📚 ሦስት የሕይወት ትምህርቶች
1. አይበገሬነት
ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ጊዜ በስቅለትና ሞት የተረጋገጠ እጅግ ብዙ ተቃውሞና ስቃይን አሳልፏል። ነገር ግን ተስፋ አልቆረጠም፤ ከዛ ይልቅ እጅግ አስደናቂ አይበገሬነትንና ቻይነትን በማሳየት ለድል በቅቷል፤ እሱም ትንሳኤው ነው።
ይህን ተማር
አንተም በሕይወት እጅግ ብዙ ፈተናዎችና ስቃዮች ይገጥሙሃል። በአቅምህ ተስፋ እንድትቆርጥና እምነት እንድታጣ የሚያበረታቱ ብዙ ተግዳሮቶች ይገጥሙሃል። ትንሳኤው ግን አይበገሬነት ለስኬት እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ያስታውስሃል!
2. መስዋዕትነት
ሌላኛው የትንሳኤው ወሳኝ ትምህርት መስዋዕትነት ነው። ክርስቶስ ለሌሎች ሲል የራሱን ሕይወት ለመስጠት ፈቅዷል። ምቾቱን፣ ደህንነቱንና ሰላሙን ሰውን ከኃጥያትና ሞት ለማዳን ሰውቷል።
ይህን ተማር
ስኬት መስዋዕትነት ይፈልጋል። የአጭር ጊዜ መሻትና ምኞት በላይ የረዥም ጊዜ እቅዳችንንና ዓላማችንን ማሰብ አለብን። ከግል ፍላጎት በላይ ሌሎችን ማስቀደም የሚያስፈልግበት ጊዜም አለ። ብዙ ጊዜ ሕመም ቢኖረው እንኳ ከባድ ውሳኔን መወሰን ይኖርብናል።
ትንሳኤው መስዋዕትነት የደካማነት ሳይሆን የሐቀኛ የመሪነት አቅም ምልክት እንደሆነ ይነግረናል።
3. ተስፋ
በመጨረሻም፣ ትንሳኤው ለሁሉም ሰዎች አስፈላጊ የሆነን መልእክት ይነግረናል። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ከሞተ በኋላ ተነስቷል፤ ይህም ከኃጢያትና ሞት በላይ ያለውን ስልጣን ያሳያል። ይህ ሁኔታ ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው። በጨለማ ሁኔታ ውስጥ እንኳ ቢሆን የመታደስና የመዳን እድል እንዳለ ይነግረናል።
ይህን ተማር
ሕይወት እጅግ ፈተና የሞላበትና አሰልች ሊሆን ይችላል። ውድቀቶች፣ መገፋቶች፣ ወደ ኋላ መቅረቶች ይገጥሙናል። ይህም ተስፋ እንደሌለን እንዲሰማን ያደርገናል። ትንሳኤው ግን ሁልጊዜ ወደ ፊት የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ እንድናደርግ ያስታውሰናል።
✍የተሰቀለው ንጉሥ መጽሐፍ
ይህንን መልዕክት ሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ መልካም ተግባሮትን ያሳዩ
ቅዱሳንንም አድ በማድረግ ትጉልን
እየሱስን እንሰብካለን ✍️✍️✍️✍️

የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰብ አባላት በሙሉ እንኳን ለ2017🇪🇹 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ....❤❤
አምላካችን እግዚአብሔር ቸር ነው፤ ምህረቱም ለዘላለም ነው እነሆ እኛም በእርሱ ረድኤት በሰላም ፣በጤና ለ2017 🇪🇹 በቃን...
ስንቱ ነበር የከበደን 🙊
ስንቱ ነበር ያስፈራራን 🙊
ስንቱ ነበር ልባችንን ያራደው 🙊
ቢሆንም ግን በድል ተሻግረናል 🙏
ያለፈውን ያለፍነው በእርሱ ቸርነት ነው።
ተመስገን ጌታ ሆይ🙏
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
🌼 2017 🌼
የሰላም ፣የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የስኬት ፣የክብር ፣ የመለኮት ጉብኝት አመት እንዲሆንልን መልካም ምኞታችን ነው።
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ! 🙏
https://www.tg-me.com/markentube