአደባባይ የሚያስከብርሽ ሆኖ በቤት ውስጥ የሚያንቋሽሽ ፍቅረኛ ከሆነ ያለሽ ህይወትሽ የተበላሸ ይሆናል። አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ አሁን እና ነገ ፈፅሞ አንድ አይደለም። ምን ማለት መሰላችሁ ዛሬ በአደባባይ በማንነቱ ያከበራችሁ ባላችሁ በቤቱ የተለየ ነው እሚሆነው።
👉የሚስትህን ሞያ ለማወቅ እናቲቱን ተመልከት ይባላል አይደል። ምን ማለት መሰለህ ሁሉም እሚገለጠው በጓዳ ቤት ውስጥ ስለሆነ ነው። ሁሌም የኔ ከምትሉት የፍቅር አጋራችሁ ጋር ግልፅ ሆናችሁ ተነጋገሩ። ለምን እንዳፈቀራችሁ። ስለ ፀባያችሁ ስለ ቤት ማንነታችሁ ስለእያንዳንዱ ድካማችሁ እና ጥንካሬያችሁ ተወያዩ ምክንያቱም ነገአችሁን ለማሳመር የምትፈልጉ ከሆነ የግድ ያስፈልጋችሁዋልና ነው።
👉አብዛኛውን ጊዜ ፍቅረኛዬን መጠየቅ እምፈልጋቸው ጥያቄዎች አሉ ነገር ግን እንዳይቀየመኝ እና እንዳይደብረው እንዳላስከፋው ስል ዝም እላለው ይሉኛል። እንደዚህ አይነት የአይምሮ መሸማቀቅ በፍቅረኞቻችሁ ፊት ማስተናገድ አይገባችሁም አግባብም አይደለም። ስለዚህም ሲባል ይህንን በማስተካከል ስለፍቅራችሁ ስለ ድካማችሁ አውሩ። እወዳችሁዋለው መልካም ቀን🙏
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️
👉የሚስትህን ሞያ ለማወቅ እናቲቱን ተመልከት ይባላል አይደል። ምን ማለት መሰለህ ሁሉም እሚገለጠው በጓዳ ቤት ውስጥ ስለሆነ ነው። ሁሌም የኔ ከምትሉት የፍቅር አጋራችሁ ጋር ግልፅ ሆናችሁ ተነጋገሩ። ለምን እንዳፈቀራችሁ። ስለ ፀባያችሁ ስለ ቤት ማንነታችሁ ስለእያንዳንዱ ድካማችሁ እና ጥንካሬያችሁ ተወያዩ ምክንያቱም ነገአችሁን ለማሳመር የምትፈልጉ ከሆነ የግድ ያስፈልጋችሁዋልና ነው።
👉አብዛኛውን ጊዜ ፍቅረኛዬን መጠየቅ እምፈልጋቸው ጥያቄዎች አሉ ነገር ግን እንዳይቀየመኝ እና እንዳይደብረው እንዳላስከፋው ስል ዝም እላለው ይሉኛል። እንደዚህ አይነት የአይምሮ መሸማቀቅ በፍቅረኞቻችሁ ፊት ማስተናገድ አይገባችሁም አግባብም አይደለም። ስለዚህም ሲባል ይህንን በማስተካከል ስለፍቅራችሁ ስለ ድካማችሁ አውሩ። እወዳችሁዋለው መልካም ቀን🙏
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️
💎ለነገሮች ብቁ አይደለሁም ብለህ አትሽሽ፡፡ሳትሞክር ብቁ መሆን አታውቅም፡፡
ደጋግመህ ሞክር!አሸናፊነት የሚገኘው ባለመውደቅ ሳይሆን ወድቆ በመነሳት በመሞከር ነው፡፡
ጀግኖች ሁሉ ወድቀዋል ግን ተነስተው የአለማችንን ታሪክ ቀይረዋል።
ተመልከት ከዚህ ሰው የበለጠ ምን ምስክር ይኖራል ኒክ የማይሰራው የለም በመሞከሩ አለምን ሁሌም ያስደምማል።
አንተስ/አንቺስ ምን አለ በውስጥሽ/ህ ?💎
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️
ደጋግመህ ሞክር!አሸናፊነት የሚገኘው ባለመውደቅ ሳይሆን ወድቆ በመነሳት በመሞከር ነው፡፡
ጀግኖች ሁሉ ወድቀዋል ግን ተነስተው የአለማችንን ታሪክ ቀይረዋል።
ተመልከት ከዚህ ሰው የበለጠ ምን ምስክር ይኖራል ኒክ የማይሰራው የለም በመሞከሩ አለምን ሁሌም ያስደምማል።
አንተስ/አንቺስ ምን አለ በውስጥሽ/ህ ?💎
😘@mihret_debebe 😘
😍@mihret_debebe 😍
❤️❤️@mihret_debebe❤️❤️
💚💛❤️
#ምክር •••••••
✅በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ።
✅በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ።
✅ በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ።
✅ በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል።
✅በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ።
✅ በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም።
✅በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ።
✅በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ።
✅ በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ።
✅በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ።
✅በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም።
✅ በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ።
✅ በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ።
✅በጣም ብዙ ስለ ህይወት የምታስብና የምታሳድድ ከሆነ ፣ ሁሉንም ነገርህን ታጣለህ።
🔰 በጣም ብዙ ነገር የምትጠብቅ ከሆነ ፤ በጣም ትከፋለህ። በጣም ብዙ አትሁን ምክንያቱም ያ በጣም ብዙ ነገር ብዙ ይጎዳሀልና።

♦ልብ በሉ የሰው ልጅ ብቸኛ ነው የሚባለው ከፈጣሪ ሲርቅ ብቻ ነው ...
✳ በዙሪያህ ሰው ያጣህ ቀን ራስህን ወዳጅ የሌለው ብቸኛ ሰው አርገህ በፍፁም እንዳትጨነቅ ፤ ሰው ብቸኛ ነው የሚባለው ከፈጣሪው ሲርቅ ነውና ፤
ወዳጄ አንተ እንደ መፃጉ ሰው የለኝም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ይሆናል ግን አስተውል " አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም" ተብሎ ተፅፏል ።
ትናንት አጃቢ የበዛልህ ሰው ነበርክ ዛሬ ግን ብቻህን ቁመህ ይሆናል በዚህም ብዙ አትደነቅ ከክርስቶስ እጅ እንጀራ እና አሳ በበረከት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች መች በመከራው ጊዜ በቀራንዮ አደባባይ ከርእሱ ጋር ቆሙ ታዲያ ሕይወት ለሰጣቸውና ምግበ ነብስ ምግበ ሥጋ ለሆነላቸው ለክርስቶስ ያልሆኑ ሰወች እንዴት ለእኔ አልሆኑም ብለህ ትገረማለህ ?
አይንህን ገልጠህ ልብህን ከፍተህ አስተውል #ሰው ማለት ሸንበቆ ነው ከተደገፍከው ይሰበራል ተሰብሮ እንኳ አይተውህም ስለተደገፍከኝ ነው የተሰበርኩት ብሎ ስባሪውን አሹሎ ውስጥህ ድረስ ይወጋሀል ፤ እናም ወዳጄ በጆሮህ ሳይሆን በልብህ ስማኝ ዘመድ ወይም ታማኝ ጓደኛ ላይኖርህ ይችላል ግን ከሁሉ በላይ ሆኖ ሁሉን የሚገዛ #አልፋና_ኦሜጋ ኋለኛው እና መጨረሻው እኔ ነኝ ያለው አንተን ከፍ አርጎ የሚሾምህ ፈጣሪ ስላለህ ወዳጅ አዝማድ ስለማጣትህ በፍፁም እንዳትጨነቅ ዮሴፍን ወንድሞቹ በግፍ ሸጠውት ወደ ግብፅ ሲወርድ ማንም ሰው አልነበረውም #ፈጣሪ ግን በጲጥፋራ ቤት በባዕድ ሀገር ገዥ አድርጎ ሾሞታል ።
በዚ እኔና አንተም ባለንበት ዘመንም ዛሬም ድረስ በሰዎች ተንኮል ብዙዎች ይሸጣሉ ፣ ይገፋሉ ፣ ይሰደዳሉ ፈጣሪ ደግሞ በፍቅሩ ገዝቶ መገፋትህን ገፍቶ በምድሩ ይሰበስብሀል እናም ወዳጄ ጊዜን አይቶ የማይከዳ ዘመን የማይለውጠው ምንጊዜም ሰው ለሌላቸው ቀድሞ የሚደርስና ስላንተ ካንተና ከሰወች በላይ የሚጨነቅልህ የነብስህ ጌታ የሆነው ዘላለማዊው ፈጣሪ አለህና ስጋህን አይተው ለሚቀርቡህና ለሚርቁህ ስጋ ለባሽ ፈራሽ ሰወች ስለማጣትህ በጭራሽ የሰናፍጯን ቅንጣት ታክል ጭንቀት እንዳይገባህ በሱ በፈጠረህ ብቻ የሰናፍጯን ቅንጣት ታክል እመን ያኔ ብቻህን ሆነህ እልፍ ትሆናለህና ።
ሼርርርር።።።።።

💚💛❤#Good__night 💚💛❤
* ስኬታማ ሰወች ከንፈር ላይ #ሁለት ነገር ይስተዋላል !
1ኛው ↩«#ዝምታ» ሲሆን
2ኛው ↩ «#ፈገግታ» ነው።
ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬቱ ላይ ብታስቀምጥ ጕንዳኖች ጨውን ትተው ስኳሩን ልሰውት ይሄዳሉ።
✔ ወደጆቼ ሆይ እናንተም ህይወታችሁን የሚያጣፍጥላችሁን ሰው ምረጡና ጣፋጭ ኑሮን ኑሩ።
✔ ግብህ ጋ መድረስ ከተሳነህ ግብህ እንጅ ተስፋህ አይቀየርም።
✔ ዛፎች ቅጠሎቻቸውን እንጅ ስሮቻቸውን አይቀይሩም።
✔ክብር መስጠት ላለብህ ጉዳዮች ላይ ክብር ስጥ።
✔ ቀለል ማድረግና አንዳንዴም ማለፍ ላለብህ ጉዳዮች ላይ ጊዜህን አታባክን።
#ልብ ይበሉ አዳዲስ መፃፅፎች በየ ሰዓቱ ከፈለጉ
ፔጁን ሼር፣፣ 🏆

ለማሰብ እንፈራገጥ!
የትም አገር ብትሄዱ ያልነቃ ሕዝብ መሆን ከባድ ነው። ሕዝብ ለማሰብ ካልተፈራገጠ ከሰል ነው። [የሚሆነው] ከሰል ወጥ ይሰራልጂ ከሚሰራው ወጥ የሚደርሰው(የሚያገኘው) ነገር የለውም!
ለማሰብ ያልተፈራገጠ ሕዝብ ያጨበጭባል ለምን? እንደሚያጨበጭብ አያቅም ይኖራል ለምን? እንደሚኖር አያውቅም ለማሰብ እንፈራገጥ!

አንዳንድ አስቀያሚ የሕይወት ዕውነቶች
◄▸► ◄▸► ◄▸◄ ◄▸◄ ◄▸ ◄▸ ◄▸
1. አንዳንድ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ውድቀትህን እና መውደቅህንን በድብቅ እየጠበቁ ናቸው። አንዳንዶች መልካም እየተመኙልህ ሊሆን ይችላል። እና ፣ ጥሩ ስትሰራ ማየት ይፈልጋሉ ።ነገር ግን፣ ከእነሱ የተሻለ እየሰራህ ከሆነ እሱን ላይፈልጉ ይችላል። ስለዚህ ምንም አይነት ነገር ቢደርስብህ መጥፎ ጊዜህን ከጓደኞችህ ወይም ከዘመዶችህ ጋር ቢሆንም በተለይም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አታካፍል።
2. ወላጆችህ ካልሆኑ በስተቀር ሕይወትህ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ማንም አያስብም። ትግላችሁን ለራሳችሁ አድርጉ እና በህይወት ውስጥ ግፉ። ሰዎች በማማረርህን በአቤቱታህን ሰልችተዋል ነገርግን ለአንተ ላለመናገር መርጠዋል።
3. ብዙ ሰዎች አይለውጡም ግን ያስመስላሉ። ብዙዎች ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ይከዱሃል። ነገር ግን ፣ በፍቅር በመውደቅ ወይም ሰዎችን በማመን እራስዎን አይወቅሱ ዝም ብለህ ቀጥል።
4. ሁልጊዜ የምትፈልገውን አታገኝም እና የምትጸልይላቸው አብዛኛዎቹ ነገሮች አይፈጸሙም። ነገር ግን ይህ ከመጸለይ ሊያግድዎት አይገባም ምክንያቱም ጸሎት ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ ይሰራል።
5. ደስታ ለዘላለም አይቆይም ሀዘንም ለዘላለም አይቆይም። ሕይወት ለእርስዎ ምንም ያህል ከባድ ወይም ጥሩ ቢሆንም ፣ ለዘላለም እንደማይሆን ያስታውሱ። ደስታ በሀዘን እና ጭንቀትን ይተካል። በተጨማሪም ሀዘን እና ጭንቀት በደስታን ይተካሉ። ይህንን ቀደም ብለው ባወቁ መጠን ህይወትዎ የተሻለ እና ያነሰ ጭንቀት ይሆናል።
6. የቱንም ያህል ቆራጥ፣ ትኩረት ወይም ደፋር ብትሆን ሕይወት በእርግጠኝነት ይሰብርሀል። በህይወት ውስጥ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ትወድቃለህ እና ትበሳጫለህ። የእርስዎ እቅዶች፣ ህልሞች እና ምኞቶች አንዳንድ ጊዜ አይሰሩም። ግን መንቀሳቀስዎን ይቀጥሉ እና የተሻሉ ቀናት እየመጡ መሆኑን ልብ ይበሉ።
7. ሁሉም ሰው ስለ ምንም ስለማያውቀው ነገር አስተያየት አግኝቷል እና ብዙ አላዋቂዎች ሲሆኑ, ብዙ አስተያየቶች ይኖራቸዋል, ምክንያቱም ገደቦች ሁል ጊዜ የሚጣሉት በእውቀት ክፍተቶች ነው።
8. ስሜቶች ከተቆጣጠሩትህ አንተነትህን ቀድመህ አተሀል። ስሜትህ ጠላትዎ ሊሆኑህ ይችላል,። ለስሜት ራስህን ከሰጠህ, እራስህን ታጣለህ, ምክንያቱም ሰውነት ሁል ጊዜ አእምሮን ስለሚከተል።
9. ትልቅ ውሸት ከተናገርክ እና ብትደግመው ሰዎች በመጨረሻ ያምኑታል። ፖለቲከኞችን ጠይቋቸው የተሻለ ይነግሩዎታል።
10. የቱንም ያህል ጠንካራ ብትሆን ደካማ እንድትሆን የሚያደርግህ ሰው አለ።
ተጨማሪ ፅሁፎችን ለማግኘት ቴሌግራምችንን ይጓብኙ ብዙ ይማራሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ይሆናል!
---ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
ውብአለም ተመለሺ---------
የአበበ መለሰ - እውነተኛ ገጠመኝ
ትልቅ ሰውዬ ናቸው። በናዝሬት አንድ መዝናኛ በር ላይ ቆመው "ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው አግዙኝ" እያሉ ይማፀናሉ።
......
በቦታው የነበረው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ታላቅ ስም ያለው የዜማው ምንጭ አበበ መለሰ ይህንን የሰውየውን ድምፅ ሲሰማ ደነገጠ። በርግጠኝነት ይህንን ድምፅ ያውቀዋል።
.......
እናም ለማረጋገጥ እርዳታ ይጠይቁ የነበሩትን ሰውዬ አተኩሮ እያያቸው አባቴ ምን ሆነው ነው ሲል ጠየቃቸው። ሰውየውም ለአንድ ጉዳይ ከሚኖሩበት ቦታ መጥተው አሁን መመለሻ አጥተው እንደተቸገሩ ነገሩት።
.........
አበበ አሁን ማን እንደሆኑ እርግጠኛ ሆነ። ይህ ድምፅ የአያ ትርፌ ድምፅ ነው። ወንበር ስቦ ካስቀመጣቸው በኋላ ይጠይቃቸው ጀመር ።
አባቴ፦ ስምዎት አያ ትርፌ ነው አይደል?
አዎ አሉ
ጎጃም ውስጥ የጁቤ አይደል የሚኖሩት?
ልክ ነህ ልጄ
እኔ አበበ እባላለሁ። ከብዙ አመታት በፊት እርሶ ቤት እመጣ ነበር።
አያ ትርፌ አላስታወሱትም ።
አበበ ግን በደንብ አውቋቸዋል።
እኚህ አሁን ከሀገራቸው ወጥተው መመለሻ በማጣት ሲለምኑ ያገኛቸው ሰው የያኔው የጮማው፣ የቅቤው፣ የእርጎውና የማሩ ጌታ አያ ትርፌ ናቸው። እኚህ ሰው አደለም ለራሳቸው ለሰውም ይተርፉ የነበሩ ሲሆኑ አበበንም ጥብስ ከጥሬ እያበሉ ለወራት እንግዳቸው አድርገውት ነበር።
....
ከብዙ አመታት በፊት በ1974 ዓ.ም ላይ የአሁኑ ታዋቂ የያኔው ወጣት አበበ መለሰ የገጠሩን ህብረተሰብ ለማስተማርና ለመርዳት ሲባል ታውጆ በነበረው ዘመቻ ምክንያት ጎጃም ውስጥ የምትገኝ የጁቤ የምትባል የገጠር ከተማ ዘምቶ እያለ ነበር እኚህን ሰው የሚያውቃቸው።
.....
አያ ትርፌን የዛኔ ሲያውቃቸው የሞላ ኑሮ ያላቸው ወጣት ከምትባል ሚስታቸው ጋር በፍቅር የሚኖሩ ሰው ወዳጅ ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው ነበሩ ።
....
ዛሬ ሀገራቸው መግቢያ አጥተው በችግር ከስተው እና ጠቁረው ፊቱ ቆመው ሲለምኑ ድንገት ያገኛቸው አያትርፌ ያኔ ወዛቸው የሞላ ፡ ደስተኛ ትዳር ፡ ውብ የሆነች ሚስት የነበራቸው ፡ የተከበሩ አባወራ ነበሩ።
......
አበበ ሰውየውን አጠገቡ አስቀምጦ የትና መቼ ያውቃቸው እንደነበር ነገራቸው።
ለመሆኑ ለምን መጥተው ነው
አይ ታሪኩ ብዙ ነው ልጄ ብለው ይነግሩት ጀመር ፡ አያ ትርፌን ከቀዬያቸው አርቆ ፡ ለችግር የዳረጋቸው የሚወዷት ሚስታቸው ድንገት ከቤት መጥፋት ነበር።
......
ድንገት አንድ ቀን ከእርሻ ውለው ቤት ሲመለሱ ፡ ያቺ ምድጃውን ለኩሳ ፡ ቡና አቅርባ ፡ ቤቱን አሙቃ ትጠብቃቸው የነበረች ሚስታቸው ውባለም የለችም ።
.....
ትመጣለች ብለው ጠበቋት ።
.....
ውባለም ርቃ ሄዳለች ።
.........
ካሁን አሁን ከዛሬ ነገ ትመለሳለች ብለው በር በሩን የሚያዩት አያ ትርፌ የውባለም ወጦ መቅረት እውን ቢሆንባቸው እሳቸውም በራቸውን ዘግተው ፍለጋ ወጡ።
...........
አዲስ አበባ ታየች ሲባል አዲስ አበባ ሄደው ውባለሜን አያችሁ ወይ ሲሉ በከንቱ ደከሙ።
....
ሀረር ታየች አሏቸው
......
አያትርፌ ፡ ውቧ ሚስታቸው ውባለም ታይታለች ወደተባለበት ሀረር ተጓዙ።
....
ሀረርም የለችም።
......
በዚህ መሀልም እህልና ከብቶቻቸውን ሽጠው የያዙት ገንዘብ አለቀ።
እንደምንም አዳማ ደረሱ።
...
የሞላ ኑሮ የነበራቸውን እኛ የተከበሩ ሰው ችግር አሸንፎ የሰው ፊት እንዲያዩ አደረጋቸው።
.....
በዚህ ሁኔታ ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው እያሉ ሲለምኑ ከአመታት በፊት መልካም ካደረጉለት ከአበበ መለሰ ጋር ተገናኙ።
....
አቤ ይህንን አሳዛኝ ታሪክ ከሰማ በኋላ አያትርፌን ሳንቲም ሰጥቶ አልሸኛቸውም።
ይዟቸው ያረፈበት ቦታ ሄደ። ተጎሳቁለው የነበሩት አያ ትርፌ ፡ ሻወር ወሰዱ ፡ ልብሳቸው በአዲስ ተቀየረ።
....
ድንገት ሳያስቡት በማያውቁት ሰውና ከተማ ውስጥ አይዞት አባቴ የሚል ሰው አገኙ። በአንድ ወቅት ያደረጉት መልካም ስራ ስንቅ ሆኖ፡ ከዚህ መልካም ሰው ጋር አገናኛቸው።
አበበ መለሰ አያ ትርፌን በዚህ ሁኔታ ካስተናገደ በኋላ፡ የትራንስፖርት ብቻ ሳይሆን ኑሯቸውንም ሊደጉም የሚችል ብዙ ገንዘብ ሰጥቶ ልብሳቸውን ቀያይሮ፡ ወደሀገራቸው ሸኛቸው።
..........
አበበ መለሰ አያ ትርፌን ወደ ሀገራቸው ከሸኘ በኋላም የሳቸው ነገር ከውስጡ ሊጠፋ አልቻለም። እና ይህንን አሳዛኝ የአያ ትርፌንና የውባለምን የፍቅር ታሪክ በዜማ ለመስራት ተነሳ።
እናም ሙዚቃ ለመስራት አብሮት አዳማ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ ታደሰ እንዲዘፍነው አንድ ዜማ ሰራ።
.....
ይህ ከቴዲ ታደሰ ተወዳጅ ስራዎች መሀከል አንዱ የሆነው ውባለም ናፈቅሽኝ የሚለው ዜማ የተሰራው በዚህ ሙድ ነበር።
ሆኖም ይህንን ዜማ የሰራው አቤ፡ ግጥሙን እንዲሰራ ለይልምሽ ሰጠው።
ይህ ዜማ ሲወጣ አበበ መለሰ አሁንም በውስጡ ያለው፡ የአያትርፌና የውባለም ነገር በግጥሙ እንዳልተገለፀ ተሰማው። ምክንያቱም አያ ትርፌንም፡ ውባለምንም በአካል የሚያውቀው እሱ ነው።
ሌላ ስራ ለመስራት አሰበ ።
እናም ኤፍሬም ታምሩ ውባለም ተመለሽ(ጎጆሽ ይሻላል) የሚለውን ስራ ግጥሙንና ዜማውን ሰርቶ ሰጠው።
እንግዲህ በፊት በፊት ሙዚቃ የሚሰራው በዚህ መሳይ ጥልቅ ስሜቶች ነበር።
........
የፍቅርን ሀያልነትና ፡መልካም ስራ አንድ ቀን ሊከፍል የሚችል መሆኑን የሚያሳይ ህያው ታሪክ ።
ምንጭ ©W.T እንደፃፈው
ሀቅ እና ድንቅ

ተስፋ መቁረጥ ሲሰማህ ልብህን ወደ ፈጣሪህ አዙርና እንዲህ በል 👇
" አምላኬ ሆይ ችግር በረታብኝ። ፅናቱን ስጠኝ። መከራን የምቋቋምበትን ብርታት ስጠኝ። እኔ አልችልም አንተ ግን ትችላለህ። እኔ ደካማ ነኝ አንተ ብርቱ ነህ። በእኔ ሳይሆን ባንተ መንገድ ውሰደኝ!
ያንተ ፍጹምነት ከሰውነቴ ይበልጣል! የሁኔታዎች ሁሉ ባለቤት አንተ ነህ። በተዓምራቶችህ አልጠራጠርም! የጠፋውን ተካልኝ። የተሰበረውን ጠግንልኝ። ተስፋዬን መልስልኝ። ተስፋዬን አለምልምልኝ። አምላኬ ሆይ መከራን የምችልበት አቅም ስጠኝ። ነገዬ አብራልኝ። ነገ ብርሃን ከፊቴ እንዳለ በተስፋህ አግዘኝ። አምላኬ ሆይ ከአጠገቤ አትራቅ። ደካማህን ጠብቀኝ 🙏 አሚን 🙏"

በአንድ ወቅት ዝሆን ና ዉሻ በተመሳሳይ ጊዜ ላይ #አረገዙ...ከሶስት ወራት በኋላም ዉሻ ስድስት ግልገሎችን ወለደች..ስድስተኛዉ ወር ላይ መልሳ አረገዘች...በድጋሚ ዘጠነኛዉ ወር ላይ ደርዘን ግልገሎችን ወለደች::
አስራስምንተኛዉ ወር ላይ ወደ ዝሆን ጠጋ ብላ <<እኔ ምልሽ ግን እርግጠኛነሽ እርጉዝ ነሽ?..
↩በተመሳሳይ ጊዜ ነዉ ያረገዝነዉ..ይሄዉ እኔ ብዙ ጊዜ ወልጀ ልጆቸ፡ራሱን የቻለ ትልቅ ዉሻ እየሆኑ ነዉ...አንቺ ግን አሁንም 'ርጉዝ ነሽ....ምንድን ነዉ ነገሩ??>> አለቻት::
ዝሆንም ድምፇን ለስለስ አድርጋ
<<አንድ እንዲገባሽ የምፈልገዉ ነገር አለ...አየሽ እኔ ስወልድ የምወልደዉ ግልገል አይደለም..ዝሆን እንጂ!!
የምወልደዉ ደሞ በሁለት አመት አንዴ ነዉ..የእኔ ልጂ ምድርን የረገጠ እለት..ምድርም መፈጠሩን ታዉቃለች..የእኔ ልጂ መንገድ ሲያቋርጥ ሰዎች እርምጃቸዉን አቁመዉ በአድናቆት ካሚራቸውን አውጥተው እየቀርፁ ያዩታል..
የእኔ ልጂ ቀልብን የሚሠርቅ ነዉ....እኔ የምወልደዉ ሃያልና ታላቅ ነዉ!!>> አለቻት
↩ስለዚህ ወዳጀ የሌሎች ፀሎት ቶሎ ምላሽ ሲያገኝ የናንተ የዘገየ ቢመስላችሁ እምነት አትጡ..በሌሎች በረከትም አትቅኑ!!
የራሳችሁን መባረክ ያላገኛችሁ ቢመስላችሁ..ተስፋ አትቁረጡ..ይልቅ ለራሳችሁ እንዲህ በሉት
<<የእኔም ጊዜ እየመጣ ነዉ..ምድርን የረገጠ እለትም..ህዝብ ሁሉ በአድናቆት ይቀበለዋል>>
በሉ//
አስተማሪ ሁኖ ካገኙት. ሼር ያርጉት

አንድ ወታደር ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ በውጊያ ሜዳ የወደቀ ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል።
አለቃውም "በህይወት መኖሩ ለማይታወቅ ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ መጣል የለብህም" በማለት ይናገረዋል።
ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል ከብዙ ፍለጋ በኋላ እራሱን በሞት ቀጠና ውስጥ መስዋዕት አድርጎ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል።
አለቃውም: "ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሰው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ?" በማለት ይጠይቀዋል፤
ወታደሩ ግን ባደረገው ነገር ደስተኛ ስለነበር "አለቃዬ! ይህኮ ምንም ማለት አይደለም"...ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ እያለ ደርሼበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር "
አለቃውም "ለመሆኑ ምን አለህ?" ብሎ ሲጠይቀው ወታደሩም እንዲህ ብሎ መለሰ...
"እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ" ነበር ያለኝ
ሰው ሰውን በአስቸጋሪ ሁኔታ በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ እንደሚመጣለት እርግጠኛ ሆኖ ከጠበቀው እኛስ በምናልፍባቸው የህይወት ውጣ ውረዶች ፈጣሪ እንደሚመጣልን ለምን እርግጠኛ አንሆንም?...
.....ይመጣል
ይመጣል