Telegram Web Link
Forwarded from Mac Graphics (Mac Sol)
@ fnf /#friday#night#fire/Talent night##2018#live#art#stage##performance#with#Artist###/Jonas#Ameha.
Channel photo updated
Channel name was changed to «Joyabart»
Channel name was changed to «Joyab art»
Double#exposure#portrait#Design#with#artist#Jonas#Ameha#
Channel name was changed to «Joyab art studio»
The forward challenge
Jonas Ameha:
The forward challenge
ሽልማት አለው
ይሄ ቻሌንጅ የተላከላችሁን ሊንክ ለቡዙ ሰው የመላክ( forward) የማድረግ ቻሌንጅ ነው
በዚህ ቻሌንጅ ከሁሉም በሚበልጥ ሁኔታ ሊንኩን share ያደረገን ሰው የሚሸለም ሲሆን በአንደኝነት ሊንኩን ሼር የረገ(የላከ) ሰው አንደኛ ተሸላሚ ይሆናል

1ኛ ተሸላሚ 4000 ብር የሚያወጣ የቀለም ቅብ ስዕል (painting) ያለምንም ክፍያ በነጻ ይሸለማል፡፡

2 በሁለተኛ ደረጃ አሸናፈ የሆነ ሰው 400 ብር የሚያወጣ የራሱን ወይም የአንድ ወዳጁን ፎቶ በእርሳስ ተስሎ ያለምንም ክፍያ በነጻ በስጦታ መልክ ይበረከትለታል፡፡

3 በሶስተኝነት ደረጃ አሸናፊ የሆነ ሰው በእኛ ምርጫ 250 ቡር የሚያወጣ የእርሳስ ስዕል ያለምንም ክፍያ በሽልማት መልክ በነፀ ይበረከትለታል

የጨዋታው መመሪያ

መመሪያ 1:-ይሄ ሊንክ ከሰው የተላከላችሁ ስለቻናሉ የማታውቁሰዎች view channel የምትለውን ወይም https/ የሚለውን በመንካት ቻናሉን መጎብኘት ይጠበቅባችሁአል



መመሪየ 2:- የላካችሁላቸውን የሰዎች ብዛት ቁጥር ለ አድሚኑ @j0art text ማድረግ ይኖርባችሁአል

መመሪያ 3:- ውሳኔው የሚሰጠው ስልካችሁ ላይ ባለው የተላከበት ሰዉ ብዛት መረጃ ስለሆነ አሸናፊው ሰው መረጃውን ለማሳየት ፍቃደኛ መሆን ይኖርበታል
ማሳሰቢያ
ሊንኩን messenger, what's app, viber እንዲሁም ሌሎች social media ላይ share ማድረግ ይቻላል፡፡

ቻሌንጁ የሚካሄደው ለስድስት ቀናት ብቻ ስለሆነ መፍጠን ይኖርባችሁአል ቀኑ ካለፈ በሁዋላ ምንም አይነት ሀሳብ አናስተናግድም

አሸናፊው የሚሸለመውን painting በ ቻናሉ ላይ "forward challenge" በሚል ርዕስ post ስለሚደረግ ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ
instagram ለምትጠቀሙ በ Instagram አካውንት : @jonart_ameha ገብታችሁ check ያድርጉ

🙏መልካም ዕድል!!!🙏

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Telegram : - https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEfgfSWrirJqk0aqpw
2025/02/24 07:26:54
Back to Top
HTML Embed Code: