Telegram Web Link
ከቀኝ አንዳርጌ ወ/ጊዮርጊስ መታሰቢያ ት/ቤት
የተሰጠ ማሳሰቢያ
ለውድ ወላጆች
በወቅታዊ ችግር ምክንያት የማስተማር ስራን በክፍል መስጠት ባንችልም የትምህርት ሂደቱን በቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማስቀጠል ለየክፍል ደረጃው የተዘጋጁ ትምህርቶችን በዚህ ቻናል የምንልክ መሆናችን ታውቆ ለተማሪዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንድታደርጉላቸው በአክብሮት እናሳስባልን፡፡
ለውድ ተማሪዎች
በዚሁ የትምህርት ቤቱ የቴሌግራም ቻናል የሚላኩላችሁን ትምህርቶች በመከታተል ት/ቤቱ በሚከፈትበት ወቅት ለሚሰጡ ምዘናዎች/ፈተናዎች ራሳችሁን እንድታዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ውድ የቀኝ አዝማች አንዳርጌ ወ/ጊዮርጊስ መታሰቢያ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ ከስር በተቀመጠላችሁ የየክፍል ደረጃ በመግባት የመልመጃ ጥያቄዎች እና አጫጭር ኖቶች እያወረዳቹ በየቤታቹ እንድትዘጋጁ ት/ቤቱ ያሳስባል።
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎች የጊዜ ሰሌዳ እንደሚራዘም ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡‼️

ትክክለኛ የመፈተኛ ጊዜዎቹን ትምህርት ሲጀመር አሳውቃለሁ ብሏል፡፡

ለፈተናዎቹ የጊዜ ሰሌዳ መራዘም የኮሮና ቫይረስ በምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡
ከዚሁ ቫይረስ መከሰት ጋር ተያይዞ ለ15 ቀናት ትምህርት መዘጋቱ ይታወቃል፡፡
በዚህ ጊዜ ተማሪዎች ቤታቸው ሆነው መፅሐፍታቸውን እንዲያነብቡና ትምህርት በሬዲዮ እንዲከታተሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌታሁን መኩሪያ ተናግረዋል፡፡

ወላጆችም ለልጆቻቸው ተገቢውን ክትትል እንዲያደርጉ መክረዋል ሚኒስትሩ፡፡
መምህራንም ትምህርት ሲጀመር የባከነውን ጊዜ ለማካካስ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁም አሳስበዋል፡፡
ትምህርት ቤቶችም፣ ተማሪዎች፣ ትምህርት ሲጀመር ንጽህናቸውን የሚጠብቁባቸውን አማራጮችን ማዘጋጀት ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡
ሚኒስትሩ በየደረጃው እስከ ትምህርት ቤቶች ድረስ ይህን የሚከታተል አብይ ኮሚቴ ማዋቀሩንም ተናግሯል፡፡

ለ15 ቀናት የተዘጋው ትምህርት መከፈት በወረርሽኙ ስርጭት መቀነስ ላይ የተመሰረተ ይሆናል ተብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ት ቢሮ 2012 የትምህርት ዘመን የት/ት ሬድዮ ጣብያ ሳምንታዊ የትምህርት ስርጭት ክፍለ ጊዜ ድልድል ከስር እነደሚከተለው ተቀምጧል።
⇧⇧⇧ለተለያዩ የመማሪያ መጽሃፍት እና አጋዝ መፅሀፍት ከላይ "All Text Book" የሚለውን ይጫኑ⇧⇧⇧
You can add any comment below
በየክፍሎቹ ለተላኩት የ pdf ኖቶች እና መልመጃዎች የ adobe reader application ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማውረድ ይቻላል።
Adobe Acrobat_18.2.0.182935.apk
23 MB
If u don't have a reader, download Adobe Acrobat reader
KAWGMS pinned «You can add any comment below»
cheklist.docx
26.3 KB
Checklist
ለተጨማሪ አስተያየት ከስር open comments ውስጥ ይፃፉልን።
የትምህርት ተቋማት ለ2 ሳምንት ተዘግተው ይቆያሉ!

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ይፋ ባደረጉት እርምጃ መሰረት ከዛሬ መጋቢት 18/2012 አንስቶ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ ፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው የሚቆዩ ይሆናል፡፡

#PMOEthiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia @kawgms_portal
ለውድ ወላጆች እና ተማሪዎች
የሁለተኛ ዙር ለየክፍል ደረጃው የተዘጋጁ ትምህርቶችን አንድወጥ በሆነ መልኩ ለማሰራጨት በዝግጅት ላይ የምንገኝ ስለሆነ በትግስት እንድትጠባበቁ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
Remark.docx
403.1 KB
ለውድ ወላጆች
ከትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች የተደረገ ስላለው ድጋፍ በተዘጋጀው መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ ላይ እንዲሞሉ ስንል በእክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ለተማሪዎች የተደረገ ድጋፍ ምን ያህል እንደሆነ ለማወቅ የተዘጋጀ መረጃ ማሰባሰቢያ ቅፅ ከስር በቀረበው መተግበሪያ መረጃዎን ይስጡ።
ሆም ስኩል (home school) አካሄድ ሲለካ
2024/09/29 08:16:27
Back to Top
HTML Embed Code: