Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Full time-laps portrait drawing watch and learn.
የዛሬው ትምህርት
የሰው ፊት አሳሳል ዘዴዎች
በቪድዮው ላይ በምትመለከቱት መሠረት ሠርታችሁ ላኩልኝ።
Channel photo updated
My 3D pencil drawing on a paper.
መታሰቢያነቱ በአሜሪካ ሚኒሶታ ውስጥ በአረመኔ ፖሊሶች በግፍ ለተገደለው ጆርጅ ፍሎይድ እና እንዲሁም በተለያየ ግዜያት በዘራቸው(በጥቁርነታቸው) ምክንያት በግፍ ለተገደሉት ወንድሞቻችን ይሁን።
Channel photo updated
Hi dear followers, this is my recent project

directly copied from a photo
Oil paint on canvas
29.5×42 cm
commissioned by my customer

Best gift that you can give for your loved ones

ሰላም ውድ ተከታዮቻችን
በቅርቡ ከደንበኞች የታዝኩት ይህን ይመስላል
የዘይት ቀለም
በ 29.5×42 ሴ.ሜ ሸራ ላይ የሰፈረ

ለወዳጅ የሚሰጥ ምርጥ ስጦታ
ሰላም እንዴት ናቹ የቻናላችን ተከታዮች ፣ ባለፈው ጊዜ በዚ ቻናል ላይ ነፃ የስነጥበብ ትምህርት ስንሰጥ እንደነበር ይታወቃል ፣ ለተፈጠረዉ የስልጠና መቋረጥ ይቅርታ እየጠየኩኝ በኔትወርክ እና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት የተቋረጠውን የስነጥበብ ስልጠና  ወደ YouTube ቻናላችን በማዘዋወር  ተከታታይ ስልጠናዎችን እና ተያያዥ አዝናኝ ጉዳዮችን ማስተላለፍ መጀመራችንን በደስታ እየገለጽን  በቀጣይነት  አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ ማሳወቂያ ኖትፍኬሽን እንዲደርሶት ሰብስክራይብ እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቋሚነት እንዲከታተሉን እጋብዞታለን።

 ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ በማጋራት ተጠቃሚ እዲሆኑ እርዱአቸው ፡፡

Hey there every one, as u all know i have been  giving free art class on theis channel last time, i am deeply sorry for what happned but because of network and few difficulties i couldn't go further at that moment,
 so now fixing every things on my way am very happy to announce you that joyab studio is presenting you the  art class tutors and entertaning facts on our official youtube channel, get entertained inspired and educated by hitting   the subscribeing button, Clicking the the bell sign to be notified for new posts,

 make sure u share to ur friends and family.

Watch "July 22, 2020" on YouTube
https://youtu.be/Qziif-AaWt0
Check this video it will inspire you.
Echelon decores
Amazing decore and event organizer

For birthdays, Graduations, baby showers, bridal showers...

get full packge service including Photography with reasonable price

By one of the best and talented team in town
Contact +251 913 685 827
+251 936 960 067
2025/02/24 14:20:08
Back to Top
HTML Embed Code: