Telegram Web Link
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ኤሎራ🍂)
እንደምን አደራችሁ 🤍
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (𝓵𝓲𝓵𝓲🍫)
ካከበሩህ አክብራቸው። ባያከብሩህም አክብራቸው። የሌሎች ስነምግባር ያንተን ጨዋነት እንዲቀንሰው አትፍቀድ። ምክኒያቱም አንተ እምትወክለው ራስህን እንጂ ሌሎችን አይደለም!

Good morning 🌞🌅

Have a Nice day!!
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ቦ𝐍𝐈 ☨)
real 😭
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (HUSSLE'☦️²¹'¹³)
ከልብ መሳቅ ካቆምን ቆየን እኮ.. ሳቁን ተወው እና የምታስቀድመውን ልንገርህ ከሰማህ 😡 ማንም ያንተንም ህመም አይታመም ስለዚህ በሕይወትህ ውስጥ ገብቶ ላክምህ..ላድንህ.. የሚል እንዳይኖር..አንተም በፍፁም የሰውን ቁስል ለማከም እንዳትሞክር‼️  ስነግርህ ስማኝ አያገባህም አያገባህም 😡.. በቃ በጣም ቅርብ ለመሆን አትሞክር አይፈልጉህም.. ካልጠሩህ ሳይሆን ቢጠሩህም እንደማታስፈልግ ከታወቀህ አትሂድ.. ካልነገሩህ ብቻ ሳይሆን ሊነግሩህ ቢፈልጉ እንኳን አትጠይቅ.. ወደራስህ ተመለስ.. መጀመሪያ የራስህን ጉዳይ ጨርስ አለቀ ተግባባን..

ጁምዓ ሙባረክ ብያለሁ My People 🫡❤️‍🔥

ሰላም ዋላችሁ ✌️🏽 RASTAFARI 🔥
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ኤሎራ🍂)
........ጠዋትን በግጥም.........

እምነቴን #አረግጦ
 
#ቃልኪዳኔን ግጦ
"
#ውሻ ነሽ እሺ" ብሎኝ ወደ ሌላ ሲበር
  
#ታማኝ ነሽ እንዳለኝ አልገባውም ነበር።

ድባቡን አይቼ........
  ሰውን
#የምከዳ ሳልቆይ እንኳን አመት
#እግዚአብሔር ይመስገን አይደለሁም #ድመት!

ቃሉን ስትጠራው ቢመስልም
#ቆሻሻ
   ባክህ ስማፀንህ
#ደግመህ በለኝ ውሻ
እው እኔ
#ውሻ ነኝ....
   ዛሬ ብቻ አደለም አስከ
#መጨረሻ!!🩸

ደና አደራችሁ..........❤️‍🔥🫶🏻
they found bro irl 😭
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (HUSSLE'☦️²¹'¹³)
እንደ ሃሳብ ተጓዥ.. እንደ ትዝታ ጉልበተኛ.. እንደ  ፍቅር ሃያል.. እንደ ጊዜ የበላይ.. የሰው ልጅ በታሪኩ አላየም..

ሃሳብ ግን ሩቅ ተጓዥ ነው.. መንገደኛ.. ምንም እና ማንም የማይገድበው.. በጫጫታ ያልተረበሸ.. በዝምታ የደመቀ..

ሰላም ዋላችሁ ✌️🏽


ቀኃስ 👑
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (✿❀🦋❀✿*)
ህይወት በጊዜ የታጠረች አጥር ናት እና በዚያ አጥር መሃል ሁነን በምናከናውነው ተግባር የህይወትን ትርጉም እንረዳለን ለዛም መሰለኝ ሁላችንም ለህይወት ያለን አመለካከት ፍጹም  የተለያየ የሆነው ...🤎

ደህና አመሻቹ🪽
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ኤልሮኢ🪄)
ከልብ ሞልቶ የፈሰሰው ነውና ከአፍ የሚወጣው..ለቀልድም ቢሆን አንደበታችንን ለክፉ ቃል አናሰልጥነው!🙌🏼
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ኤሎራ🍂)
“ተጓዝ ግን ለማንም አትንገር፣
የምር አፍቅር ግን ዝም በል፣
በደስታ ኑር ግን ለማንም ትንፍሽ እንዳትል፣
ለማንም ምንም አትበል
በቃ - ዝም በል…
ሰዎች ቆንጆውን ነገር ያጠፉብኻል”

✍🏼ኻሊል ጂብራን
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (✿❀🦋❀✿*)
ልክ እንደ ተረት ተረት ህይወት ቁልፍ ነገርዋ አንድ ቀን ተብሎ ይጀምራል። ብዙ ተረቶች ከዕለታት አንድ ቀንን ይፈልጋሉ
የኛም ህይወት እንዲሁ ከዕለታት አንድ ቀንን ይፈልጋል
ይንን ከዕለታት አንድ ቀን ስናገኝ ነው እንግዲህ ህይወትን ጀመርን የምንለው
እስከዛው ግን ሲኖሩ ሲኖሩ እያልን አልያም ሲሄዱ ሲሄዱ እያልን እንቀጥላለን
አይመስላችሁም?


🦋
ደህና አደራቹ
💘2
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (𝚛𝚢𝚘𝚖𝚊)
after seeing her in a restaurant with a guy..

i realized why she always said "i love u 2"
instead ''i love you too''
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (𝚛𝚢𝚘𝚖𝚊)
Fact!
Cigarette companies kill their loyal customers

And condom companies kill their future customers.👨🏻‍🦽
Forwarded from ❃ ferocity ❃ (Jedidiah ༆⋆)
Suffering someone's fate is so harsh and hard, bearing the weight of choices that were never yours to begin with
ሁላችሁም  እዚህ ቤት (@Vibephoria_12 )   ዛሬ ማታ  2  ሰዓት ላይ T or D game ይኖረናል  በጊዜ ሰብሰብ በሉ

ለመመዝገብ just drop Your user name
  👉@raThe01
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ፍንኤል👾)
Girls call you insecure, but they can't go outside without putting colors on their face
Forwarded from 𝚅𝙸𝙱𝙴-𝙿𝙷𝙾𝚁𝙸𝙰 𓆪 (ኤሎራ🍂)
ባይስ said......🤌🏽😮‍💨
2025/07/08 21:29:46
Back to Top
HTML Embed Code: