Telegram Web Link
የተሰጠው ሃንድ አውት(ወርክ ሺት) ጠቀሜታ
በት/ቤቱ ስም የተከፈተው የቴሌግራም ቻናል የተላለፈ ሃንድ አውት ጥራት እና ብቃት
የተሰጠው ሃንድአውት ፣ወርክሺት በቴሌግራም ከተላለፈው ጋር ያለው ስኬታማነነት
ከተሰጠው ድጋፍ አኳያ የተማሪዎች የመስራት አቅም የትጋት ሁኔታ ሲታይ
የተሰጠው ድጋፍ ለተማሪዎች ያለው ግልፅነት እና ተመጣጣኝነት ሲለካ
የተማሪዎች የመስራት ፍላጎት ሲለካ
ከቤት ስራ በሻገር ተማሪዎች መጽሐፍት የማንበብ ስልት ሲመዘን
በአጠቃላይ ከት/ቤቱ የተሰጠው አካዳሚክ የማተጋጋት ጠቀሜታ ሲለካ
በአጠቃላይ የተቋሙ ጥረት ሲታይ
ልጅዎ ስለኮረና ወረርሽኝ በሽታ ያለው ግንዛቤ ምን ያህል ነው?
የቤተሰቦ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ሁኔታስ
በመካከለኛ ወይም በአነስተኛ እርከን ላይ አስተዋጽኦ ያደረጉ የት/ት አይነቶች
ለተጨማሪ አስተያየት ከስር OpenComment በሚለው ይጻፉልን
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

የሒሳብ የቤት ውስጥ ፈተና መልስ መቀበያ ቀን ባለፈው አርብ የመጨረሻ ቀን እነደነበረ ይታወሳል። ሆኖም ከጠቅላላ ተማሪ 30 ተማሪ ብቻ በ @tyoniit ልከዋል ። አስካሁን መልስ ያላካቹ ተማሪዎች ነገ ሚያዚያ 8 የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃቹ በተሰጣቹ አካውንት እንድትልኩ አናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:መልሶችን በቴሌግራም ወይም
በሌላ አማራጭ መለዋወጥ ፈፅሞ
የተከለከለ ነው።


ሰኞ_ሚያዚያ_12_መልሶቹ_ከነ_አሰራራቸው
በዚሁ_አካውንት_ይላክላችኋል።

መ/ር ዮናታን ተመስገን
KAWGMS pinned «ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የሒሳብ የቤት ውስጥ ፈተና መልስ መቀበያ ቀን ባለፈው አርብ የመጨረሻ ቀን እነደነበረ ይታወሳል። ሆኖም ከጠቅላላ ተማሪ 30 ተማሪ ብቻ በ @tyoniit ልከዋል ። አስካሁን መልስ ያላካቹ ተማሪዎች ነገ ሚያዚያ 8 የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃቹ በተሰጣቹ አካውንት እንድትልኩ አናሳስባለን። → ማሳሰቢያ:መልሶችን በቴሌግራም ወይም …»
ለተማሪዎች በሙሉ!
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
በሚቀጥለው ሳምንት ተማሪዎች ባሉበት ሆነው ትምህርት እንደሚጀምሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ባሉት መሰረት ከ7ኛ ክፍል በታች የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርቱን በሬዲዮ የሚከታታሉ ይሆናል ።
ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን በፕላዝማ የሚከታተሉ ይሆናል።
በዚህም ሂደት ተማሪዎችና መምህራን የተለያዩ መረጃዎችን የሚለዋወጡበት የአሰራር ስርአትም ተዘርግቷል።
በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ በFM 94.7እና በአፍሪ ሄልዝ (Afrihealth) የቴሌቭዥን ጣቢያ ከሚያዚያ 5/2012 ዓ/ም ጀምሮ የሚተላለፈዉን የትምህርት ስርጭት በ Nilesat/ Eutelsat E8WB ,Frequency: 11595 , Polarity : Vertical, symbol rate 27500, FEC: Auto ላይ እንድትከታተ ሉ እየገለጽን ወላጆችም ትምህርቱ በሚሰራጭበት ሰዓት ሙሉ ድጋፍ እንድታደርጉላቸዉ እንጠይቃለን ፡፡
2024/09/29 10:18:13
Back to Top
HTML Embed Code: