ለቀኝ አ/አ/ወ/ጊ መታሰቢያ ት/ቤት
#ለ8ኛ_ክፍል_ተማሪዎች_በሙሉ
ከዚህ በፊት ሁለት የ mathematics ሞዴል ፈተና በቤታችሁ ሰርታችሁ እድትልኩ በተጠየቃችሁት መሰረት የላካችሁ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን የእያንዳንዳችሁን ፈተና አርሞ በቴሌግራም ለመመለስ አስቸጋሪ ስለሆነ ቴክኖሎጂን በመታገዝ የመልሶቹን መልስ(ምርጫ) በቴሌግራም በመምረጥ ወጤታችሁን ወዲያው የምታውቁበት መንገድ በመምህር ዮናታን ተዘጋጅቶላችኃል።
በቴሌግራሙ መተግበሪያ (bot ) ፈተናውን ለመፈተን እያንዳንዱ ተማሪ ማሟላት የሚገባው ቅድመ ሁኔታ
1⃣ በቅርብ ጊዜ የተጫነ የቴሌግራም
መተግበሪያ(Latest updated telegram
app) ሊኖረው ይገባል።
2⃣እያንዳንዱ ተማሪ ፈተናውን ሰርቶ እስኪጨርስ
የቴሌግራሙን መጠቀሚያ ስም(user name)
በት/ቤት የመጠሪያ ስሙ ከነክፍሉ ጋር
መቀየር ይኖርበታል።
3⃣ተማሪው/ዋ ፈተናውን በሚሰራበት ወቅት
ለእያንዳንዱ ጥያቄ የ 10 ሴኮንድ ጊዜ
ስለተሠጠ ከዚህ በፊት በወረቀት ላይ
የሰራውን የምርጫ ጥያቄ መልሱን
በማዘጋጀት በቴሌግራሙ የጥያቄ ተራ ቁጥር
በማየት መመለስ ይኖርበታል።
4⃣የቴሌግራሙ መተግበሪያ ላይ ያሉት የምርጫ
ጥያቄ ለአንድ ገዜ የሚሰራ እና ተመልሶ
ማሰተካከል የማይቻል ስለሆነ በጥንቃቄ
መምረጥ ይገባል።
5⃣ፈተናው ለ አንድ ሰአት ብቻ የሚሰራ (Active)
በመሆኑ በሚላክላችሁ ቀን እና ሰዐት ተገኝቶ
ፈተናውን መስራት የጠበቅባችኋል።
ማሳሰቢያ
🟣የፈተናውን ሊንክ ለሌላ ሲያጋሩ ሲስተሙ ጋር
(Admin) ጋር ስለሚታይ ሼር ማደረግ ፈፅሞ
የተከለከለ ነው።
🟣ከተማሪው በስተቀር ሌላ ሰው ፈተናውን
መስራት የተከለከለ ነው።
🟣ከአንድ ጊዜ በላይ ሲፈተኑ አድሚኑ(Admin)
ጋር ስለሚታይ ፈተናው ሙሉ ለሙሉ ይሰረዛል።
🟣ጥያቄውን ጀምሮ ማቋረጥ ስለማይቻል
ጥያቄውን በሙሉ መስራት ይጠበቅባቸዋል።
🟣የፈተናው ውጤት ማርክ ሊስት ላይ ስለሚሞላ
ሁሉም ተማሪ በሚጠቀሰው ቀን እና ሰዓት
በቴሌግራም ላይ መፈተን ይኖርበታል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How are you our love students? How was corona with take care? How was rest and study? You have to be greate and smart according to study with in motivation. You know My Name is Teferi Dagne sport teacher from KAWGMS. I miss you frankly speaking from the bottom of my heart I hope the future will bright helping by our good and we will contact just like the pervious. Any ways keep your self and your family from COVID19 and avoid depression by doing physical exercise. thank you bye bye
ቀን 09 / 09 / 2012 ዓ/ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጁ ሞዴል ፈተናዎች በቢሮዉ የቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationbureau ለተማሪዎች የሚቀርቡበት የፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ፡፡
ማሳሰቢያ
የሞዴል ፈተናዉ እራሳችሁን እንድታዘጋጁበት ብቻ የቀረበ ነዉ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/channel/UCMoKzm9xgyid8CYTbh4-Ckw/
Telegram ፡ https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Facebook : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡
@kawgms_portal @kawgms_portal @kawgms_portal

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን ለ12ኛ ከፍል ተማሪዎች የተዘጋጁ ሞዴል ፈተናዎች በቢሮዉ የቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationbureau ለተማሪዎች የሚቀርቡበት የፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ፡፡

Telegram ፡ https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationburea

@kawgms_portal

Telegram
Addis Ababa Education Bureau
ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡
ቀን 9/ 09/ 2012 ዓ/ም
ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች !
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን ለ8ኛ ክፍል በ2 ቋንቋዎች እና ለ12ኛ ከፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና በማዘጋጀት በቢሮዉ የቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationburea ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ እና የሞዴል ፈተናዎቹ ከማክሰኞ ማለትም ከግንቦት 11/9/2012 ዓ/ም ጀምሮ ቢሮዉ ባወጣዉ የሞዴል ፈተና የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሚሰጥ ሰለሆነ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናላችንን በመከታተል የሞዴል ፈተናዉን በአግባቡ እንድትወስዱ እና እራሳችሁን እንድታዘጋጁ እንጠይቃለን፡፡
ፈተናዉ በወጣዉ መርሃ ግብር እና ሰሃት መሰረት በቢሮዉ ቴሌግራም ላይ ለየክፍል ደረጃዉ የሚቀርብ ሲሆን የሞዴል ፈተና መልስንም ፈተናዉ ከተጠናቀቀ በሃላ በምናወጣዉ ማስታወቂያ መስረት ተደራሽ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
የሞዴል ፈተናዉ እራሳችሁን እንድትፈትሹበት ብቻ የቀረበ ነዉ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/channel/UCMoKzm9xgyid8CYTbh4-Ckw/
Telegram ፡ https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Facebook : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡
ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች !
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2012 የትምህርት ዘመን ለ8ኛ ክፍል በ2 ቋንቋዎች እና ለ12ኛ ከፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና በማዘጋጀት በቢሮዉ የቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationburea ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ እና የሞዴል ፈተናዎቹ ከማክሰኞ ማለትም ከግንቦት 11/9/2012 ዓ/ም ጀምሮ ቢሮዉ ባወጣዉ የሞዴል ፈተና የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የሚሰጥ ሰለሆነ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናላችንን በመከታተል የሞዴል ፈተናዉን በአግባቡ እንድትወስዱ እና እራሳችሁን እንድታዘጋጁ እንጠይቃለን፡፡
ፈተናዉ በወጣዉ መርሃ ግብር እና ሰሃት መሰረት በቢሮዉ ቴሌግራም ላይ ለየክፍል ደረጃዉ የሚቀርብ ሲሆን የሞዴል ፈተና መልስንም ፈተናዉ ከተጠናቀቀ በሃላ በምናወጣዉ ማስታወቂያ መስረት ተደራሽ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
የሞዴል ፈተናዉ እራሳችሁን እንድትፈትሹበት ብቻ የቀረበ ነዉ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/channel/UCMoKzm9xgyid8CYTbh4-Ckw/
Telegram ፡ https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Facebook : https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡
ENGLISH MODEL EXAM GRADE 12.pdf
709.5 KB
ቀን 11 / 09 / 2012 ዓ/ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀ የ 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና እንደሚከተለዉ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች እራሳችሁን እንድትፈትሹበትና ወላጆችም ተገቢዉን እገዛ እንድታደርጉላቸዉ እና በአግባቡ ፈተናዉን መውሰዳቸዉን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ እና የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
@wwwAddisAbabaeducationburau