Telegram Web Link
#የኡጉር_ሙስሊሞች_ወቅታዊ_እውነታ!
እኔ የማላውቃቸው በርካታ ወንድም እህቶች የናንተ ጓደኞች አሉ። ስለ ሙስሊሙ ሰቆቃ ምንም የማያውቁ የት የሌለ ናቸውና እናንቃ! #share
Recent facts of Uyghur Muslims!
በምስራቃዊ ቱርኪስታን ያሉ በቻይና የሚገነቡ የማጎሪያ ማዕከላት ከዚህ ቀደም ከሚታሰበው በላይ እጅግ ግዙፍ መሆኑን የአውስትራሊያ የጥናት ተቋም በትናንትናው እለተ ሐሙስ ይፋ አድርጓል።
The Australian strategic policy institute የተሰኘው ተቋም በጥናቱ እንዳረጋገጠው ከ380 በላይ የማጎሪያ ማዕከላት እንዳሉ ገልጿል። በነዚህም ማጎሪያዎች ሚሊዮኖች የኡጉር ሙስሊሞችም እንዳሉ በሪፖርቱ አክሏል። እነዚህ ካምፖች ከዚህ ቀደም ከሚታሰበው ከ40% በላይ ናቸው። በፈረንጆቹ እስከ ሀምሌ 2020 ብቻ ከ61 የማያንሱ አዲስ እና ማስፋፊያ የተደረገባቸው ማዕከላት እንደተገነቡ ተገልጿል። ተጨማሪ 14 ማጎሪያ ካምፖች ደግሞ በግምባታ ላይ ይገኛል።
#የቻይና መንግስት በበኩሉ ካምፖቹ ለኡጉር ሙስሊሞች ከ2014---19 (እኤአ) በየአመቱ ለ1.3 ሚሊዮኖች የሙያ ስልጠና የምንሰጥበት ነው ሲሉ አስተባብለዋል ክሱን አስተባብለዋል።
በሌላ አባባል ለተከታታይ 6 አመታት 1.3 ሚሊዮን የኡጉር ሙስሊሞች በቻይና የማጎሪያ ካምፕ ውስጥ ይገኛሉ።
በአጠቃላይ ከ22 ሚሊዮን የኡጉር ሙስሊሞች ወደ 8 ሚሊዮን የሚጠጉት በማጎሪያ ካምፕ ይገኛሉ።
ምንጬ፡ Doam documenting oppression against muslims. በግርድፉ ተርጉሜላችኋለሁ።
8 ሚሊዮን ሙስሊሞች በማጎሪያው ካምፕ እንዴት እንዳሉ አሏህ ይወቅ! ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
አሏህ ሆይ እርዳታህን ለኡጉር ሙስሊሞች...

ለሀሳብ አሰተያየት
👇👇👇👇
@HALALI_TUBE_bot


@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
"السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "

#ዉድ_ወንድሞች_ና_እህቶች

"አደራ! አደራ! አደራ! አደራ!"

"በመካከላችን ብዙ ችግሮች ተፈጥሮአል በርካታ ልዩነት እንመለከታለን ።በነዚህ ልዩነቶች ላይ ግን ዳኛ አድርገን ፈራጅ
አድርገን ማስቀመጥ ያለብን #ቁርአን#ሀዲስ ከዛም ቀጥሎ የሰለፎችን ግንዛቤ እንጂ አዲስ መጤ አስታያየቶችን ዘመናዊ አስታያየቶችን ወይ ደሞ የሼኮቻችንን አስታያየት ሊሆን አይገባም እላለሁ "
Share 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
📕 ሓዲስና ፊቂህ 📕

🔴 አርበዒን አን-ነወዊያህ

الحديث الثاني

"مجىء جبريل ليعلم المسلمين أمر دينهم"

عَنْ عُمَرَ أَيْضًا قَالَ: " بَيْنَمَا نَحْنُ جُلُوسٌ عِنْدَ رَسُولِ اللَّهِ ذَاتَ يَوْمٍ، إذْ طَلَعَ عَلَيْنَا رَجُلٌ شَدِيدُ بَيَاضِ الثِّيَابِ، شَدِيدُ سَوَادِ الشَّعْرِ، لَا يُرَى عَلَيْهِ أَثَرُ السَّفَرِ، وَلَا يَعْرِفُهُ مِنَّا أَحَدٌ. حَتَّى جَلَسَ إلَى النَّبِيِّ . فَأَسْنَدَ رُكْبَتَيْهِ إلَى رُكْبَتَيْهِ، وَوَضَعَ كَفَّيْهِ عَلَى فَخْذَيْهِ، وَقَالَ: يَا مُحَمَّدُ أَخْبِرْنِي عَنْ الْإِسْلَامِ. فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ الْإِسْلَامُ أَنْ تَشْهَدَ أَنْ لَا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَتُقِيمَ الصَّلَاةَ، وَتُؤْتِيَ الزَّكَاةَ، وَتَصُومَ رَمَضَانَ، وَتَحُجَّ الْبَيْتَ إنْ اسْتَطَعْت إلَيْهِ سَبِيلًا. قَالَ: صَدَقْت . فَعَجِبْنَا لَهُ يَسْأَلُهُ وَيُصَدِّقُهُ! قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ الْإِيمَانِ. قَالَ: أَنْ تُؤْمِنَ بِاَللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ، وَتُؤْمِنَ بِالْقَدَرِ خَيْرِهِ وَشَرِّهِ. قَالَ: صَدَقْت. قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ الْإِحْسَانِ. قَالَ: أَنْ تَعْبُدَ اللَّهَ كَأَنَّك تَرَاهُ، فَإِنْ لَمْ تَكُنْ تَرَاهُ فَإِنَّهُ يَرَاك. قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ السَّاعَةِ. قَالَ: مَا الْمَسْئُولُ عَنْهَا بِأَعْلَمَ مِنْ السَّائِلِ. قَالَ: فَأَخْبِرْنِي عَنْ أَمَارَاتِهَا؟ قَالَ: أَنْ تَلِدَ الْأَمَةُ رَبَّتَهَا، وَأَنْ تَرَى الْحُفَاةَ الْعُرَاةَ الْعَالَةَ رِعَاءَ الشَّاءِ يَتَطَاوَلُونَ فِي الْبُنْيَانِ. ثُمَّ انْطَلَقَ، فَلَبِثْنَا مَلِيًّا، ثُمَّ قَالَ: يَا عُمَرُ أَتَدْرِي مَنْ السَّائِلُ؟. قَلَتْ: اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَعْلَمُ. قَالَ: فَإِنَّهُ جِبْرِيلُ أَتَاكُمْ يُعَلِّمُكُمْ دِينَكُمْ ".

رَوَاهُ مُسْلِمٌ [رقم:8] .

🇸🇦🇸🇦🇸🇦
2⃣ 2ኛ ሓዲስ

🔴 የሓዲሱ ትርጉም

የእስልምና ሃይማኖት ደረጃዎች እና ማዕዘኖቻቸው።

📖 የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ እንዲህ አለ። “የሆነ ቀን ከአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጋር ተቀምጠን እያለ፡ በጣም ጥቁር ጸጉር ያለው፥ በጣም ነጭ ልብስ የለበሰ፥ የመንገደኛ ምልክት የማይታይበት፥ ከኛ ውስጥም ማንም የማያውቀው ሰውዬ ብቅ አለና እነብዩ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] ጋር ተቀመጠ። ጉልበቱን ከጉልበታቸው ጋር አገጣጠመ፥ መዳፉንም ታፋው ላይ አስቀመጠ። ከዛም አንተ ሙሓመድ ሆይ! ስለ ኢስላም ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ኢስላም ማለት ፦ በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሓመድም የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣ ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣ ዘካን ማውጣት፣ ረመዳንን መጾም፣ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።” ሰውየውም “እውነት ተናገርክ” አለ። ዑመርም እንዲህ አለ “በሱ ተገረምን! እሳቸውን ይጠይቃል መልሶ እውነት ተናገርክ ይላቸዋል!” ከዛም ሰውየው ቀጠለና ስለ ኢማን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ[ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ኢማን ማለት ፦ በአላህ ማመን፣ በመላኢኮች ማመን፣ በመጻህፍት ማመን፣ በመልእክተኞች ማመን፣ በመጨረሻው ቀን ማመን፣ በአላህ ውሳኔ ከፋም በጀም ማመን” ሰውየውም “እውነት ተናገርክ” አለ። ከዛም ሰውየው ቀጠለና ስለ ኢሕሳን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ኢሕሳን ማለት አላህን እንደምታየው አድርገህ ልታመልከው ነው፥ አንተ ባታየውም እሱ ያየሃል እና።” ከዛም ሰውየው ቀጠለና የየውመል ቅያማ ሰአቷን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ተጠያቂው ከጠያቂው የበለጠ የሚያውቅ አይደለም” ከዛም ሰውየው ቀጠለና የየውመል ቅያማ ምልክቶቿን ንገረኝ አላቸው። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ ባርያ ጌታዋን ልትወልድ ነው፣ በባዶ እግራቸው የሚሄዱ፥ እርቃናቸውን የነበሩ፥ ድሆች የነበሩ የፍየል ጠባቂዎች ህንጻ ለመስራት ሲሽቀዳደሙ ልታይ ነው።” ከዛ ቡሃላ ሰውየው ሄደና ብዙ ቆየን። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “አንተ ዑመር ሆይ!ጠያቂው ማን እንደሆነ ታውቃለህን?” ዑመርም “አላህና መልእክተኛው ያወቁ ናቸው።” በማለት መለሰ። የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም] እንዲህ አሉ “ የመጣው እኮ ጂብሪል ነው፥ ሃይማኖታቹህን ሊያስተምራቹህ መጣቹህ።”

🗞 ሓዲሱን ሙስሊም ዘግቦታል።

ከሁለተኛው ሓዲስ የምንወስዳቸው ትምህርቶች

🔰 1. ሙስሊሞች ጋር መቀላቀልና ለነሱ ደግሞ መልካም ባህርያትን ማሳየት እንዳለብን
🔰 2. ሌሎች ሰዎችን ለማስተማር ብሎ ዓሊምን መጠየቅ እንደሚቻልና ይህንን ያደረገ ደግሞ ልክ እውቀቱን የሚያሰተላልፈው ሰው አጅር ያገኛል።
🔰 3. እስልምና አምስት ማእዘናት እንዳሉት። ካለነሱ ደግሞ ዲን እንደማይቆም።
🔰 4. ኢማን ስድስት ማእዘናት እንዳሉት።
🔰 5. እስልምናና ኢማን አብረው ሲጠቀሱ የተለያየ ትርጉም እንዳላቸው። ለየብቻቸው ሲጠቀሱ ግን አንደኛው ሌላኛውን አጠቃሎ እንደሚይዝ።
🔰 6. የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሶስት ደረጃዎች እንዳላቸው። እነሱም
ኢስላም(ሙስሊም)
ኢማን(ሙእሚን)
ኢሕሳን(ሙሕሲን)
🔰 7. የውመል ቂያማ ሰአቷ የተወሰነ እንደሆነ እና እሷንም የሚያቃት አንድ አላህ ብቻ እንደሆነ። ምልክቶችም እንደላት።

ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችን
Share Share Share 👍👍👍
ሼር ሼር ተጠቅመን እናስጠቅም❗️❗️❗️

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
የሙጃሂዶቹ ሀገር ቺቺኒያ ተወላጅ የሆነው የ 18 አመቱ ወጣት ስለ ነብያችን ክብር ሲል ሸሂድ ሆኗል!
***************************
ይህ ሞስኮ ተወልዶ በፈረንሳይ ይኖር የነበረው ቺቺኒያዊው የ 18 አመት
ጀግና የነብያችን ክብር ተነክቶ እርሳቸው እየተንቋሸሹ ከማይ ሞቴን
እመርጣለሁ ብሎ የእርሳቸውን ጠላት የሆነውን መምህር አንገቱን ቀልቶ
ገድሎታል ።
የ 47 አመቱ የታሪክ እና ጂኦግራፊ መምህር ሳሙኤል ፓቲ
በሚያስተምርበት ወቅት የውዱ ነብያችንን ክብር በሚነካ መልኩ
በእርሳቸው እየተሳለቀ የምፀት ፎቷቸውን ይዞ ተማሪዎቹን ሲያስተምር
ነበር። በዚህ ክፉኛ የተበሳጨው ህፃኑ የቺቺኒያው ጀግና የነብያችን ክብር
ተፋላሚ እርሳቸው ከሚሰደቡ ሞቱን የመረጠው ትንታግ ወጣት
# አብዱሏሂ_አቡየዚዶቪች ያንን አረመኔ መምህር አንገቱን ቀንጥሶ
ጥሎታል!
ወጣቱ ሸሂድ አብዱሏህ ያንን የነብያችንን ጠላት የሆነ መምህር ወደ ቤቱ
ሲመለስ ጠብቆ ነው ወደ ጀሃነም የሸኘው!! ከዚያ በሗላ የፈረንሳይ
ፖሊሶች በወጣቱ ሸሂድ አብዱሏህ የዚዶቪች ላይ ተኩሰው ገድለውታል።
አብዱሏህ በክብር በሸሂድነት ከጌታው ራህመት ጋር ተገናኝቷል።
ሸሂድ አብዱሏህ ገና ህይወትን ያላጣጣማት እንቦቃቅላ የ 18 አመት
ወጣት ነበረ። አብዱሏህ ወደ ፊት የሚጠብቀው ብሩህ ህይወት
ከነብያችን ሶ.ዐ.ወ ክብር በላይ ዋጋ አልሰጠውም። እርሱ ስለ ውዱ
ነብያችን ክብር ውድ ህይወቱን መስዋእት አደረገ!!
አብዱሏህ ያንን ሙጅሪም እና የአሏህ ጠላት የሆነውን መምህር
በሚገድልበት ጊዜ እንደሚገደል ጠንቅቆ ያውቀዋል። ግና ለርሱ ከዚህች
ጠፊ አለም ይልቅ ዘልአለማዊቷ አኼራ በላጭ ናትና ፥ ለእርሱ ከህይወቱ
ይልቅ የውዱ የፍጥረታት ሁሉ በላጭ የሆኑት የነብያችን ክብር እጅግ
የተወደደ ነውና ለህይወቱን ቅንጣት ታክል ሳይሰስት ስለ ክብራቸው
ሰዋላቸው!!
ቺቺኒያዊው አብዱሏህ አቡየዚዶቪች የወሎውን ሸሂድ አራጋው በለውን
ያስታውሰኛል። አራጋው በለው እምነቱን የካደው የንጉስ ሚካኤል አገልጋይ
በነበረበት ወቅት ከንጉሱ ጋር የነበሩት ቀሳውስቶች ነብያችንን ሲሳደቡ እና
በእርሳቸው ላይ ሲያሾፉ ቢያይ አላስችለው ብሎት ያለውን ሀብት ሁሉ ሽጦ
ሶደቃ ካወጣበት በሗላ እነዚያን የነብያችን ጠላቶችን ወደ ጀሃነም
የሸኛቸው ሸሂድ ነበር። አራጋው በለው ንጉስ ማካኤልንም ሊገድለው ፈልጎ
አልተሳካለትም ግና እርሱ በከሀዲው ንጉስ ተገደለ ሸሂድ ሆነ!!
አራጋውም ሆኑ አብዱሏህ አልሞቱም ሸሂድ ሆኑ እንጅ!!
አሏህ በተከበረው የቁርአን ቃሉ " እነዚያን በአሏህ መንገድ የተገደሉትን
ሙታኖች ናቸው አትበሉ እንደውም እነርሱ ህያው ነገር ግን እናንተ
አታውቁም " በማለት ሸሂዶች እንደማይሞቱ በጌታቸው ፀጋም ዘልአለም
ህያው ሆነው ይኖራሉ ይላል ።
ፈረንሳይ በኢስላም ጠልነት ተወዳዳሪ አልባ ሀገር ናት። ከአምስት አመት
በፊት Charlie hebdo የተባለው ፅንፈኛው መፅሄቷ ነብያችንን
የማያንቋሽሽ የካርቶን ምስል ማውጣቱን ተከትሎ በጉዳዩ የተበሳጩ ጀግና
ሙስሊሞች ማኔጅንግ ዳይሬክተሩን ጨምሮ 12 የመፅሔቱ ጋዜጠኞችን
ሁለት የጥበቃ አካላትን እና ፖሊስን ወደ ጀሃነም መሸኘታቸው ይታወሳል።
እነርሱም ተገድለው ሸሂድ ሆነዋል። ከዚያ በሗላ ተደናግጦ እንደዚያ
አይነት ነገሮችን ማውጣት አቁሞ የነበረው መፅሄቱ ዘንድሮም ከአምስት
አመት በሗላ ያንን ነውረኛ ስራውን ዳግም ይዞ ወጥቷል።
ባለፈው ሳምንትም በኖርዌይ የቁርአን ማቃጠል ሰሌፍን ሲመራ የነበረው
ፅንፈኛው አሸባሪ በቤቱ ተገድሎ ተገኝቷል። እነዚህ ጀግና ሙስሊሞች
እየፈፀሙ ያሉት ነገር በጣም ደስ ያሰኛል። ማንም ቆሻሻ እየተነሳ በውዱ
ነብያችን ክብር ላይ እየተፀዳዳ በነፃነት ተንደላቆ እንዲኖር ሊፈቀድለት
አይገባም!!
ፈረንሳይ ይህን ሁሉ በደል በእስልምና ላይ እየፈፀመች ፥ በእስልምና ላይ
ጦርነት ከፍታ ሳለ እርሷን ያላወጠዙ የሙስሊም ሀገራት መንግስታትን
አሏህ ይቅር አይበላቸው!!!
በውንድሞቻቸው ላይ አንበሳ በጠላት ላይ እሬሳ የሆኑ መኔፍቃን መሪዎችን
አሏህ ያንሳቸው! እስልምናን የነርሱን ያክል ያስደፈረው የለም!!

በማሌዥያ ነው።መንግስትን ተቃውመው ሰልፍ ወጡ።ፖሊስም
ሰልፈኞቹን ለመቆጣጠር ወጣ።በዚህ ውጥረት መሃል የመስጂዱ ማይክ
አዛንን አሰማ።ተቃዋሚም አድማ በታኝም ለአዛኑ መልስ ለመስጠት
ተሰልፈው ቆሙ!!
--------------------------
🔗 @HALALI_TUBE
--------------------------
💬 @HALALI_TUBE
--------------------------
*ምንም ሳይደክሙ ጀነት ውስጥ ቤት እንዲገነባሎት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ 2 ደቂቃ የማይፈጀውን አና እኛ ዘንድ ለመፈፀም ቀላል የሆነው አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ የምታስገኝልንን ነገር ላመላክታችሁ*

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–"
10 ጊዜ( قل هو الله أحد)
ሱረቱል ኢኽላስን
የቀራ ሰው በጀነት ውስጥ አላህ ቤትን ይገነባለታል
(ሀዲሱን ጠበራኒይ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል)

*ጦልሀ አህመድ (ረቢዕ አል–አወል 02/1442)
As wr wb
እንዴት ናችሁልኝ ተመልሻለው እንደትለመደው አስተያየታቸው አይለየኝ

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏

ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም
አላህም ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው
ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት

#እስቲ_አላህን_እናስደስተው
#ሽር_share_በማደረግ

አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;

አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።

አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን

@Halali_tube
@Halali_tube
#የአላህ_መልዕክተኛ_እንዲህ_አሉ

ሶስት ነገሮች ምራቸው ምር ነው ቀልዳቸውም ምር ነው፡ እነርሱም

ኒካህ

ፍች

ከፍች መመለስ።

📒ሶሒሁ ቲርሚዚ1184
📍 በነዚህ 3ነገሮች ስቀልድ ነው የሚባል ነገር አይሰራም።
.
.
ለዚህም ነው ሼኽ አልባኒ "ሙሰልሰል ፊልም ላይ ለትወና እየተባለ የሚታሰረው ኒካህ ይፀድቃል ወይ ተብለው ሲጠየቁ

አዎ የኒካህን ሸርጥ ያሟላ ከሆነ ይፀድቃል ብለዋል። ምክንያቱም ኒካህ ላይ ትወና ነው ቀልድ ነው የሚባል ነገር ስለማይሰራ ብለዋል።

📩📩📩📩📩📩📩📩🖍 ለአስተያየት ⬇️
@HALALI_TUBE_BOT

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ልጆቻችሁን_በዲን_አንፃችሁ_አሳድጉ!!
:
ወላጆች ለልጆቻው ጠባቂ (እረኞች) ናቸው። በልጆቻቸው መበላሸትም አላህ ፊት ተጠያቂ ናቸው።

ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ:-
“ሁላችሁም እረኞች (ጠባቂዎች) ናችሁ፣ ሁላችሁም እረኛ በሆነበት ነገር ላይ ተጠያቂ ነው…” ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን እንዲህ አሉ:-

"ልጆቹን መጥፎ የሆነን ማሳደግ የሚያሳድግ ሰው ልጆቹ በጥመትና በዝንባሌ እስከኖሩ፣ ወንጀልና አመፅንም እስከጨመሩ ድረስ ከሚሰሩት ወንጀል እሱንም ያገኘዋል።

ምክንያቱም እሱ ነው በዚህ ላይ ያሳደጋቸውና (ሲበላሹ ዝም ብሎ የተመለከታቸው)፣ አልያም ትንንሽ እያሉ በዚህ ክፉ ባህሪ ትላልቅ ሆነው እስኪበላሹ ዝም ብሏቸዋል።"
[አል_ኹጠቡል ሚንበሪያ]

ብዙ ሰዎች ለልጆቻቸው ለዱኒያዊ (ቁሳዊ) ነገር ከመጨነቅ የዘለለ በመልካም (ሸሪዓዊ) ባህሪ እንዲያድጉ ጥረት አያደርጉም። ልጆች ላይ ቸልተኛ ናቸው፣ ቸልተኝነት ደግሞ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል!!።

ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን ልጆች ናቸው እያሉ ፊልም ሲመለከቱ ዝም ይሏቸዋል። ከወላጆቻቸው ስልክ ወስደው ጌም ሲጫወቱና ለቁርኣን ክፍት የነበረው ጭንቅላታቸው በጌም ሲዘጋ ወላጆች ዝም ብለው ይመለከታሉ።

ትንሽ ከፍ፣ከፍ ሲሉ ደግሞ መድረሳውንም ሆነ ትምህርቱን ትተው ወደ ጌም መጫወቻዎች እየሄዱ ማዘውተር ይጀምራሉ። ሴቶች ከሆኑም ከሒጃባቸው ሲዘናጉ፣ አጅነቢይ ወንድ ጋር ሲተሻሹ… ሌሎች ሸሪዓን የሚፃረሩ ተግባራት ላይ ሲሰማሩ ዝም ይሏቸዋል።

እንዲህ እያሉ ልጆች በተለያዩ ሱሶች ላይ እንዳይጠመዱ ከልጅነታቸው ጀምሮ በዲን ማነፅና ጥሩ ጓደኛ እንዲይዙ መከታተል ግዴታ ነው!።

ይህን ከማድረግ የሚዘናጋ ወላጅ፣ ልጆች በጨቅላ እድሜያቸው ክፉና ደጉን በወጉ ሳይለዩ አድገው ከሚሰሩት ወንጀል ወላጅም ተካፋይ መሆኑን ጠንቅቆ በማወቅ ከወዲሁ ለልጆቹ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል!!።

Share 🙏🙏🙏

#Join ⤵️
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
አንድ_ቀን_ውዱ_ነቢያችን_ሙሐመድ_ﷺ_አለቀሱ !
🌺ሶሀቦችም ለምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ?
💐ነብያችንም ﷺ ወዳጆቼ ናፍቀውኝ
🌷ሶሀቦች እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ?
🌹ነብያችን ﷺ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ !
🌸ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው።
ያ ማለት ደግሞ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት።
"አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመታት በፊት ያለቀሱልህን ዝነኛ ነቢይ አድናቂ ሁን"
#ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ህይወትን ቀላል የሚያደርግ አንቀፅ !

مَآ أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ وَلَا فِىٓ أَنفُسِكُمْ إِلَّا فِى كِتَٰبٍۢ مِّن قَبْلِ أَن نَّبْرَأَهَآ ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى ٱللَّهِ يَسِيرٌۭ

በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡

لِّكَيْلَا تَأْسَوْا۟ عَلَىٰ مَا فَاتَكُمْ وَلَا تَفْرَحُوا۟ بِمَآ ءَاتَىٰكُمْ ۗ وَٱللَّهُ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍ

(ይህ ማሳወቃችን) ባመለጣችሁ ጸጋ ላይ እንዳታዝኑ አላህም በሰጣችሁ ነገር (በትዕቢት) እንዳትደሰቱ ነው፡፡ አላህም ኩራተኛን ጉረኛን ሁሉ አይወድም፡፡

[አል ሐዲድ 22-23].
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
📝📝📝📝📝
#ለሀሳብ_አስተያየት
📩📩📩📩📩

👇👇👇👇👇👇
@HALALI_TUBE_BOT
@HALALI_TUBE_BOT
#ብቸኛው_የጀነት_በር

🔅ብቸኛው ወደ ጀነት መግቢያ በር ተውሒድ ነው።
ሌሎች እንደ ሰላት፣ ጾምና ሰደቃ ወዘተ ያሉ ዒባዳዎች በሮች የሚገኙት ዋናውን የተውሒድ በር ካለፉ በኋላ ነው።
🔅ተውሒዱ አምሮና ተስተካክሎ ዋናው የጀነት በር ያልተከፈተለት ሰው በሌሎች መልካም ስራዎች የጀነት በሮች ሊከፈቱለት አይችልም።
ስለዚህ ጀነት መግባት የሚፈልግ በሙሉ ከወዲሁ የተውሒድን በር ሊያውቅና ቁልፉንም በእጁ ሊያደርግ ይገባዋል።
🔅ይህ ሊሳካ የሚችለው ደግሞ ተውሒድን ከመሰረቱ በመማር ጠንቅቀን ስናውቀውና የተውሒድ ተቃራኒ የሆነውን ሺርክ ምንነት ተረድተን ተውሒድን ሙሉ በሙሉ ሚያበላሹም ይሁን የሚያጎድሉትን ነገሮች አውቀን ስንርቅ በመሆኑ ቂለ-ወቃለ ማለትን (በማይረባ ነገር ጊዜ ማቃጠልን) ትተን ወደ ቁርኣንና ሐዲሥ ተመልሰን አንገታችንን ደፍተን ዲናችንን መማር ይጠበቅ
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197ተቀርተው ያለቁ የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦች
#ጂህልና_ጨለማ_ሲሆን_እውቀት_ብርሀን_ነው

👇
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ዱንያ ውስጥ ጀነት አለች
እሷ ውስጥ ያልገባ የአኺራዋም
ጀነት ውስጥ አይገባም ።
⇘ እሷም አላህን ማፍቀርና ማውሳት ናት

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ አሉ

አንድ ሰው ባረከሏሁ ፊክ ቢልህ አንተም መልሰህ "ወፊከ ባረከሏህ" በለው።

📘መጅሙዕ አል ፈታዋ (188/1

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ከቢድዓዎች_ዉስጥ

በየመስጅዶች ላይ የጨረቃንና የኮከብን ቅርጽ ማስቀመጥ አንዱ ነው። ይህ እምነት ከነሷራዎችና ከመጁሳዎች የተወረሰ መማሊኮች፣ ፋጢሚዮችና ዑስማኒዮች በሙስሊም ሀገራት ላይ እንድለመድ እንድሁም እንድሰራጭ ያደረጉት መጤ ተግባር (ቢድዓ) እንድሁም በሌሎች መመሳሰልም ጭምር ነው።

ሸይኽ አልባኒ

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
አንዳንዱኮ የተገለባበጠ ነው ነገረስራው

ጫማዎቹን በቀኝ እጁ ይዞ የሚያነባቸውን ኪታቦች በግራው ይይዛል።
ሌላው ደግሞ ሲጋራውን በቀኙ ይይዝና ሲዋኩን በግራው ይይዛል።

ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ አደም
رحمه الله رحمة واسعة


@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
"ቀና በል የአላህ ፍራቻ ያለው ቀልብ ውስጥ ነው፡፡የአላህ ፍራቻ አለኝ ለማለት ኮሳሳ መስሎ የሚታይ ሰው ለሰው እያሳየ ያለው ንፍቅናን ነው!"

*ዑመር ኢብን አል ኸጣብ*


🌺ኢስቲግፋር🌺
➨ቀልብህን ያሰፋል
➨ጭንቀትን ያባርራል
➨የሪዝቅን በር ይከፍታል
➨ሀሳብን ያቃልላል
👆🏼#በአላህ ዘንድ ያስወድዳል

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ብዞዎች #ልቤ ደርቋል ሲሉ እንሰማለን፤ የብዙዎቻችንም ችግር ነው ብዬ አምናለሁ ።

ለመሆኑ #ልብ ለመድረቁ #ምልክቶች ምን ምን ናቸው!

1) #መልካም ስራዎችንና ኢባዳ ከመፈፀም #መሰላቸት፤ አንዳንዴም #ስልቹ ሆኖ ባለመረጋጋት #ኢባዳን ማከናወንና አላህ ያዘዘውን ትእዛዝ እንደ ከባድ #ጫና መመልከት።

2) #ቁርአንንም ይሁን የተለያዩ ምክር አዘል #ትምህርቶችን በምናዳምጥበት ወቅት በኛ ላይ ምንም አይነት #ተፅዕኖ አለመፈጠር።

3) ከመጠን በላይ በሆነ #የዱንያ ፍቅር መፈተንና ዱንያን #ከአኺራ ማስቀደም።

4) #የአላህን ትልቅነት #መዘንጋትና ችልተኛ መሆን።

5) ከፍተኛ የሆነ #የብቸኝነት ስሜት መሰማት ፣ የውስጥ ሰላም ማጣትና #በድብርትና በጭንቀት መፈተን የመሳሰሉት ናቸው።

እነዚህ ለልብ መድረቅ ምልክቶቹ ከሆኑ ይህ #የልብ ድርቀት እንዲፈጠር #ምክንያቶቹስ ምን ምን ናቸው !?

1) አብዝቶ #ወንጀልን መዳፈር።
2) #የአላህ ትዕዛዛት ለመፈፀም #ስልቹና ዝንጉ መሆን።
3) #የዱንያን ጠፊነት መርሳትና በርሷ #መጠመድ
4) #ሞትና የጣዕረ ሞትን ጭንቀት መርሳት፣ #የቀብር ህይወትንም መዘንጋት።

5) የማይጠቅም #ወሬን ማብዛትና አብዝቶ መከራከር።
6) #ከመጥፎ ጓደኞች ጋር ማዘውተርና የመሳሰሉት ናቸው።

#ለልብ መድረቅ መድሀኒቶች

1) #የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን ማንበብ፤ አናቅፆቹን ማስተንተን፤ አላህ ያዘዘውንና የከለከለውን ለይቶ መረዳት፣ አላህ በቅጣት ያስጠነቀቀውን መጠንቀቅ።

2) አላህን ተገቢ በሆነ መልኩ ያወቀ ልቡ ይፈራልና እርሱን በሚገባ ማወቅ።

3) አብዝቶ ወደ አላህ መፀፀት፣ ወደርሱ መመለስና መሀርታውን መጠየቅ ብሎም አብዝቶ እርሱን ማውሳት።

4) በየጊዜው ነፍስያን መተሳሰብና ራስን መመርመር።

5) የተለያዩ ምክር አዘል የሆኑ ትምህርቶችን (ሙሀደራዎችን) ማዳመጥ።

6) ከመጥፎ ጓደኞች እራስን ማራቅና መልካም ጓደኞችን መወዳጀት።

#ሀላል_Tube
👇👇👇👇
የተለየዩ ትምህርቶች በፅሑፍና በድምፅ የሚተላለፍበት የሆና ቻነል ነዉ ለሌሎችም በማስተለለፍ የዲንን ትምህርት ከቁርዓንና ሀዲስ በሰለፎች አረደድ የቻልነዉን በማሰራጨት የበኩላችንን እናበርክት! 🙏🙏🙏

@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ሃሜት ማለት

ነብዩ صلى الله عليه وسلم

እንደገለፁት “ወንዴምህን
በሚጠላው ነገር ማውሳትህ ነው፡፡” “የማነሳው ነገር ከወንድሜ ዘንድ ካለስ?” ተብለው ሲጠየቁ የምትለው ነገር ከወንድምህ ዘንድ ከኖረ በርግጥም
አምተኸዋል፡፡ የምትለው ነገር ከላሌበት ግን በእርግጥም ቀጥፈህበታል” አለ፡፡ [ሙስሉም የዘገቡት

@HALALI_TUBE
2025/02/05 08:57:05
Back to Top
HTML Embed Code: