Telegram Web Link
Fact🤌
Mommy❤️‍🩹
I can't😂
Real❤️‍🩹
😂😂
ጃንሆይ ወደው አይደለም የሀገሪቱ ህዝብ ብዛት ስንት ነው ሲባሉ...

"ደህና ደህናውን ከቆጠርን 1 ሺህም አንሞላ ያሉት"
ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ
መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅን የሚሆን ምንም ነገር የለም !!
እራስህን አትጣ እንጂ
ያጣኸውን ሁሉ ታገኛለህ


ብቻ .... ሰብር አድርግ!
When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?"
:
Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"
በ 2017 የቢራ ጠርሙስ ከንፈሮቼን አይነካም....

   በስትሮ ነው የምጠጣው
😜🤣🤣
Yes ii😂🫶
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🌸 🔤🔤🔤🌹

🎄 መልካም አዲስ አመት 🎄

2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

@LOVLY_PICS
የአንድ አንድ ሰው walk ይለያል ስደት እየተለማመዱ ነው ሚመስለው እኮ
ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቶ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይህ ሲለው
.
#ብዙ እዩኝ እዩኝ አልወድም😊😊
#አንድ_አንድ_ወንዶች...
እንደ ሙዝ ልስልስ ብላቹ ገብታቹ ቺኮቹን ስክስ ታደርጉና ቅምስ አድርጋቹ እብስ የምትሏትን ነገር እረፉ...

#አንድ_አንድ_ሴቶች...
መጀመሪያ ላይ ፉክስ ብጥስጥስ ትሉና የኋላ የኋላ ዳቦውን ፍርክስ አድርጋቹ ወንዱ ቁርስ አድርጎ እብስ ሲል እልቅስ የምትሏትን ነገር ተውት
😉
#ሚዳቋ🦌 ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።

#አንበሳውም🐆 ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።

ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
2024/09/29 02:17:56
Back to Top
HTML Embed Code: