Telegram Web Link
ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ያመራሉ

አንጋፋው ክለባችን ሀዋሳ ከተማ በ2017 ለሚያደርገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ እና ረዳቶቹ አዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ይዞ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት ፈፅሞ ዛሬ ውድድሩ ወደ ሚደረግበት ድሬዳዋ ከተማ ያቀናል። ትላንት ምሽት የክለቡ አመራሮች እና የደጋፊ ማህበር በተጨማሪነት የከተማው እግር ኳስ ፌድሬሽን እና ደጋፊዎች በተገኙበት ለቡድኑ ሽኝት ተደርጎለታል።
ሀዋሳ 1 - 1 ወላይታ

@hawassakenemafc
@hawassakenemafc
2025/02/07 00:23:34
Back to Top
HTML Embed Code: