የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እና የማኅበረ ቅዱሳን ፴፫ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በዲሲና ሜሪላንድ የሚገኙ አባላት በማእከሉ ጽ/ቤት በመሰባሰብ በድምቀት አክብረዋል።
❤4
በሚንሶታ የሚገኙ አባላት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እና የማኅበረ ቅዱሳን ፴፫ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በልዩ ሁኔታ አክብረዋል።
👍4❤1
በካሮላይና የሚገኙ አባላት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እና የማኅበረ ቅዱሳን ፴፫ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በደመቀ ሁኔታ አክብረዋል።
❤7👍1