Telegram Web Link
ወደ ክለባችን ሀዋሳ ከተማ ለ2015 የውድድር ዘመን የመጡ አዲስ ተጫዋቾች

1, እዮብ አለማየሁ የመስመር አጥቂ ከጅማ አባጅፋር
2, በረከት ሳሙኤል ተከላካይ ከሰበታ ከተማ
3, ሙጂብ ቃሲም አጥቂ ፋሲል ከተማ
4, ሰይድ ሀሰን ተከላካይ ከፋሲል ከተማ
5, አዲሱ አቱላ አማካኝ ከመከላከያ
6, ብርሃኑ አሻሞ አማካይ ተከላካይ ከሲዳማ ቡና
7, ሰለሞን ወዴሳ ተከላካይ ከባህርዳር ከተማ
8, ዓሊ ሱሌይማን አጥቂ ባህርዳር ከተማ

መልካም የውድድር አመት ክለባችን ይመኝላችዋል፡፡
2025/02/07 00:06:39
Back to Top
HTML Embed Code: