Telegram Web Link
የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ
Photo
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን !

#ድንግል_ሆይ_እስቲ_ልጠይቅሽ ??
●✞●
#ድንግል_ሆይ ...
ወደ፡ ሰማይ ፡ ስታርጊ ፡ የሰማይ ሃይላት ፡ እዴት ፡ተቀበሉሽ ፡ ምናይነት፡አቀባበል አድርገውልሽ ፡ ይሆን ??
#ድንግል_ሆይ ...
ልጅሽ ፡ እልፍ ፡ አዕላፍ ፡ ወትልፊት ግሩማን ፡ መላዕክትን ፡ አስክትሎ ፡ አንቺን ፡ ከዚህ ፡ አለም ፡ ወደዛኛው ፡ አለም ፡ ከሚጠፋው ፡ ወደ ማይጠፋው ፡ ከሚያለፈው ወደ ፡ ማያልፈው ፡ አለም ፡ ሊወስድሽ ፡ ሲመጣ የምድርን ፡ መንቀጥቀጧን ፡ የሰማይን ማናወጧን ፡ የዳዊትን ፡ የበገና ፡ ድምፅ ፡ የእዝራንም ፡ መሰንቆ ፡ አሁንም ፡ መንፈሴ ይሰማዋል ፡ ልቤም ፡ ያደምጠዋል ፡ ውስጤም በአንቺ ፡ በእናቴ ፡ ደስ ፡ ይለዋል።
#ድንግል_ሆይ ...
ሰማያት ፡ የማይችሉትን ፡ እሱን ፡ በማህፀንሽ የወሰንሽውን ፡ አንቺን ፡ ወደ ፡ ሰማይ ፡ ስታርጊ ሰማይ ፡ አይቶሽ ፡ ምን ፡ ብሎ ፡ ይሆን ?? ምናይነት ፡ መገረም ፡ ምናይነት ፡ መደመም ገጥሞት ፡ ይሆን ??
#ድንግል_ሆይ ...
ቶማስ ፡ በደመና ፡ ከሐገረ ፡ ስብከቱ ፡ ሲመጣ አንቺ ፡ በመላእክት ፡ ምስጋና ፡ ወደ ፡ ሰማይ ስታርጊ ፡ ያለው ፡ ድባብ ፡ የሚወርደው የምስጋና ፡ መዓበል ፡ ምንዓይነት ፡ ይሆን ? እዴትስ ተመልክቶት ይሆን ? አይኔ ፡ባላየውም ልቤ ፡ ይደነቅበታል ፡ መንፈሴም ፡ ይደሰትበታል
#ድንግል_ሆይ ...
የሰማይ ፡ ሰራዊት ፡ አዲስ ፡ እንግዳ መጥቶባቸው ፡ የሚደርጉትን ፡ ሽርጉድና መስተንግዶ ፡የሚያቀርቡትን ፡ አዲስ ፡ ምስጋና ሳስብ ፡ ልቤ ፡ ይደነቃ ፡ ብቻ ፡ባሰብኩት ፡ቁጥር ፍጹም ፡ ደስታ ፡ ውስጤን ፡ ይሰማኛል
#ድንግል_ሆይ ...
ብርሃንሽ ፡ ከፀሐይ ፡ ብርሃን ፡ በልጦ፡ ጨረቃን ከእግሮችሽ ፡ በታች ፡ ተጎናፅፈሽ ፡ ወደሰማይ ስታርጊ ፡ፀሀይ ፡ አቺን ፡ ስታይሽ ፡ ምን ፡ ብላ ይሆን ?? ልጅሽ ፡ ሲሰቀል "ደም ፡ መስላ " ያዘነችው ፡ ፀሐይ ፡ የፈጣሪዋን ፡ እናት ፡ ወደ ሰማይ ፡ ስታርግ ፡ እዴት አመስግናት ፡ ይሆን በእርገትሽስ ፡ እንዴት ፡ ተደስታ ፡ ይሆን ፡ ይህንን ልቤ ፡ ይጠይቃል ??
#ድንግል_ሆይ ...
አንቺ ፡ ስታርጊ ፡ ሃኖስ ፡ እና ፡ ጠፈር ፡ ደመናና ጉሙ ፡ ያሸበሸቡትን ፡ ሽብሸባ ፡ያጨበጨቡትን ጭብጨባ ፡ ህሊናዬ ፡ በንፋስ ፡ ትከሻ ፡ተጭኖ በሮ ፡ ሄዶ ፡ ሊያየው ፡ ይወዳል ፡ ቢያቅተው ከነበረበት ፡ ሆኖ ፡ በምናቡ ፡ አብሮ ፡ያሸበሽባል አብሮ ፡ ያጨበጭባል ፡ ልቤም ፡ ድንግል ፡ሆይ እስቲ ፡ ልጠይቅሽ
____✣ ✣
#ድንግል_ሆይ
ትንሳኤሽ ፡ ትንሳኤአችን እርገትሽ ፡ እርገታችን ፡ ነውና ፡ ቸሪቱ ፡ አማላጂቱ ፡ ቅድስት ፡ ሆይ ፡ ልጅሽ ፡ ይቅር ፡ ይለን ፡ ዘንድ ለምኝልን  አሜን ፫!
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፬(14)

🗓(ነሐሴ ፲፬(14)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፭(15)

🗓(ነሐሴ ፲፭(15)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
⛪️  #ደብረ_ታቦር

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀
Audio
⛪️  #ወዳጄ_ሆይ_ሁለንተናሽ_ውብ
     
#ነው_በላይሽ_ምንም_ምን_ነውር
          
#የለብሽም /ማኃ:4፥7/
  


     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ሰባት🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፮(16)

🗓(ነሐሴ ፲፮(16)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፯(1፯)

🗓(ነሐሴ ፲፯(17)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፰(18)

🗓(ነሐሴ ፲፰(18)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Forwarded from መዝሙር ግጥሞች ቤት (ማኔ ቴቄል ፋሪስ)
#ከ አየር ጤናም መነሻ አለ
#ከአያት ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል
# ከ አያት አደባባይ
# የካ ሚካኤል ና መገናኛ
#አዲሱ ገቢያ

0953125078 እደዉሉ
@DA121922 አናግሩኝ
Audio
"" አባቴ አብርሃም ሆይ፤ ማረኝ! "" (ሉቃ. ፲፮:፳፬)

"ነገረ አበው ቅዱሳን፦ አብርሃም፥ ወፊንሐስ፥ ወመቃራ፥ ወዮሐንስ ዘጋና፥ ወዓቢየ እግዚእ"

(ነሐሴ 19 - 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
⛪️  #ማርያም_ሆይ_ዝምታሽ
    
#ከማስደነቅ_አለፈ
#የዝምተኛዋ_ንግግሮች
•በልብዋና በአሳብዋ አንተ ያለህበት።
ድንግል የተመሰገነች ናት••••••
 

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ስምንት🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew
Audio
⛪️ #የእመቤታችን_ትንሳኤ
         እና ዕርገት
ፍልሰታ ማለት•••••
"•አቤቱ ወደ እረ ፍትህ ተነሥ አንተና
     የመቅደስህ ታቦት"


     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_ዘጠኝ🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፲፱)(19)

🗓(ነሐሴ ፲፱(19)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፳(20)

🗓(ነሐሴ ፳(20)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አባትዋ ዳዊት የልጅዋ ሎሎ
እያመሰገናት በበገናዉ /፪/
ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈዉ /፬/

   ዓረገች ድንግል ወደማያልፈው

https://youtu.be/ttgeNSvKpLM?si=kCVmhNFzXktkc63x
Audio
🔴የአድርሽኝ ማጠቃለያ!

🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፳፩(21)

🗓(ነሐሴ ፳፩(21)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🛑ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ዘወርኃ ነሐሴ

🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

     መልከአ ኪዳነምሕረት ትርጓሜ

💥(ክፍል
፳፪(22)

🗓(ነሐሴ ፳፪(22)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም

💰እኔ በግሌ ከኖትኮይንም ከዶግስም የተሻለ ይሆናል ብዬ የማስበው Blum ብቻ ነው

በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊

Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R925OSMVM9
Audio
⛪️ #ትአምረ ማርያም የእመቤታችንን ትንሣኤ
ከንሐሴ 16 እስከ 21 ድረስ እንደ ልጇ ትንሣኤ
       አድርገው •••••••
  

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አስር🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 @kaleheewentenew
Audio
⛪️ #ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም
ንጽሕት ድንግል ሆይ እያልን እንለምናት
      እናመሰግናት ዘንድ •••••••
  

     ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አስር አንድ🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew
2024/09/21 03:24:39
Back to Top
HTML Embed Code: