ምነው ድምፃቸው ጠፋ?
ይሉን እንዳልነበር -
“በምድር፣ በሰማይ
በየብስ፣ ባየር ላይ
ምንም ሀይል የለም - ከኛ የበረታ
ጡንቻው ያበጠ - እኛን የሚረታ”፤
ይሉን እንዳልነበር -
“በየብስ፣ በባህር
በሰማይ፣ በአየር
“አልፈነው ሄደናል –
የሳይንስን አጥናፍ
የቴክኖሎጂን ጠረፍ”፤
ይሉን እንዳልነበር -
“ትንሽ ነው የቀረን - ሰውን ልንፈጥር
መሬትን ትተን - ከጨረቃ ልንኖር፡፡”
ከፍጡራን ሁሉ ያነሰ
ከብናኝ ሁሉ የኮሰሰ
የቫይረስ አለቃ፣
ሺዎችን - በየቀኑ - እንደ ሙጃ አጫጅ እየረፈረፈ
ሺዎችን - በየለቱ - እንደ ንብ መንጋ እየነደፈ፣
እንዳልተገራ ፈረስ - አየሩን ሲፏልልበት
ባህሩን ሲንጠው - ምድርን ሲቀውጣት፣
ከሰማይ እንደ ተሰቀለ - ቀቢጠ ተስፋ
ንፋስ እንደ መታው - የባህር ላይ አረፋ
ምነው ያ ሁሉ ፉከራቸው - ድምፃቸው ጠፋ?
(ዶ/ር ጀማል ሙሀመድ - ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ)
ሼር🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ይሉን እንዳልነበር -
“በምድር፣ በሰማይ
በየብስ፣ ባየር ላይ
ምንም ሀይል የለም - ከኛ የበረታ
ጡንቻው ያበጠ - እኛን የሚረታ”፤
ይሉን እንዳልነበር -
“በየብስ፣ በባህር
በሰማይ፣ በአየር
“አልፈነው ሄደናል –
የሳይንስን አጥናፍ
የቴክኖሎጂን ጠረፍ”፤
ይሉን እንዳልነበር -
“ትንሽ ነው የቀረን - ሰውን ልንፈጥር
መሬትን ትተን - ከጨረቃ ልንኖር፡፡”
ከፍጡራን ሁሉ ያነሰ
ከብናኝ ሁሉ የኮሰሰ
የቫይረስ አለቃ፣
ሺዎችን - በየቀኑ - እንደ ሙጃ አጫጅ እየረፈረፈ
ሺዎችን - በየለቱ - እንደ ንብ መንጋ እየነደፈ፣
እንዳልተገራ ፈረስ - አየሩን ሲፏልልበት
ባህሩን ሲንጠው - ምድርን ሲቀውጣት፣
ከሰማይ እንደ ተሰቀለ - ቀቢጠ ተስፋ
ንፋስ እንደ መታው - የባህር ላይ አረፋ
ምነው ያ ሁሉ ፉከራቸው - ድምፃቸው ጠፋ?
(ዶ/ር ጀማል ሙሀመድ - ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ)
ሼር🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
አሏህን መፍራት እና የተቅዋ ውጤቶች
………………………………
🔰 #ከአማኞች_ጋሻ_ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
#ሰዎች አሏህን ፍሩ ወደ አሏህ #ተመለሱ_ነፍሶቻችሁንም_አትበድሉ
#አሏህ ﷻ #እንዲህ ይላል :
﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ﴾
{ #እናንተ_ያመናችሁ_ሆይ! #አሏህን ፍሩ ።
#ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት ።
#አሏህንም ፍሩ። #አሏህ በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዓዋቂ ነው ። } አል―ሐሽር ፡ 18
🔻" #ተቅዋ " አሏሁ ወተዓላ #ለመጀመሪያዎቹም ለመጨረሻዎቹም አደራ ያለበት ነው!
#አሏህ ﷻ እንዲህ ይላል ፡
﴿وَلَقَدْ وَصَّيْنَا الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلِكُمْ وَإِيَّاكُمْ أَنِ اتَّقُوا اللّهَ﴾
{ #እነዚያንም_ከበፊታችሁ_መጽሐፍን የተሰጡትን እናንተንም አሏህን ፍሩ በማለት በእርግጥ አዘዝን … } አን―ኒሳእ ፡ 131
🔻" #ተቅዋ " ማለት ፡ #አሏህ ያዘዘበትን ነገር መስራት ፤ #የከለከለውን ነገር ሙሉ በሙሉ መከልከል ማለት ነው ። በአጭሩ!
🍁 ኢብኑ መስዑድ ―ረድየሏሁ ዓንሁ ― እንዳሉትም ፡ " #አሏህን_መፍራት_እኮ #ሊታዘዙት ነው #ላያምፁት ፣ #ሊያስታውሱት ነው ላይረሱት ፣ ሊያመሰግኑት ነው ላይክዱት ።
🔻 #አሏህን ﷻ #የመፍራት ፍሬዎች ፡
1⃣ #የአሏህን_ውዴታ_ማግኘት!
قال ﷻ: ﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ﴾
{ … #አሏህ_እሱን_የሚፈሩትን ይወዳል }
2⃣ #የአሏህን_እዝነት ያስገኛል!
قال ﷻ: ﴿واتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ﴾
{ … #አሏህንም_ፍሩ_ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና }
3⃣ #አሏህን ለሚፈሩት የአሏህ እገዛ ፣ እርዳታ አለላቸው!
قال ﷻ: ﴿وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ﴾
{ … #እወቁ አሏህ እሱን ከሚፈሩት ጋር ነው }
4⃣ " #ተቅዋ " #ከዱንያና ከአኼራ ጭንቀቶች ሁሉ #ደህንነትና መጠበቂያ ነው!
قال ﷻ: ﴿فَمَنِ اتَّقَى وَأَصْلَحَ فَلا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلا هُمْ يَحْزَنُونَ﴾
{ #አሏህን_የፈራ ሰው መልካም የሰራ በእነርሱ ላይ ፍራቻ የለባቸውም እነርሱም አይተክዙም }
5⃣ " #ተቅዋ " #ሐቅን ለማወቅ #ሐቅንም ለመከተል ዕውቀት ያስወርሳል!
قال ﷻ: ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَلْ لَكُمْ فُرْقَاناً وَيُكَفِّرْ عَنْكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ﴾
{ #እናንተ_ያመናችሁ_ሆይ!
#አሏህን_ብትፈሩ_የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል #ክፉ ስራዎቻችሁንም_ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል ። #ለእናንተም ይምራችኋል … }
6⃣ #ከችግር_መገላገያ ፣ ለነገራቶች መግሪያ ነው!
قال ﷻ: ﴿وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْراً﴾
{ … #አሏህንም_የሚፈራ_ሰው ከነገሩ ለርሱ #መግራትን ያደርግለታል }
7⃣ #የሪዝቅ_መስፋት!
قال ﷻ: ﴿وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجاً*وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لا يَحْتَسِبُ﴾
{ … #አሏህንም_የሚፈራ_ሰው_ለርሱ መውጫን ያደርግለታል * #ከማያስበውም በኩል ሲሳይን #ይሰጠዋል… }
🔻የ" #ተቅዋ " #ፍሬዎችን ከሞቅጠር እና ቆጥሮ ከመዝለቅ #የማይቻል ነው እናም #አሏህን እሱን ከሚፈሩት ሊያደርግህ ዱዓ #ልታደርግ ይገባል !!!
✅ #አሏህ_ሆይ! #አንተን_ከሚፈሩት ባሪያዎችህ አድርገን !!!
ኢንሻአላህ ሼር አደረጉት

አላህ በቁርዐኑ ሱረቱል ኒሳዕ 4÷28
يُرِيدُ اللَّهُ أَن يُخَفِّفَ عَنكُمْ ۚ وَخُلِقَ الْإِنسَانُ ضَعِيفًا
አላህ ከእናንተ ሊያቃልልላችሁ ይሻል፡፡
#ሰውም #ደካማ #ኾኖ #ተፈጠረ፡፡
ይለናል #አላህ
መስጂዶቻችን ተዘግተውብናል እኛ አቅም ቢኖረን ኖሮ ባልተዘጉ ነበር #የአቅም #ባለቤት #የሆነው #አላህ #ጥራት #ይገባው።
የአላህ ቤት ተዘጋ
የራህመት ቤት ተዘጋ
የፈላህ ቤት ተዘጋ
#ምክንያቱም
#በኔ ወንጀል
#በኔ ጥፋት
#በኔ ስህተት
እኛ አቅም የለንም ልንከፍተው #መስጂዶቻችንን
#በዱዐ
#በሰደቃ
#በመልካም ስራ ቢሆን እንጂ ..………………………

◦•⊙●◉✿ ✿◉●⊙•◦
የአደም ልጅ ሆይ! ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይሻላል። ለተውባ /ንስሀ/ ከምትሽቀዳደም መጀመሪያውኑ ሀጢኣትን ራቅ። አንተ ዛሬ ነገ እያልክ ቀን ስትቆጥር ለፈፀምከው ወንጀል ተውባ ሳታደርግ ልትሞት ትችላለህና።
ሀሰን አልበስሪ (ረሒመሁላህ)
ኢንሻአላህ ለምታውቋቸው ሙስሊሞች ሁሉ ሼር አደርጉ
🙏🙏🙏🙏

#ከዓኢሻ(አላህ ስራዋን ይውደድላት) እንደተወራው እሷ የአላህ መልእክተኛን ስለ ወረርሺ ጠየቀቻቸው። ነቢዩﷺ እንዲህ ብለው መለሱ :-
[أنَّه كانَ عَذَابًا يَبْعَثُهُ اللَّهُ علَى مَن يَشَاءُ، فَجَعَلَهُ اللَّهُ رَحْمَةً لِلْمُؤْمِنِينَ، فليسَ مِن عَبْدٍ يَقَعُ الطَّاعُونُ، فَيَمْكُثُ في بَلَدِهِ صَابِرًا، يَعْلَمُ أنَّه لَنْ يُصِيبَهُ إلَّا ما كَتَبَ اللَّهُ له، إلَّا كانَ له مِثْلُ أجْرِ الشَّهِيدِ]
📚رواه البُخارِي
[ እሱ(ወረርሺኝ) አላህ ከካሀዲዎች ያሻው ላይ የሚልከው ቅጣት ነበር።አላህ እሱን ለአማኞች እዝነት አደረገላቸው። አንድ ሙስሊም ባሪያ ወረርሺኙ ሲከሰት ታግሶ፣ አላህ ለሱ የጻፈለት እንጅ እንደማይነካው አውቆ ከተቀመጠ የሸሂድን ምንዳ ያገኘ ቢሆን እንጅ አይቀርም።]
📚(ቡኻሪ ዘግበውታል።)
Share 🙏🙏🙏
❀ـــــــــــــ🍃🌸🍃ــــــــــــ
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
🦋............🍃🌹🍃..........🦋

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ....
እንደምን ከረማችሁ እናንተ ውድ የ አላህ ሱ.ወ ባሪያዎች, ምርጡ የ ረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዮች......
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “ጾምና ቁርዓን የቂያማ ቀን ለባሪያው ምልጃ ይሆናሉ። ጾም እንዲህ ይላል ‘ጌታዬ ሆይ በቀን ምግብና ስሜቶቹን ከለከልኩት።’ ይላል። ቁርዓን ደግሞ ‘ጌታዬ ሆይ በሌሊት ከመተኛት አገድኩት። ማልደን ይላሉ።’ ምልጃቸውም ተቀባይነት ያገኛል።”
ያው እንደሚታወቀው ታላቁ የ ረመዷን ጾም ከፊታችን ይገኛል ይህንም የ 1441 ዐመተ ሂጅራ(ዐ.ሂ)የረመዷን ጾም ታሳቢ በማድረግ ቁርአንን እንዴት በአጭር ጊዜ ማኽተም(መጨረስ) እንችላለን ሚለውን ወደ ውዱ ወንድሜ እንዲሁም ወደ ውዱአ እህቴ ይህን ለማካፈል አሰብኩኝ......
ቁርአንን በ 2 ሳምንት
1.ከፈጅር ቡኃላ:-10 ገጾችን
2.ከዝሁር በፊት:-4 ገጾችን
3.ከዝሁር ቡኃላ:-4 ገጾችን
4.ከአሱር በፊት:-4 ገጾችን
5.ከአሱር ቡኃላ:-4 ገጾችን
6.መግሪብ:-2 ገጾችን
7.ኢሻ:-4 ገጾችን
8.በምናገኘው አጋጣሚ:-8 ገጾችን
9.ከመተኛታችን በፊት:-4 ገጾችን
.............................................
ቁርአንን በ 1 ሳምንታት
1.ከፈጅር ቡኃላ:-20 ገጾችን
2.ከዝሁር በፊት:-10 ገጾችን
3.ከዝሁር ቡኃላ:-6 ገጾችን
4.ከአሱር በፊት:-6 ገጾችን
5.ከአሱር ቡኃላ:-10 ገጾችን
6.መግሪብ:-2 ገጾችን
7.ኢሻ:-8 ገጾችን
8.በምናገኘው አጋጣሚ:-15 ገጾችን
9.ከመተኛታችን በፊት:-10 ገጾችን
ይህን ከዱአ ጋር ብናደርግ ኢንሻአላህ ለውጥ ይመጣል::
ከዚህም የተሻለ ማድረግ ይጠበቅብናል ምክንያቱም በታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ነገር በኛ ጊዜ ተደርጓል😔 መስጂዶቻችን ተዘግተውብናል 😔😔 ዱአ ያስፈልገናል,ይቅርታ መባባሉን መዘንጋት የለብንም,ተውበት(ንሰሐ) ማድረግ አለብን,ቀልባችንን ወደ አላህ ማድረግ ይኖርብናል ::
እንግዲህ የተግባር ሰዎች ያድርገን,ሀገራችንን አላህ አማን ያድርግልን....
ይህን መልእክት ለሌሎች ወንድም እህቶቻችን በማስተላለፍ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት .....

☀️አስገራሚው ወጣት እና ውሻው🌟
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ሼር አድርጉ
ከዕለታት አንድ ቀን አብደላህ ቢን ጃእፈር በአንድ ጫካ ውስጥ ሲያልፍ አንድ ከሀበሻ የሆነ ወጣት ባሪያ የፍራፍሬ አትክልት ማሳ ላይ በስራ ተጠምዶ ተመለከቱ ወዲያውኑም ከአሰሪዎቹ መካከል የሆነ አንድ ሰው ምግብ አምጥቶ ሰጠው በዚህ ወቅት ታዲያ አንድ ከባለቤቱ የጠፋ # ውሻ ወደ አትክልት ስፍራው በመግባት ከሀበሻው አጠገብ ቆመ ወጣቱም ከመጣለትና የዕለት ጉርሱ የሆነው ዳቦ በመቁረስ ወረወረለት ውሻውም የተወረወረችለትን ቁራሽ ዳቦ ቢበላትም ከስፍራው ግን ንቅንቅ አላለም። ውሻውን የተመለከተው ሀበሻው ወጣትም ሌላ ተጨማሪ ቁራሽ ዳቦ ወረወረለት ያም ሆኖ ውሻው አሁንም ከአጠገቡ አልራቀም እንደገና ለሶስተኛ ጊዜ ተጨማሪ የዳቦ ቁራሽ አቀረበለት። የተሰጠውን ዳቦ የተመገበው ውሻው ግን ከቆመበት አልተነቃነቀም ሀበሻው ባሪያም ታዲያ እንዲመገበው ከመጣለት ምግብ አንዲት ቁራሽ እንኳ ሳይቀምስ የዕለት ጉርሱን በሙሉ ለውሻው በመስጠት ጨረስው ይህንን ትእይንት በትኩረት ሲከታተሉ የነበሩት። አብደላህ ቢን ጃእፈርም ፦ ለመሆኑ ግን ለዕለት ጉርስህ የተመደበልህ ዳቦ መጠን ምን ያህል ነው ? የሚል ጥያቄ ለወጣቱ ባሪያ አቀረቡለት። #ወጣቱም አሁን ተመልክተኸው ከሆነ በየቀኑ ሶስት ዳቦ ነው የሚስጠኝ የሚል ምላሽ ሰጠ ።
አብደላህ ቢን ጃእፈርም ታዲያ ለምንድን ነው ከራስህ ይልቅ ውሻውን በማስቀደም የዕለት ጉርስህ የሆነውን ሶስቱንም ዳቦ ለውሻው የመገብከው? ሲሉ ሌላ ጥያቄ አስከተሉለት።
ሀበሻው ወጣትም በዚህ አካባቢ ምንም ዓይነት የውሻ ዘር የለም ይህ ምስኪን ውሻ ግን እዚህ ለመድረስ ብዙ ርቀት ተጉዞ የመጣና በእጅጉ የተራበ መሆን አለበት ብዬ አሰብኩ። እናም ለዚህ ምስኪን ፍጡር ምንም የሚቀመስ ነገር ሳልሰጠው ከአጠገቤ ማባረሩ አሳፋሪ ተግባር መስሎ ታየኝ። በማለት ሁኔታውን አብራራላቸው።
አብዳላህ ኢብኑ ጃእፈርም ግን ለዛሬ የሚሆንህ ምግብ አለህ? ሲሉ ጠየቁት ወጣቱም ዛሬንማ ምንም ነገር ሳልቀምስ ነው የማሳልፋት ይህም ግን ምንም የሚያሳስበኝ ጉዳይ አይሆንም አለ። በገጠማቸው ነገር በእጅጉ ሀዘኔታና አድናቆት የተሰማቸው አብደላህ ቢን ጃእፈር ከራሳቸው ጋር እንዲህ ሲሉ አሰቡ ሰዎች ከልክ በላይ ታባክናለህ እያሉ ይተቹሃል ነገር ግን ይህ ወጣት ባሪያ ከአንተ እጅግ በላቀ ደረጃ ለጋስ ነው።
ይህንን ትእይንት ከተመለከቱ በኋላ አብደላህ ኢብኑ ጃእፈር ወጣቱን ባሪያ የፍራፍሬ አትክልት ማሳውንና ሌሎች በአካባቢው ያሉ ንብረቶችን በሙሉ ከባለቤቱ ከገዙ በኋላ ወደ ከተማ ተመለሱ ወዲያውኑም ወጣቱ ከባርነት #ነጻ አወጡት። ይህም አልበቃቸውም የገዙትን ንብረት ሁሉ ለወጣቱ አበረከቱለት። #ኢስላም በምድር ላይ ለሚገኙት ፍጡራን ሁሉ እዝነትን የሚያስተምርና ለፈጣሪ ትእዛዛት ደግሞ ፍጡራኑ እንዲተጉ የሚመክር ሐይማኖት ነው ።
እንዳነበባቹ ቢያንስ ለአምስት ሰው ሼር አድርጉ

በአሁኑ ሰአት ስናስነጥስ #አልሃምዱሊላህ ማለታችን ተረስቶ "ወይኔ ሰው ምን ይለኛል" ነውና ምንለው እባካቹን በቻልነው አቅም ስናስነጥስ #አልሃምዱሊላህ ማለታችንን አንርሳ ያስነጠሰውም ወንድማችን #አልሃምዱሊላህ ሲል ከሰማነው #የርሐሙከልሏህ ማለታችንን አንዘጋ
#የርሐሙከልሏህ ላለን ሰውም #የሕዲኩሙላህ_ወዩስሊህ_ባለኩም
እንበለው🙏🙏
እየተረሳ ነውና ለአላህ ብለን #ሼር እንዳርግ
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#የርሐሙከልሏህ ላለን ሰውም #የሕዲኩሙላህ_ወዩስሊህ_ባለኩም
እንበለው🙏🙏
እየተረሳ ነውና ለአላህ ብለን #ሼር እንዳርግ
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ኮሮና
ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታዎች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓዕ
ተገቢውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በዚህ ዱዓዕ በየዕለቱ አላህን መማፀኑ ኮሮናን ጨምሮ ከሌሎች በሽታ ለመጠበቅ ነቢያዊ ምክር ነው።
عن انس رضي الله عنه إن النبي صلى الله عليه وسلم كان يقول :
" اللهم إني أعوذ بك من البرص والجنون والجذام وسيء الأسقام".
رواه أبو داوود و النسائي
"#አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወል–ጁኑኒ
ወል— ጁዛሚ ወ—ሰይኢል አስቃሚ“
የሀዲሱ ትርጉም:—
አነስ አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ረሱል ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር ብለዋል:—
《 ጌታዬ ሆይ: — ከለምጥ ፣ ከአዕምሮ በሽታ፣ ከቁምጥና ና ከመጥፎ በሽታዎች ባንተ እጠበቃለሁ።》
አቡ ዳውድ ና ነሳኢ ዘግበውታል።
#ሼር ማድረግዎን አይርሱ።

☪አውፍ በሉኝ☪
መቼም ሰው ነኝና ድንገት ተሳስቼ
በማወቅም ሆነ ባለ አለማወቅ ዘንግቼ
ስሜቴ ገፋፍቶኝ ድንበር ተላልፌ
አዛ ያረኳችሁ በምላሴ በአፌ
ስማችሁን አንስቼ በሌላችሁበት
የወነጀልኳችሁ በሀሰት በሀሜት
አውፍ በሉኝና ልቤ ትረጋጋ
ከረህመቱ እንዳርቅ ከረመዳን ፀጋ
ትንሽ ትሁን ትልቅ ስህተቴ
ሚዛን እንዳትደፋ ነገ በአኼራ ቤቴ
በፆም እንዲታበስ እንዲረግፍ ወንጀሌ
ትንሽ ትልቅ ሳልል እገሊት እገሌ
ያስቀየምኩት ሁሉ አውቄም ሳላውቅ
የተሸከምኩት ወንጀል የእሱ የእሷ ሀቅ
ለአላህ ስትሉ አውፍ በሉኝ
እኔ አውፍ ብያለሁኝ
ለምታቁት ሁሉ #ሼር አድርጉት
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
መቼም ሰው ነኝና ድንገት ተሳስቼ
በማወቅም ሆነ ባለ አለማወቅ ዘንግቼ
ስሜቴ ገፋፍቶኝ ድንበር ተላልፌ
አዛ ያረኳችሁ በምላሴ በአፌ
ስማችሁን አንስቼ በሌላችሁበት
የወነጀልኳችሁ በሀሰት በሀሜት
አውፍ በሉኝና ልቤ ትረጋጋ
ከረህመቱ እንዳርቅ ከረመዳን ፀጋ
ትንሽ ትሁን ትልቅ ስህተቴ
ሚዛን እንዳትደፋ ነገ በአኼራ ቤቴ
በፆም እንዲታበስ እንዲረግፍ ወንጀሌ
ትንሽ ትልቅ ሳልል እገሊት እገሌ
ያስቀየምኩት ሁሉ አውቄም ሳላውቅ
የተሸከምኩት ወንጀል የእሱ የእሷ ሀቅ
ለአላህ ስትሉ አውፍ በሉኝ
እኔ አውፍ ብያለሁኝ
ለምታቁት ሁሉ #ሼር አድርጉት
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
ለፆመኛ የሚወደዱ ነገሮች፡-
1. ሰሑር መመገብ፡- ነብዩ ﷺ “በኛና በመፅሐፉ ሰዎች መካከል ያለው ጾም መበላለጫው የሱሑር ምግብ ነው” ብለዋል፡፡ [ሙስሊም፡ 1096]
2. ሰሑርን ተምር ማድረግ፡- ነብዩ ﷺ “ተምር ምን ያማረ የሙእሚን ሰሑር ነው” ብለዋል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 562]
3. ሰሑርን ማዘግየት፡- ነብዩ ﷺ “ሶስት ነገሮች ከነብያዊ ተግባራት ናቸው፡፡ ፊጥራን ማፋጠን፣ ሰሑርን ማዘግየት እና በሶላት ላይ ቀኝ እጅን ግራ ላይ ማድረግ ናቸው፡፡” [አልጃሚዑ አስሶጊር፡ 5349]
4. ፊጥራን ማፋጠን፡- ነብዩ ﷺ “ሰዎች ፊጥራን እስካቻኮሉ ድረስ ከኸይር አይወገዱም” ብለዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
5. ሰሑርና ፊጥራን በልክ ማድረግ፣
6. በእሸት ተምሮች ማፍጠር፣ ካልተገኘ በበሰሉ ተምሮች፣ ከሌለ ውሃ መጎንጨት፡- “ነብዩ ﷺ ከመስገዳቸው በፊት በእሸት ተምሮች ያፈጥሩ ነበር፡፡ እሸቶች ከሌሉ በተምሮች፣ እነሱም ከሌሉ ውሃ ይጎነጩ ነበር፡፡” [አስሶሒሐህ፡ 2056]
7. ከፊጥራ በኋላ የሚከተለውን ዱዓእ ማድረግ፡- “ዘሀበ’ዝዞመኡ፣ ወብተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻአላህ፡፡” አልባኒ “ሐሰን” ብለውታል፡፡ [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 4678] ትርጉሙም፡- “ጥሙ ተወገደ፤ ደም ስሮች ረጠቡ፤ በአላህ ፈቃድ ምንዳውም ተረጋገጠ፡፡”
8. ላስፈጠረህ ዱዓእ ማድረግ፣
9. ፆመኛ ማስፈጠርን ማብዛት፡- ነብዩ ﷺ “ፆመኛን ያሰፈጠረ ሰው ልክ የሱን (የፆመኛውን) አምሳያ ምንዳ አለው፡፡ ባይሆን የፆመኛው ምንዳ ምንም አይቀንስም” ብለዋል፡፡ [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 6415]
10. ተራዊሕን ኢማሙ እስከሚያጠናቅቅ አብሮ መስገድ፣
11. በመልካም ስራዎች ላይ ከወትሮው በተለየ መበርታት፡- ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “ነብዩ ﷺ ከማንም በላይ ቸር ነበሩ፡፡ ይበልጥ ቸር የሚሆኑት ደግሞ በረመዳን ነበር፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም] ስለዚህ ለቤተሰብ፣ ለዘመድ፣ ለጎረቤት፣ ለችግረኞች ከወትሮው በተለየ ማሰብና መደጎም፡፡ ዚክር፣ ዱዓእ፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሱና ሶላቶችን መስገድ፣ በሽተኛን መጠየቅ፣ ቀብር መዘየር፣ ደዕዋ ማድረግ፣ መፋቂያ መጠቀም፣ ሰላምታ፣ ፈገግታ፣ መልካም ንግግር፣… ማብዛት፣
12. በመጨረሻው አስሩ የወሩ ቀናት በተለይም ሌሊቱ ላይ ይበልጥ ለዒባዳ መነሳሳት፡- “የአላህ መልእክተኛ ﷺ በመጨረሻዎቹ አስሮች ላይ - በሌሎቹ ከሚበራቱት በተለየ - ይበልጥ ይበራቱ ነበር፡፡” [ሙስሊም፡ 1175]
13. በሱሑር ሰዓት ኢስቲግፋር ማብዛት፣
14. ለሚሳደብ ሰው “እኔ ፆመኛ ነኝ” ብሎ መመለስ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
15. ልጆችን ፆም ማለማመድ፣
16. ለቻለ ዑምራ ማድረግ፣
17. ኢዕቲካፍ ማድረግ፣…
ሼር 🙏🙏🙏
@Halali_tube

እንኳን ለተከበረው ታላቁ የረመደን ወር አደረሰን።
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! የሚከተሉትን ነገሮች ነፍሴንም እናንተንም አደራ ልላችሁ እወዳለሁ
1) አደራ በተውሒድ ላይ፣ አደራ ሺርክን በመራቅ ላይ
አላሁ ሱብሃነሁ ወተኣላ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! ፆም በናንተ ላይ ተደንግጓል…" ነው ያለው። ያመናችሁ ሰዎች የሚለው ላይ አስምሩበት። የተበላሸ እምነት፣ ተውሒድን የሚፃረር ሺርክ እኛ ላይ ካለ አላህ ብንፆምም አይቀበለንም።
2) አደራ በሱና ላይ፣ አደራ ቢድአ (በዲን ላይ አዲስ መጤ ጉዳዮችን) በመራቅ ላይ
በረመዳን አብዛኛው ሰው በስሜት ተነስቶ ያልተደነገጉ አምልኮዎችን መፈፀም ይፈልጋል።
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው (አላህ አይቀበለውም)።" ብለዋል
3) አደራ በሰላት ላይ
ሰላት ታላቅ አምልኮ ነው። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለትን የተወ ከሃዲ እንደሆነ ተናግረዋል። ለአለማቱ ጌታ በስግደት ያልተደፋች ፊት ምንኛ በደለኛ ናት።
ሰላትን ትቶ መፆም በሀይማኖት ላይ መቀለድ ነው።
3) አደራ ቅርኣንን በመቅራት፣ በመስማት ላይ፣
4) አደራ በቸርነት ላይ
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቸር ነበሩ ይበልጥ ቸር የሚሆኑት ደግሞ በረመዳን ወር ነው። በግማሽ የተምር ፍሬ ሰደቃ ነፍሳችሁን ከእሳት አድኑ የሚል ታላቅ ሃይማኖት አላህ ሰጥቶናል።
አላህ በሰላም ፆመን፣ መስጂዶቻችን ድጋሚ ተከፍተው፣ ተውሒድና ሱና የበላይ ሆኖ ሺርክ እና ቢድአ የበታች ሆነው ለማየት ያብቃን።
Share plz🙏🙏🙏

ረመዳን ሙባረክ!
እንኳን ለተከበረው ወር አደረሰን።አልሃምዱሊላህ ነገ ጁመዓ የመጀመሪያው የረመዳን ቀን ነው።አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን።

#ጠቃሚ ነጥብ ነውና አስተውለው ያንብቡት ሼር በማድረግም የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች
1 ግንኙነት መፈጸም ። ይህን ተግባር የፈፀመ ሰው አንድ ባሪያ ነፃ ማውጣት አለበት ።ይህን ካልቻለ ሁለት ወር በተከታታይ መጾም አለበት ። ይህን ያልቻለ ስልሳ ድሆችን ለእያንዳንዳቸው የአንድ ጊዜ ምግብ መመገብ ይኖርበታል ።ይህን ያልቻለ ምንም የለበትም
2 ከሚስት ጋር በመሳሳም ወይም በመተሻሸት ወይም በእጅ ብልትን በመነካካት የዘር ፈሳሽ ማፍሰስ
3 ሆን ብሎ መብላት እና መጠጣት ። ረስቶ ከሆነ ጾሙ ምንም ችግር የለውም
4 ለመታገምም ይሁን ደም ለመለገስ ደምን ማስወጣት ሲሆን ለምርምርና መሰል ነገሮች የሚወሰድ ወይም ከቁስልና ነስር በመሳሰሉት የሚወጣ ደም ፆምን አያበላሽም።
5 አውቆና ሆን ብሎ ማስታወክ ።
አቧራ ከጉሮሮው ቢገባ ወይም ሲጉመጠመጥ ወይም በውዱእ ጊዜ በአፍንጫው ውሃ ሲወስድ ውሃው ወደ ጉሮሮው ቢደርስ ወይም ስለ ሴት አስቦ የዘር ፈሳሽን ቢያፈስ ወይም በህልሙ የዘር ፈሳሽ ቢወጣው ወይም ከየትኛውም የአካል ክፍሉ ደም ቢፈሰው ወይም ሳይፈልግ ቢያስታውክ ጾሙ አይበላሽም።
ያልነጋ መስሎት የበላና በሗላ ላይ መንጋቱን ያረጋገጠ ያችን ቀን ብቻ ቀዳ አለበት ። መንጋት አለመንጋቱን እየተጠራጠረ የበላ ሰው ጾሙ አይበላሽም።
ፀሐይ መጥለቅ አለመጥለቋን እየተጠራጠረ በቀን ያፈጠረ ሰው ጾሙ ይበላሻል ። እናም የዚያን ቀን ቀዳ (ማካካሻ) አለበት።
👉 ጾመኛ አክታውን እና ምራቁን ቢውጥ ችግር የለውም አያስፈጥርም።
የአፍጣሪወች ብያኔ
ምንም ምክንያት ለሌለው ሰው በረመዳን ወር ማፍጠር ክልክል ነው ። የወር አበባና የወሊድ ደም ያለባቸው ሴቶችና ልጅን ከሞት ለማዳን ማፍጠር ያስፈለጋት ነፍሰጡር ማፍጠር ግዴታ ነው ።
ሰላት ለማሳጠር የሚያስችል ጉዞ ላይ ያለና ጾም የከበደው እንዲሁም በመፆሙ ችግር በራሱ ላይ የፈራ በሽተኛ ማፍጠራቸው ሱና ነው ።
በቀን ጉዞ የጀመረ ሰውና በራሳቸውም ሆነ በልጆቻቸው ላይ የሚፈሩ ነፍሰጡርና እመጫት የሚያጠቡ ሴቶች ማፍጠር ይፈቀድላቸዋል ። እነዚህ ሁሉ ቀዳ ብቻ ነው ያለባቸው ። በልጆቻቸው ላይ ብቻ የፈሩ ሴቶች ለየቀኑ ከቀዳ በተጨማሪ አንዳንድ ድሀ ማብላት አለባቸው። በዕድሜ መግፋት ምክንያት ወይም የመዳን ተስፋ በሌለው በሽተኛ መጾም ያቃተው ሰው ለየቀኑ አንዳንድ ድሀ ማብላት አለበት ቀዳ የለበትም።
.... በችግር ምክንያት አፍጥሮ ግማሽ ቀን ላይ ያፈጠረበት ችግሩ የተወገደለት እንዲሁም ከሐዲ የነበረ ቢያምን ወይም በሽተኛው ቢድን ወይም መንገደኛው ከመንገድ ቢመለስ ወይም ህጻኑ ለአቅም አዳም (ሄዋን) ቢደርስ ወይም የአዕምሮ በሽተኛ ቢሻለው ሁሉም የቀረውን ቀን ማፍጠር ይችላሉ ። ቀሪውን ቀን ቢጾምሙም እንኳን ቀዳ አለባቸው። ረመዳንን እንዲያፈጥር የተፈቀደለት ሰው ሌላ ጾም በዚያው ቀን ውስጥ መጾም አይፈቅድለትም ።
ጠቃሚ ማሳሰቢያዎች 👉
👉 ከወር አበባና ከወሊድ ደም ከመንጋቱ በፊት የፀዳች ሴት ሱሁርን በመብላት ከነጋ በሗላ ታጥባ ፆሟን መቀጠል ትችላለች ።
ወንድም ጀናባ ካለበት ሱሁር በልቶ ከነጋ በሗላ ታጥቦ ፆሙን መቀጠል ይችላል ።
👉 በጤናዋ ላይ ችግር #የማያስከትል ከሆነ ሴት ልጅ ከሙስሊሞች ጋር ለመጾም ብላ የወር አበባዋን የሚያዘገይ መድሃኒት መውሰድና ማቆም ይፈቀድላታል ።
👉 ጾመኛ ምራቁን እና አክታውን ቢውጥ ችግር የለውም
...👉 ጾመኛ ኩል መጠቀምን ፣የጆሮም ሆነ የዓይን ጠብታ በዓሊሞች መካከል ያስፈጥራል አያስፈጥርም የሚል ልዩነት አለ። ከክርክሩ ነፃ ለመሆን ሲባል ብንታቀብ ይሻላል።
።#ለህክምና_ምክንያት_አስፈልጎት_ቢፈፅመው_ግን_ጣእሙ_ወደ_ጉሮሮው_ቢደርስም_ምንም_ችግር_የለውም።
👉 በየትኛውም ሰዓት በጾም ጊዜ ሲዋክ መጠቀም ካለ ማስፈጠሩ አልፎ ሱና ነው
በኢማም አህመድ ቢን ሀምበል (ረህመቱላሂ አለይህ) መዘሀብ ላይ የተመሰረተ

የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ ጁምዓ ሚያዝያ 16/2012 የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
አላህ መልካም ስራን ይፃፍልን

🌹ረመዳን~ቁርአን የወረደበት ወር 🌹
ረመዳን~የጀነት በሮች የሚከፈቱበት
የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት ወር
ረመዳን~ሰይጣኖች የሚታሰሩበት ወር
ረመዳን~ከ1ሺህ ወር የምትበልጥ ሌሊት
ያለበት ወር
ረመዳን~ከምንጊዜውም በበለጠ ዚክርና
ቁርአን የሚቀራበት ወር
ረመዳን~'ሱንና' የሆኑ ነገሮች 'የፈርድ'
ግዴታ ደረጃ የሚሆኑበት _ዑምራ
መስራት እንደ ሀጅ የሚቆጠርበት ወር
ረመዳን~አላህ ለኔ ያለው ስራ ፆም
ከምንጊዜውም በበለጠ የሚከናወንበት ወር ቁርአን አንድን ባሪያ እንደሚያማልድ ፆምም አማላጅ እንደሚሆንም ተወስቷል
ረመዳን~አንድ ባሪያ አላህ ከፈቀደለት
ነገሮች ራሱን በማቀብ አላህን ፍራቻ
'ተቅዋ' የሚያገኝበት ወር
ረመዳን~ምንዳቸው ክፍያቸው ገደብ
ከሌላቸው ሰራዎች መካከል አንዱ
የሆነው ፆም; ወር ሙሉ የሚከናወንበት
═════ ═════
• እነዚህና ሌሎች መልካም ነገሮች
የሚገኝበት ወር በመሆኑ የአላህ መልክተኛ
ﷺ ጅብሪል ዐለይሂሰላም መጥቶ [አንድ ባሪያ የረመዳንን ወር አግኝቶ ወንጀሉን
ሳይማር ረመዳን የወጣበት እድለ-ቢስ ይሁን አሚን በል ሲላቸው <አሚን>
ብለዋል
•••••••••••
አላህ በዚህ በተከበረ ወር መልካም ነገር ከሚሸምቱና ከእሳት ነፃ ከሚላቸው
ያድርገን !..... አሚን 🙏

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ.....
አንድ ሰው ሲያፈጥር ጊዜ የሚያደርገው ዱዓ !
ﻋﻨﺪ ﺍﻹﻓﻄﺎﺭ ﺗﻘﻮﻝ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﺳﻨﺘﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻛﺎﻥ ﺇﺫﺍ ﺃﻓﻄﺮ ﻗﺎل ( ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ )
📚[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
👉በአማርኛ ሲነበብ፦ ዘሃበ ዘመዑ ወብተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አሏህ
ትርጉሙም፦" ጥም ተወገደ ጎሮሮዎችም ረጠቡ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ማለት ነው።