Telegram Web Link
🌹ዘተዋህዶ🌹
💐@tewhodox💐
💐@tewhodox💐
💐ለወዳጅ ለዘመድ ለጓደኛ ያጋሩ 💐
Channel photo updated
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትርያርክ
አዲት ቤተክርስቲያን
ነው ያል
ለማህተባችን ሁሌም እንቆማለን !

✝️ እኛ ተዋህዶ ነን መቼም አንለያይም ✝️

@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትርያርክ
አዲት ቤተክርስቲያን
ነው ያል
ለማህተባችን ሁሌም እንቆማለን !

✝️ እኛ ተዋህዶ ነን መቼም አንለያይም ✝️

@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳታዩ አዳታልፉ በቅርብ የተካሄደ ነው

#share አርጉት ለሁሉም ኦርቶዶክስ ይድረስ

@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የሕግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዮቹ ፪/ሁለት/ ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ሕግ እና ሥርዓትን እንዲያስከብር፣ በኃይል የወረራቸውን መንበረ ጵጵስና እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለቆ ለቤተክርስቲያኒቱ ሕጋዊ መዋቅር እንዲያስረክብ፣ ያለአግባብ ያሠራቸውን ካህናት እና ምእመናን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲለቅ፣ ቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለፈፀመው በደል በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፤ በካህናት እና ምእመናን ላይ ለደረሰው ሞት እና የአካል ጉዳት ተገቢውን ካሳ እንዲክስ እና የወደሙ ንብረቶቿን እንዲጠግን በጥብቅ እንጠይቃለን ፡፡

መንግሥት በዚሁ አካሄድ ሕግ እየጣሰ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር እና ልእልና እያዋረደ የሚቀጥል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን መንግሥት የጣሰውን ሕግ መሠረት በማድረግ መብቷን ለማስከበር እስከአሁን ድረስ ፍጹም ሰላማዊ የሆነውን እንቅስቃሴዋን አድማሱን በማስፋት በየካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ለማድረግ ያቀደችውንና ያሳወቀችውን ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ያለማንም ከልካይነት በራሷ አደባባይ የምታከናውን መሆኑን እያሳወቅን መንግሥትም ድርሻው ሰልፉ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ብቻ መሆኑን እያሳሰብን ዛሬም ቢሆን መንግሥት ቆም ብሎ በማሰብ ከእኛ ከአባቶች ጋር ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና መንፈሳዊ የአስተዳደር ሥርዓታችንን ባልጣሰ መልኩ ለመነጋገር እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት ካደረገ በውይይት ለመፍታት መንፈሳዊ በራችን ክፍት መሆኑንም እናሳውቃለን፡፡

ከዚህ ውጭ ግን በሁለቱ አባቶች መካከል የተፈጠረ ችግር እየተባለ የሚነገረው ፖለቲካዊ ጨዋታ የመንግሥት እንጂ በሀገሪቱ ሕጋዊ ሰውነት የሌላቸውና ከቤተ ክርስቲያን የተለዩ ግለሰቦች ጋር ማነጻጸር ሕገ መንግሥታዊም ሆነ ሞራላዊ የሕግ መሠረት የለውም፡፡

ስለዚህ ቤተ ክርስቲያናችን የጠራችውን ሰላማዊ እና ሕጋዊ የሆነ የመብት ጥያቄ የማፈን ሂደትን በጥብቅ እንቃወማለን፡፡

የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን እስከአሁን ባደረጋችሁት ጽናትና ተጋድሎ ሃይማኖታችሁንና ቅድስት ቤተ ክርስቲያንችሁን እንዳላሳፈራችሁ ሁሉ አሁንም ከስሜታዊነት በወጣ ሁኔታ በከፍተኛ ጽናት እና ጥንካሬ የአባቶቻችሁን ድምጽ ብቻ እንድትሰሙ፣ ቤተ ክርስቲያንን በየአጥቢያችሁ ተደራጅታችሁ እንድትጠብቁ፤ ለአባቶቻችሁ መንፈሳዊ ጥሪ ፈጣን ምላሽ እንድትሰጡ፣ እየመጣው ላለ መከራና ስደት ለመንፈሳዊ ተጋድሎ እንድትዘጋጁና በፍፁም መንፈሳዊ ጨዋነት በአንድነት የመጣብንን ፈተና እንድትወጡ አደራ እያልን አባታዊ መልእክታችንን እያስተላለፍን ሰላማዊ ሰልፉን በተመለከተም በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝርዝር መግለጫ የምንሰጥ መሆኑን እያሳውቅን በዚህ ጥቃት መስዋእትነት የከፈሉ እና ያረፉ ልጆቻችንን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት በክብር ያሳርፍልን እያልን ጸሎተ ፍትሐትም በየደረጃው የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን በተለያዬ ጊዜ ዛሬን ጨምሮ በወለቴ እና በሰበታ ከተሞች የደረሰውን የአካል ጉዳት እና ሞት እግዚአብሔር ምህረት እና መጽናናቱን ያድልልን፡፡ እግዚአብሔርም ገድላችሁን፣ ጽናታችሁንና ጸሎታችሁን ይቀበል፤ የቅዱሳን አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

“እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ”
የካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

@MEHERENI_DNGL
"የሚደርስብንን ሞት፣ መከራና ስደት እኛ አባቶች ከመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ጋር ደስ ብሎን የምንቀበለው እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን እና ሀገራችን ስትፈርስ ቆመን የምንመለከት፣ ዝም የሚል አንደበትና የሚሸከም ኀሊና የማይኖረን መሆኑን በአጽንዖት እናሳስባለን" ... ቅዱስ ሲኖዶስ

@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
@MEHERENI_DNGL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እግዚአብሔር ፍቅራችን ከፍ ያርግልን !

@mehereni_dngl
#አንድ_ሲኖዶስ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
#አንድ_መንበር
መንበረ ተክለሃይማኖት
#አንድ_ፓትሪያርክ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

✝️ መሐርኒ ድንግል ✝️
👉 @mehereni_dngl
#ትልቅ ስቃይ ንስሃ ሳይገቡ መሞት ነው

ትልቅ ስቃይ የገነትን ጣዕም ሳይቀምሱ መቅረት ነው

ትልቅ ስቃይ ከሞትም ሞት የዘላለም ሞት መሞት ነው

ኦ አምላኬ ከዛ ከሚነደዉ እሳት አንተ ጠብቀን

ንስሐ እንግባ ሁልጊዜም መንገደኞች ነን

መቸና እንዴት የምንሄድበትን ሰአትና ጊዜ የማናውቅ ባርያዎችህን ጌታየ ሆይ አንተ ጠብቀን

የሰማይ ቤታችንን እንዳናቆሽሽ ለህሌናችን ስንል መልካም ነገረ እናድርግ።
ዛሬ የሰራነዉ መልካም ሰራ የነገ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለናል።

ስንቶቻችን ነን ገንዘብ ብረሃን መስሎን ለጨለማ ተታለን ከእግዚአብሔር ቤት የራቅነዉ?
ለዚህ ለሚያልፍ ነገር ብለን ህሌናችንን አናቆሽሽ
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም ወደኛ እንዲቀርብ
ፈጣሪያችንን እንማጸን፣

የማያልፈውን እግዚአብሔር እንማፅን ሁላችንም እምነናስበው
በምድረ ላለዉ ህይወታችን ነው ።
በዚች ምድረ የምኖረው ለአንድ እና አንድ ጊዜ ነው
ሀገራችን ሰማይ ነው ።

እግዚአብሔር እንደወጡ ከመቅረት ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን ፫
እማምላክ ቅድስት ሆይ ልጅሽ ለፍርድ ሲመጣ እንዳታሳፍሪን
በወለድሽው ልጅሽ እንማፅንሻለን
በጨለማ ሳለን ለአለም ብረሃን ይዘሽ ወደኛ መጠሻልና
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያደርግልን ዘንድ ለምኝልኝ።
አሜን ፫

👉 @mehereni_dngl
👉 @mehereni_dngl
👉 @mehereni_dngl
እየመጣ ነው
ቀዳም_ሥዑር ለምን የተሻረች ቅዳሜ ተባላች
2024/09/27 09:27:03
Back to Top
HTML Embed Code: