Telegram Web Link
በረጅምና ተደጋጋሚ ውይይት የተሻለ መግባባት ላይ ተደርሶ በቀን የተሰራን የመስጂድ አጥር ጨለማን ተገን አድርጎ ማፍረስ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው!

-የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

ሀሩን ሚዲያ ሚያዝያ 5/2017

በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሜክሲኮ አካባቢ ወረዳ 10 ተባረክ (ጀርመን) መስጂድ ህጋዊ ካርታ ያለው እና ከ1967 ጀምሮ ሲሰገድበት የቆየ መስጅድ መሆኑን አዲስ አበባ መጅሊስ ገልጿል።

አካባቢውን በአዲስ መልክ ለማልማት መንግስት የጀመረውን እንቅስቃሴ በመደገፍ እና መስጅዱን በአዲስ መልክ ለመስራት ፕሮጀክት ተዘጋጅቶ ለሚመለከተው የመንግስት ተቋም ገቢ ተደርጎ ክትትል እየተደረገ ባለበት ወቅት አካባቢውን እያለማ የሚገኘው ኢግልስ ሂል የፌደራል የሜጋ ፕሮጀክት ተወካዮች፣ የወረዳ እና ክ/ከተማ የመንግሥት አመራሮች በተገኙበት የመስጅዱን ዙሪያ በማጠር እና በሰላማዊ መንገድ ለአካባቢው ጀመዓ በማስረከብ መስጅዱ እየተሰገደበት ይገኛል።

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ከከተማ መስተዳድሩ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስተዳደር ጋር በጉዳዩ ላይ ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን አጥሩ ባለበት ሁኔታ በውይይት ዘላቂ መፍትሄ እንዲሰጥ ከስምምነት ተደርሶ ነበር። ከዚህም በተጨማሪ ረመዳን 28 የአካባቢው ጀመዓ ባዘጋጀው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የክ/ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር አዲሱ ሻንቆ በአካል በመገኘት የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ እየሰሩ መሆኑን አሳውቀዋል።

ይህ በእንዲህ እያለ በሰላማዊ መንገድ በቀን የተገነባውን የመስጅድ አጥር ጨለማን ተገን አድርጎ ማፍረስ እና በመስጅዱ ውስጥ የሚገኙ የመስጅድ ኻዲሞችን ማሰር በምንም መመዘኛ ህግ ማስከበር ሊሆን እንደማይችል አዲስ አበባ መጅሊስ አስታውቋል።

በመሆኑም ከፍተኛ ም/ቤቱ ድርጊቱን አጥብቆ ያወግዛል። በመጨረሻም የፌደራል የሜጋ ፕሮጀክት ተወካዮች እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ባሉበት የተገነባው የመስጅድ አጥር ወደ ነበረበት እንዲመለስ እና ያለምንም ጥፋት ከመስጅድ የታሰሩት ሰዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ እናሳስባለን ሲል መጅሊሱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

©ሀሩን ሚዲያ
Assalamualaikum Halal family
We'd like to announce we've created a back up channel in light of recent developments(banned in multiple countries)
So please join in
https://www.tg-me.com/halalmemes2point0
School of Commerce at Addis Ababa University has officially updated their class schedules to accomodate Friday (Jumuah) prayer times.

©️

@aaumsu
Assalamualaikum Halal family
We'd like to announce we've created a back up channel in light of recent developments(banned in multiple countries)
So please join in
https://www.tg-me.com/halalmemes2point0
Assalamualaikum Halal family
We'd like to announce we've created a back up channel in light of recent developments(banned in multiple countries)
So please join in
https://www.tg-me.com/halalmemes2point0
Assalamualaikum Halal family
We'd like to announce we've created a back up channel in light of recent developments(banned in multiple countries)
So please join in
https://www.tg-me.com/halalmemes2point0
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِيِّۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيۡهِ وَسَلِّمُواْ تَسۡلِيمًا

It's ጁምዐ
Post from @doseofdeen
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِيِّۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيۡهِ وَسَلِّمُواْ تَسۡلِيمًا

It's ጁምዐ
Post from @doseofdeen

Join our backup channel
https://www.tg-me.com/halalmemes2point0
Assalamualaikum Halal family
We'd like to announce we've created a back up channel in light of recent developments(banned in multiple countries)
So please join in
https://www.tg-me.com/halalmemes2point0
2025/07/07 21:32:41
Back to Top
HTML Embed Code: