Telegram Web Link
“A mother’s love is everything. It is what brings a child into this world. It is what molds their entire being. When a mother sees her child in
danger, she is literally capable of anything.
Mothers have lifted cars off of their children and
destroyed entire dynasties. A mother’s love is the strongest energy known to man.”

HAPPY MOTHERS DAY❤️
Yezi sament temertoch

1 ሰኞ - የስዕል መሣሪያ አይነቶች
2 ማክሰኞ - ቅድመ ልምምዶች
3 ረቡዕ - የእርሳስ ንድፍ አጀማመር
4 ሐሙስ - የፊት ገፅታ - የወንድ/የሴት
5 አርብ - አይን፣አፍንጫ፣አፍ፣ጆሮ፣
6 ቅዳሜ - ቁሳቁስን የመሳያ መንገዶች
7 እሁድ - የ እርሳስ ቅብ ሀሳብ
የዚህን ቻናል ሊንክ ለብዙ ሰዎች በመላክ በዝርዝር የተዘጋጀ እና በቪድዮ የተደገፈ የስዕል መማርያ መርጃ ሶፍት ኮፒ ፋይል ያሸንፉ እና ይሸለሙ።

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEfgfSWrirJqk0aqpw
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ከዚ በፊት በቻናላችን ባስታወቅነው መሰረት የስነ ጥበብ ትምሕርታችንን እነሆ እንጀምራለን

ተከታዮ የትምሕርት ሂደት ከላይ ባለው ፕሮግራም መሰረት የሚካሄድ ስለሆን ከወዲሁ እንድትዘጋጁ  እናሳስባለን።

የዛሬው ክፍለ ጊዜ ትምሕርት  የስዕል መስሪያ መሳሪዎችና አጠቃቀማቸውን የሚያሳይ ነው።
የመሳሪያዎች አይነት
                
እርሳስ
        እርሳስ አንዱ ለስዕል ሰራ ምንጠቀምበት መሳሪያ ሲሆን አብዛኛው ሰው የማያውቀው እውነት ግን እርሳሶች ሁሉ አንዳይነት እዳልሆኑ ነው። እርሳሶች እንደ አስፈላጊነታቸው የጥቁረት ደረጃ አላቸው ይሄም ደረጃ  በ ሰዕላችን ላይ ለምንጠቀማቸው ጥቁረቶች ትልቅ አሰተዋጽኦ አለው  ተዲያ  ይሄ ደረጃ በ 3 የሚከፈል ሲሆን( H, HB, B) በመባል ይከፈላሉ "H" የሚባሉት የጥቁረት አቅማቸው አነስተኛ ሲሆን "HB" ደሞ መካከለኛ የጥቁረት  ደረጃ ያላቸው ናቸዉ "B" የሚባሉት ደሞ ከፍተኛ ጥቁረት ያላቸው ቡድኖች ናቸው  ነገርግን በ እያንዳንዱ ግሩፕ ውስጥ ደሞ የራሳቸው ደረጃ አላቸው ለምሳሌ "B"1,"B"2,"B"3,"B"4, ቁጥሩ እየጨመረ በሄደ ልክ ጥቁረቱም እየጨመረ ይሄዳል
  
 
                                         ብሩሽ
         ብሩሽ ብዙ ሰው ለቀለም መቀቢያ ብቻ የምንጠቀመው መሣሪያ አድርጎ ያሰባል ነግርግን ከዛም ውጪ ልንጠቀምበት እንችላለን ይሄም
የቻርኮል ወይም የ እርሳስ ፍቅፋቂ  በማዘጋጀት በብሩሽ ፍቅፋቂውን በማንሳት ወረቀታችንን ብሩሽ በማሸት እርሳሱን በፍጥነት ቀብተን ማዳረስ እንችላለን ይሄ ቴክኒክ ለስላሳ  ዕና የተመጣጠነ ቅብ እንዲኖረን ይረዳናል
                  ላጲስ
       ሁላችንም የምናውቀው የእርሳሶ ማረሚያ መሣሪያ ሲሆን በጣም አስፈላጊ መሣሪያ ነው ነገር ግን ለስዕ ስራ ይበልጥ አመቺ የሆኑ የ ላጲስ አይነቶችን መግዛት ወይም ያላችሁን ላጲስ ከታች ባለው የቪድዮ ሊንክ በመግባት እንደሚመቻችሁ አድርጋችሁ  ማዘጋጀት ትችላላችሁ
https://www.youtube.com/watch?v=4qaRvCMU5dI
                           ሸራ
     ሸራ ለቀለም ስራ ምቹ የሆነ መሣሪያ ነው ነገር ግን ብዙ ሰው እንዴት በቀላሉ እቤት ውስጥ መዘጋጀት እደሚችሉ አያውቅም ስለዚ ከታች ያሉትን ቀላል መገዶች በመከተል ለራሶ ያዘጋጁ ወይም ከባለሞያ በመግዛት መጠቀም ትችላላቹ።
ምስሉ በሚገባ የሚያስረዳ ባለመሆኑ
እንዴት በቀላሉ ሸራ መወጠር እንደምትችሉ በቅርብ ቀን በዝርዝር የሚያስረዳ ምስል ስለምለቅ መከታተላችሁን ቀጥሉ።
              ብዕር(pen)
        ብዕር/ስክሪብቶ የምንለው አንዱ የስዕል መሥሪያ ሲሆን ብዙ ሰዎች ከ መፃፍያ የዘለለ  ጥቅም እዳለው አይረዱም ነገር ግን የብዕር ስዕል (pen drawing) እንደ እርሳስ ስዕል ትልቅ ዕውቅና ያለው የስዕል አይነት በመሆሂ ልንጠቀምበት ይገባል።
ቻርኮል (charcoal )
      የቃሉ ትርጓሜ ከሰል ማለት ሲሆን  ስያሜውን ያገኘ ከሰል የሚመስል መልክና ባሕርይ ስላለው ነው። የሚፈረፈርና በቀላሉ የሚዳረስ ከመሆኑም ባለፈ የጥቁረት ደረጃው ከፍተኛ ነው።
Wed yechanalachen teketatayoch teyake, hasab ena asteyayet kalachu be personal accounta letlekulegn techelalachu phone number info lay tagegnutalachu.
Wed ye chanalachen teketatayoch ye temhert mescha programachen lay tinish mastekakeya yetederege bemehonu ketach balew program maseret temehrtachenen enedeteketatelu engabezalen

Ye memarya
masaryachehun azegajetachu
zeweter be temhert kenachen 9:00 lay yetebekun

1 ሰኞ - የስዕል መሣሪያ አይነቶች
2 ረቡዕ - ቅድመ ልምምዶች
3 አርብ - የእርሳስ ንድፍ አጀማመር
4 ሰኞ የፊት ገፅታ - የወንድ/የሴት
5 ረቡዕ- አይን፣አፍንጫ፣አፍ፣ጆሮ፣
6 አርብ - ቁሳቁስን የመሳያ መንገዶች
7 ሰኞ- የ እርሳስ ቅብ ሀሳብ
ከታች ባሉት ቀናት ደሞ ከትምህርት ፕሮግራማችን ውጪ የሆኑ በስነ ጥበብ ዙርያ ላይ ያተኮሩ ጠቃሚ ምስሎችን፣ ኢንፎርሜሽኖች እንዲሁም ቪድዮዎችን የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

ማክሰኞ:- አስገራም የሰነጥበብ ዜናዎች

ሐሙስ:- የታላላቅ ሰአሊያን ሕይወት

ቅዳሜ :- አዝናኝ የስነጥበብ መንገዶች
2025/02/23 22:35:14
Back to Top
HTML Embed Code: