Telegram Web Link
Audio
ክርስትናና ሚዲያ እንዴት? 
                                                  
Size:- 102.2MB
Length:-1:50:26
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tg-me.com/abagebrekidan
http://www.tg-me.com/abagebrekidan
Audio
በጎ ዘመን 2017 
                                                  
     መዝሙረ ዳዊት 33

11፤ልጆቼ፡ኑ፥ስሙኝ፤እግዚአብሔርን፡መፍራት፡አስተምራችዃለኹ።
12፤ሕይወትን፡የሚፈቅድ፡ሰው፡ማን፡ነው፧በጎንም፡ዘመን፡ለማየት፡የሚወድ፟፧
13፤አንደበትኽን፡ከክፉ፡ከልክል፥ከንፈሮችኽም፡ሽንገላን፡እንዳይናገሩ።
14፤ከክፉ፡ሽሽ፡መልካምንም፡አድርግ፤ሰላምን፡ሻ፥ተከተላትም።
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://www.tg-me.com/abagebrekidan
http://www.tg-me.com/abagebrekidan
Audio
"" በዓለ ቅዱስ መስቀል ""

"" ጠቢብስ ማን ነው? "" (፩ ቆሮ. ፩:፳)

(መስከረም 17 - 2017)
Audio
"" ገድለ ቅድስት ቴዎብስታ፥ ወስንክሳር መስከረም ፳፩/21 ""

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/

እንኳን አደረሳችሁ።
የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ
Photo
🌼መስከረም 20

ቅድስት ቴዎብስታ

በወጣትነቷ በትዳር  ልጅ ወልዳ ባሏ ከሞተባት በኃላ እግዚአብሔርን ለማገልገል በምናኔ ለመኖር ቆርጣ የተወሰነ ጊዜ በቤቷ በጸሎት ተወስና።የኒቂዎስ ሊቀ ጳጳስ ወደኾነው አባ መቃርስ  ከሚባል  ዘንድ ኼዳ እንዲያመነኩሳት ጠየቀችው።
እሱም ወጣትነቷን አይቶ የኔ ልጅ የምናኔ ሕይወት ይከብድሻል ዓመት ራስሽን ፈትኝና አመነኩስሻለኹ ቃሌነው ብሎ ሥርዓት ሰርቶላት ወደ ቤቷ ተመለሰች።

ለአንድ ዓመት ልጇ ቂጣ በቀዳዳ እያቀበላት ጽኑ ተጋድሎን ተጋደለች ልጇ ፲፪ዓመቱ ነበረ።

ቀጠሮ በሰጣት በዓመቱ አባ መቃርስ ተኝቶ እንደ ራዕይ ያለ ያያል ቅድስት ቴዎብስታ መጥታ አባቴ ምነው ሳታመነኩሰኝ ረሳኸኝ ወደ እግዚአብሔር ልኼድነኝ አለችው እርሱም ልጄ ሳላመነኩስሽማ አትኼጅም ብሎ የምንኩስና ሥርዓት አደረሰላት የምንኩስና ልብስ አልብሷት ቀጥሎ ቆብ ሊያለብሳት ሲል ቆብ የለም የተዘጋጀ  የራሱን ቆብ አውልቆ አለበሳት ለፍጹማን የሚሰጠውን አሰኬማም አለበሳት እርሷም ይኼን ስላደረክልኝና ደስ ስላሰኘኸኝ ይኽን መስቀል እንካ ብላ የብር መስቀል ሰጠቻቸው።
አባ መቃርስ ሲነሳ ከራሱ ላይ ቆቡ የለም በእጁ ላይ መስቀሉን አገኘው ተነስቶ ከደቀመዝሙሩ ጋር ወደ ቤቷ ቢኼድ አርፋ አገኛት።

ልጇ ሲያለቅስ ምን ኾነኽ ነው ልጄ ሲሉት እናቴ ጠርታኝ ጳጳሱ ይመጣል: የሚሉኽን ኹሉ ስማቸው ከዚኽ በኋላ የእሳቸው አደራነኽ አለችኝ አላቸው። በሯን ቢያንኳኩ የሚከፍት የለም ከፍተው ሲገቡ በመስቀል አማትባ አርፋ አገኟት። ሲመለከቱ ያመነኩሱበት ቆባቸው ቀሚሱ በራሷ ላይ አገኙት ተደፍተው ምርር ብለው አለቀሱ እግዚአብሔር ፍላጎቷን ፈጽሞላታልና። እርሳቸው በረከትሽ አመለጠኝ ብለው አለቀሱ። እርሷን በክብር በዝማሬ ሊቀብሯት ሲኼዱ አንድ ድውይ ዝማሬውን ሰምቶ ምንድነው ብሎ ሲጠይቅ ከክርስቲያኖች ወገን ቅድስት ቴዎብስታ አርፋ ሊቀብሯት እየወሰዷት ነው ሲሉት "ቴዎብስታ ሆይ ባዳንሽኝስ በፈጣሪሽ ባመንኩ ብሎ ሳይጨርስ እጁ ተዘርግቶ ድኖለታል በዚኽም ምክንያት እሱም ሁሉም ቤተሰቡ በክርስቶስ አምነዋል።

ጸጋ በረከቷ ይደርብን። በአላማ ያጽናን።አሜን።

ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በተአምኆ ቅዱሳን እንዲኽ ብሎ አመስግኗታል። "በጽድቅ ስራ ለዳነችና ለአምላክ ቀናኢ ለኾነች የተመረጠች ሴት ቅድስት ቴዎብስታ ሰላምታ ይገባል":: ተአምኆ ቅዱሳን የቅዳሜ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት 
እንኳን አደረሰነ!

❀ብዙኀን ማርያም
✿ቅዱስ መስቀል
❀ቅድስት ግሼን (ደብረ ከርቤ)
❀ጻድቅ ዘርዓ ያዕቆብ
❀ቅዱሳን ፫ቱ፻ ፲ወ፰ ርቱዓነ ሃይማኖት
❀ቅዱስ ጢባርዮስ (ሐዋርያ)
❀ቅዱስ ቆጵርያኖስ (ሰማዕት)
❀ቅድስት ዮስቴና (ድንግል)
✿ቅዱሳን ፮ቱ (አባ መርዓዊ ፥ አባ ሞዐብራ ፥ አባ ሙሴ ፥ አባ ምሰሶ ፥ አባ ደንቆሮ ፥ ወአባ አላሽኝ)

ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ዘገብራ ሶቤ፤
እግዚአብሔር እግዚእ በዕለተ ፈቀደ ወይቤ፤
ይሴብሕዋ ላቲ አእላፈ ሱራፌል ወኪሩቤ፤
ወዓዲ አቀመ ተዝካራ በመካነ ግሼ ወደብረ ከርቤ፤
ዘምስለ መስቀል ንጹሕ ዘርዓ ያዕቆብ ሀቤ!

ሰላም እብል ለዘተጋብኡ በሥምረቱ፤
ከመ ይንግሩ ምሥጢሮ ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ፤
ሠለስቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ፤
ምስለ ጻድቅ ቆስጠንጢኖስ ዘሠናይ ሑረቱ፤
ሥርዓታተ ሠርዑ ወሃይማኖተ ከሠቱ!

ብዙኃን ማርያም ሞገሶሙ ለሊቃውንት፤
ዘአንበረት መስቀለ በደብረ ግሼ ቅድስት፤
ዮስቴና ድንግል ወቆጵርያኖስ ሰማዕት፤
ዘርዓ ያዕቆብ ወጢባርዮስ በዕለት እምርት፤
ምስለ ቅዱሳን ፮ቱ አምሰጡ እሞት!

ከበዓሉ በረከት ይድለን!

https://www.facebook.com/share/p/4NEKWTmwEFsT5QSV/?mibextid=oFDknk
Audio
⛪️ #ብዙኃን ማርያም ፤ የግማደ መስቀሉ
     
#ማረፊያ ግሸን ደብረ ከርቤ
     
#ሠለስቱ ምእት በጉባዔ ኒቅያ""
          //መስከረም ሃያ አንድ //


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew
Audio
#ከጭንቀት እንዴት ልላቀቅ

🎥መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል

✝️የማያዳግም ምላሽ

https://youtu.be/P0EKVzzgjag?si=RAX3lnMwCg00unla
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
📡 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️🀄️
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


🔑 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔴የኪነጥበብ መዝሙር
⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና      ወ.ዘ.ተ......
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️🀄️
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥

🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █       

 
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Forwarded from ዘ-ተዋሕዶ ቦት
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
2024/10/02 04:23:35
Back to Top
HTML Embed Code: