Telegram Web Link
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ፣
መቱ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦችአመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተጠቀሰው ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
@jobcome
🔰 የድርጅት ስም: ሐያት ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 🔰

ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ነሐሴ 10, 2013

ተፈላጊ የሰው ኃይል: 06 ክፍት የስራ ቦታዎች



የስራ መደብ: ክሊኒካል ነርስ

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በክሊኒካል ነርሲንግ ዲፕሎማ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት፣

የስራ መደብ: ረሴፕሽን እና ካሸር

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ እንግዳ ተቀባይ እና ተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ / ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ ያለው/ላት


የስራ መደብ: ሜዲካል ሊዬዞን እና መረጃ ዴስክ ኦፊሰር

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በነርሲንግ ወይም ጤና መኮንን የሙያ ዘርፍ ዲፕሎማ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት👈

የስራ መደብ: የቧንቧ ሰራተኛ

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቧንቧና ሳኒተሪ ወይም ተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ / ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ ያለው/ላት

የስራ መደብ: የ IT ባለሙያ

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒተር ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የሙያ መስክ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት


የስራ መደብ: ዱቤ፣ ጨረታና ማርኬቲንግ አናሊስት

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 03 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ ማናጅመንት እና ተዛምጅ መስክ ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
Join here and share

@jobcome
የድርጅት ስም: Construction Solutions Plc
@jobcome @jobcome
ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ነሐሴ 16, 2013

ተፈላጊ የሰው ኃይል: 03 ክፍት የስራ ቦታዎች

@jobcome @jobcome

የስራ መደብ: Accountant

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 01 እስከ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ባችለር ዲግሪ እና የፒችትሪ አካውንቲንግ ሲስተም ልምድ ያለው/ላት፣

የስራ መደብ: Marketing and Promotion Specialist

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 01 እስከ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ እና ተዛማጅ መስክ ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ፣ የግራፊክስ ዲዛይን ሶፍትዌሮች እና ዌብሳይት አድሚኒስትሬሽን ልምድ ያለው/ላት

የስራ መደብ: HR and Property Administration Assistant

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ ልምድ፡ 01 እስከ 02 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በማናጅመንት፣ ሰው ኃይል አስተዳደር እና ተዛምጅ መስክ ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት

@jobcome @jobcome
2025/02/25 09:31:59
Back to Top
HTML Embed Code: