Telegram Web Link
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም

Dire Dawa University
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት :
116 - ቦታዎች በ0አመት

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

@jobcome
ROAD PROJECT OFFICE ENGINEERING HEAD

SUNSHINE CONSTRUCTION PLC
FULL TIME
Sep 13, 2021 - Sep 29, 2021

Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት በመንገድ ፕሮጀክት ላይ በቢሮ መሐንዲስነት የሠራ፤
እድሜ : ከ55 ዓመት በታች
የስራ ቦታ: በሰንሻይን ኮንስትራችሽን የመንገድ ፕሮጀክቶች

How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
2025/02/25 15:33:56
Back to Top
HTML Embed Code: