#Team/Hawassa/FC/Challenge/Photo/post
ይሄን ቻሌንጅ ይቀላቀሉ፡፡ ፎቶ በመነሳት በፌስቡክ ገፆቻችው ከዛሬ ጀምሮ ይልቀቁ የለቀቁትም ፎቶ በውስጥ መስመር ይላኩልን፡፡ ልዩ ስጦታም አዘጋጅተንሎታል፡፡
ለሀዋሳ ይሩጡ "ክለቤ ኩራቴ" ይበሉ !
ለመላክ ይሄን ይጠቀሙ ☞ https://www.facebook.com/118917941528952/posts/pfbid0Ahz4ZzzFfhqSpuhFMc1oyWP5RGnj7YoFVc3sPrK4esNSmdzRgFvAHXSzQfjWhJujl/?app=fbl

#ማስታወቂያ
"ክለባችን ኩራታችን"
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከክልል ክለቦች ቀድሞ ያሸነፈው ሀዋሳ ከተማ ነሀሴ 29 ደማቅ የሩጫ መርሐ-ግብር ያከናውናል።
"ለክለቤ እሮጣለሁ" ብለው ቆርጠው ይነሱ ፤ በንቃት እየሮጡ ከክለቦ ጎን ይሁኑ።
🏃♂የመሮጫ ቲሸርት የመሸጫ ቦታዎች 🏃♀
- ፒያሳ አሊያንስ ህንፃ
- ቄራ ሜዳ
- ጎድጓዳ አደባባይ
- አቶቴ ዋርካ
- ቲቲሲ ዋርካ
-05
- ፍቅር ሀይቅ
- ሪፈራል አደባባይ
- ሞቢል
ዛሬም ነገም ወደ ፊትም "ክለባችን ኩራታችን" ነው !

ዛሬ ሀሙስ የፖስት ቀን ነው !
ሁላችውም አሁኑኑ የሩጫ ቲሸርቱን በመልበስ በየማህበራዊ ሚዲያው ይልቀቁ !
አርቲስቶቻችንም አለን ብለዋል፡፡ ነሀሴ 29 አይቀርም !

የሀይቆቹ ቀደምት ክዋክብት ዛሬ 8:00 ላይ 2 ጊዜ ዋንጫ ባሳኩበት መለያዎች ደምቀው ግጥሚያ ያደርጋሉ
ዛሬ ቅዳሜ ከሰዓት በሩጫው ዋዜማ ከምስረታው ከ1970 ጀምሮ እስከ 2000 ድረስ ለሀዋሳ ታሪክ እና አሻራ ያስቀመጡ በአሁኑ ሰዓት ላይ ግን በየትኛውም ውድድር ላይ የሌሉት ቀደምት ከዋክብቶች በምስሉ ላይ በለበሱት በ1996 እና 1999 ሁለት ጊዜ ሻምፕዮን በሆኑበት መለያ ደምቀው እርስ በርስ ይጫወታሉ ፤ ዕውቅናም ይሰጣቸዋል::
ዛሬ ከሰዓት 8:00 ላይ እግሮች ሁሉ ወደ ሀዋሳ አርተፊሻል ስታዲየም ያመራሉ። የእነዚህን የሀይቆቹን ቀደምት ኮከቦች ጨዋታ ለመመልከት ሁላችሁም በመገኘት በቀድሞ ትውስታዎች እየተዝናኑ ያሎትን ክብር ያሳዩ።
ከዋዜማው በተጨማሪ በነገው ዕለት ሀዋሳችን በልዩ ሁኔታ ደምቃ ፣ አሸብርቃ እና ፈክታ ትውላላች ።
1 ቀን ቀረው 💙

የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብን ከ1970 ጀምሮ እስከ 2000 ዓመተ ምህረት ድረስ በአሰልጣኝነት ፣ በተጫዋችነት እና በቡድን መሪነት ላገለገሉ በህይወት ያሉትንም ሆነ የሌሉትን በአጠቃላይ በዛሬው ዕለት የዕውቅና መርሀግብር ሰጥቷል፡፡
ክለቡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን 1996 እና 1999 ላይ ሻምፒዮን ሲሆን እንዲሁም ደግሞ 1997 የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ሲያነሳ በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ እና በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር ወቅት ከጎኑ ለነበሩት አካላት በጠቅላላው በዕውቅና መርሃግብሩ ላይ ተካተዋል፡፡ በዛሬው መርሃግብርም የቀድሞው የክለቡ ባለ ታሪክ ተጫዋቾች ለሁለት ተከፍለው ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ የ1996 እና 99 ክለቡ ሻምፒዮን የሆነበትን ዋንጫ ሁሉም ተጫዋቾች በመያዝ ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡
ይህን ፕሮግራም ላሰናዳው የክለቡ ደጋፊዎች ማህበርም በስነ ስርአቱ ላይ ምስጋና ተችሯቸዋል፡፡
የነበረውን ሀነት በፎቶ ለመመልከት ሊንኩን ተጫኑ ☞ https://www.facebook.com/118917941528952/posts/pfbid02dFC9XMXBshqq19Azr8HS7UFqQUmbEBptW1chAyv515U5ARUMhMKe9hfaJnTToHYul/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
#ማስታወቂያ
💙 ነገ ሀዋሳ ደምቃ ትውላለች 💙
"ክለባችን ኩራታችን" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች የጎዳና ላይ ሩጫ መርሐ-ግብር በደማቅ ሁኔታ ነገ ይከናወናል።
"ለክለቤ እሮጣለሁ" ብለው ቆርጠው የተነሱ ደጋፊዎች ነገ በንቃት እየሮጡ ከክለባቸው ጎን መሆናቸውን በተጨባጭ ያሳያሉ።
🏃♀ የውድድር መነሻ እና መድረሻ ቦታዎች 🏃
-ከ0-7 ዓመት እድሜ ክልል የሚገኙ ተሳታፊዎች ከሱሙዳ - ፒና ሆቴል
-ከ8-14 ዓመት እድሜ ክልል የሚገኙ ተሳታፊዎች ከሱሙዳ - ዳሽን ባንክ ዞሮ ሱሙዳ
-የአዋቂዎች በሴት እና በወንድ ከሱሙዳ ፒያሳ ማዘጋጃ አደባባይ - በ05 አድርጎ አድቬንቲስት አደባባይ - ወደ ጉዱማሌ - አሞራ ገደል በሀይቁ ወደ ታቦር ተራራ አዲሱ አስፓልት - በጤና ቢሮ - ማውንቴን ስናክ - ማርሲል ቤተ/ክርስቲያን - መጨረሻ ሱሙዳ አደባባይ

የዛሬውን የሩጫ መርሃግብር በምስል ለማግኘት ይሄን የክለቡን የፌስቡክ ገፅ ይጠቀሙ 👇 https://m.facebook.com/Hawassasc/
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.