#በየቀኑ_ባነበውም_በየቀኑ_ይገርመኛል
.
ከእለታት አንድ ቀን ነቢዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ ዘንድ አንድ
ከገጠርየመጣ ኑሮው ያልሰመረለት (ድሃ) ግለሰብ ሰሃን
ሙሉ ወይን ስጦታ ያመጣላቸዋል፡፡ነቢዩም ሰ.ዐ.ወ
ስጦታውን ተቀብለው ወይኑን መብላት
ጀመሩ..የመጀሪያውን ጎርሰው ፈገግ አሉ..ሁለተኛውንም
ጎርሰው ፈገግ አሉ..ግለሰቡም እጅጉን ተደሰተ..የነቢዩ
ጓዶች (ሰሃቦች) ሁሌም ለነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ስጦታ
ሲመጣላቸው ስለሚያካፍሏቸው ይህንን (ጣፋጭ) ወይን
እንዲያካፍሏቸው በጉጉት ይጠብቃሉ..የአላህ መልእክተኛ
ግን ሳያካፍሏቸው እያንዳንዱን የወይን ፍሬ እየበሉ እና
ፈገግ እያሉ ሁሉንም በልተው ጨረሱ.. ስጦታ አቅራቢው
እጅግ በጣም ተደሰቶ..ስጦታውንም ስለወደዱለት
አመስግኖ ሄደ..አንድ የነቢይ
ሰ.ዐ.ወ ጓድ (ሰሃባ) ጠጋ ብሎ ነቢዩን ጠየቃቸው
‹‹የአላህ መልእከተኛ ሆይ..ምነው ሳያካፍሉን?››
እሳቸውም ሰ.ዐ.ወ
ፈገግ ብለው መለሱ ‹‹ሰወዬው መደሱቱን አይታችኋል
አይደል?!..
ወይኑን ስቀምሰው በጣም ይመር ነበር..ባካፍላችሁ
አንዳችሁ
ግለሰቡን የሚያስከፋ እና ደስታውን የሚያደፈርስበትን ነገር
እንዳታሳዩት ብየ ስለሰጋሁ ነው ብለው መለሱላቸው;;;;; ሀቢቢ የኔ ነቢይ እናቴም አባቴም ህይወቴም ፊዳ ይሁንሎት።
#ኢንሻአላህ_ሼር_በማድረግ #የአባሎቻችንን_ቁጥር_እናብዛ🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE

Audio
#برنامج إشرَاقة قَلب12
الشَّيخ: سَعد العتِيق🌱 🎙🎙
#ኢሰመሃ_ኢሸራቃቱ ቀልብ
ሰለ ሁስነል ኹሉቅ
#Share 🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
الشَّيخ: سَعد العتِيق🌱 🎙🎙
#ኢሰመሃ_ኢሸራቃቱ ቀልብ
ሰለ ሁስነል ኹሉቅ
#Share 🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሶላት ረስቶ ያልሰገደ ሰው ልክ እንዳስታወሰ ይስገዳት፡፡ ከዚህ ውጭ ሌላ ማካካሻ የላትም፡- ‹‹እኔ አላህ እኔ ነኝ፤ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፤ ሶላትንም (በርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች
#ኢንሻአላህ_ሼር_በማድረግ #የአባሎቻችንን_ቁጥር_እናብዛ🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች
#ኢንሻአላህ_ሼር_በማድረግ #የአባሎቻችንን_ቁጥር_እናብዛ🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
Audio
#ለግንዛቤ ሚሆንን እና ለህይወት እንቅስቃሴ በተመለከተ
#ትውስታ
#በጀግናው_ኡስታዛችን_ሀቢብ_ኑሩ
ሀፊዘሁሏህ
#ኢንሻአላህ_ሼር_በማድረግ #የአባሎቻችንን_ቁጥር_እናብዛ🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#ትውስታ
#በጀግናው_ኡስታዛችን_ሀቢብ_ኑሩ
ሀፊዘሁሏህ
#ኢንሻአላህ_ሼር_በማድረግ #የአባሎቻችንን_ቁጥር_እናብዛ🙏🙏🙏
@HALALI_TUBE
@HALALI_TUBE
#በፍፁም_ሳያነቡት_እንዳያልፉ 😳
ከለሊቱ ስምንት ሰአት አካባቢ የቤቴ በር በሀይል ተንኳኳ።😳 ከእንቅልፌ
ባንኜ ተነሳሁ። በቀስታ ወደ በሩ ተጠጋሁና በሩን ከፈትኩ።
በር ላይ አንድ ወጣት ቆሟል ጓደኛዬ ነው አጎቱ ነበር የሞቱት።😭 ቶሎ መቀበር እንዳለበት
ሀኪም ስለነገራቸው ተያይዘን ወደ ቤታቸው አመራን።🚶♂🚶♂
ጀናዛውን ማጠብ ጀመርኩ በመሀል ግን አንድ የሚያስደነግጥ ሁኔታ
ተፈጠረ።😱
የሰውነት ከለሩ መቀያየር ጀመረ። ፊቱ ጠቆረ አካሉ ከሰለ።
እንደምንም አጥበን ጨረስን። ወደመቃብር ስፍራም ይዘነው ሄድን።
የተቆፈረው ቀብር ውስጥ ገባሁ። መሬቱን ጠራረኩና አፀዳሁት የለህዱንም
ስፋት ሞከርኩት። ወደ ውስጥ ጀናዛውን አስገባነው። ምድር ሰውነቱን
እንደነካው ከመሬት ስር ትልቅ ትል ወጣና ሰውነቱ ላይ ተለጠፈ።🐉
አስወገድኩት ሆኖም ግን ሌላ ከመጀመርያው የተለቀ እባብ የመሰለ
በደረቱ የሚሳብ አስፈሪ እንሰሳ ሰውነቱ ላይ ተጠመጠመ። ነገሩ
ስላስደነገጠንና ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ትተነው ከቀብር ወጣን።
በስነስርዓት ሳይቀበር በላዩ ላይ አፈር ደፋንበት።
በህይወት ዘመኑ ምን አይነት ሰው እንደነበር ጠየቅን። ሰላትን ወቅቱን
ጠብቆ እንደማይሰግድ ከአንድ ዘመዱ ተነገረኝ ።
ሙሰልሰል ስትመለከቱና ፌስቡክ ላይ ተጥዳችሁ ሰላት የሚያመልጣችሁ፣
ኳስ እየተጫወታችሁ ሰላት የሚያልፋችሁ ሰዎች ሆይ !!! ስሙ
ይህን አይነት አሟሟት ነው የምትሹትን? !
በአላህ እምላለሁ ባጠፋሀቸው ጊዜያት የምትቆጩበት ቀን ይመጣል።😔
ዱንያን ለቀህ ከመውጣትህ በፊት ለኸይር ነገር ተቻኮል።
#ሼር_በማድረግ_ለወዳጅ_ዘመድ_አዳርሱ

—————————————————
#ኢኽላስን_በተግባር
—————————————————
ማሊክ ቢን ዲናር አስገራሚውን ታሪካዊ ክስተት እንዲህ ይተርከው ይዟል: -
አንድ ቀን ወደ በስራ ከተማ አቀናሁ። ሰዎች ከጠዋት ጀምሮ በታላቁ መስጂድ ተሰብስበው እጃቸውን ወደ ሰማይ ከፍ በማድረግ አላህን እየተማፀኑ ነው፡፡ ቀኑን ሙሉ መስጂዱን ለቀው አልወጡም ፡፡
ዱዓ ያለማቋረጥ ይደረጋል። ሰማይ ግን አንዲት ዘለላ የውሃ እንጥብጣቤዋን ልታዘንብ ፈቃደኛ አልሆነችም፡፡ ወንዞች ሁሉ ደረቁ ዱዓችን ተቀባይነት አጣ .....
ከኢሻ ሰላት በኋላ ሁሉም ሰዎች ወደየቤታቸው ተመለሱ። እኔ ግን ቤት ስለሌኝ መስጂድ ውስጥ ጥጌን ይዤ ተቀመጥኩ፡፡
ትንሽዬ አፍንጫ ያለው ፣ መልከ ጥቁር ፣ ቦርጫምና አጠር ያለ ሰው ወደ መስጂድ ገባ።
ያልረዘመ ሁለት ረከዓ ሰላት ሰገደ። ሰላቱንም እንደጨረሰ ወደ ግራ እና ቀኙ አቅጣጫ ዞሮ ተመለከተ። እጆቹን ወደ ሰማይ ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ-
"ከወንጀላቸው ይመለሱ ዘንድ ባሪያዎችህን ለመቅጣት ሰማይ ዝናቧን እንዳታዘንብ የምትከለክል ኃያሉ ጌታችን ሆይ!! እዝነትህን እንሻለንና የራህመት ዝናብህን አዝንብልን ... "
ዱዓውን እንደጨረሰ ከተቀመጠበት ቦታ ሳይነሳ የራህመት ዝናብ ከሰማይ ይንጠበጠብ ጀመር።
ብዙም ሳይቆይ ሰውዬው ከመስጂድ ወጣ። እኔም መከተል ጀመርኩ። ከአንድ ደሳሳ ጎጆ አጠገብ እንደደረሰ በሩን አስከፍቶ ወደ ውስጥ ዘለቀ። እኔም በሩ ላይ ብጣሽ ሳር ለምልክትነት አስቀምጬ ወደ መስጂድ ተመለስኩ።
ጎህ እንደቀደደ ወደ ቤቱ አመራሁ። የባሪያ ንግድ የሚከናወንበት ሱቅ ነበር። ባሪያ ለመግዛት መምጣቴን ተናግሬ ገባሁ። ፈርጠም ያሉ ጎበዝና የተለያየ ሙያ ያላቸው ወጣቶችን አመላከቱኝ። አጠር ያለ ጥቁር ትንሽዬ ቦርጭ ያለውን ወጣት ብፈልገው አጣሁት።
ከበሩ ጥግ ካለው የሳጠራ ወንበር ላይ ወደተቀመጠው ሰውዬ አይኔን ወረወርኩ። የማታው ሰውዬ ነበር። የዚህን ዋጋ ንገሩኝ ብዬ ጠየቅኩ።
"ይህ ሰው አይሆንህም ምንም አይጠቅምም። ቤት ከወሰድከው በኋላ አታለለኝ እንዳትለኝ" አለ ሻጩ። የነገረኝን ርካሽ ብር ከፍዬ ወደ ቤቴ ይዤው ሄድኩ።
ቤት ከገባን በኋላ «ከኔ የተሻለ ጠንካራ ሰው እያለ እንዴት መረጥከኝ» በማለት ጠየቀኝ።
ማታ መስጂድ ውስጥ ዱዓ ሲያደርግ እንዳየሁትና አላህ ዱዓውን በፍጥነት መመለሱ እንደገረመኝ ነገርኩት።
.... ሱጁድ ወረደ። የሚለውን ለማድመጥ ወገቤን አጠፍ አድርጌ ተጎነበስኩ
«ጌታዬ ሆይ! በኔና ባንተ መካከል የነበረው ሚስጥር ተጋልጧል። ሚስጥራችን ከታወቀ በኋላ መኖር አልፈልግምና የተረጋጋን ህይወት እኖር ዘንድ ቀብርን መኖሪያዬ አድርጋት።» በማለት ዱዓ አደረገ። ብዙም ሳይቆይ ሩሑ ከጀሰዱ ተላቀቀች።
በእኛና በአላህ መካከል ምን አይነት መልካም ስራ ይኖር ይሆን?!
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ እናንተ የተሰማችሁን እነሱንም ይሰማቸው

⇨ምክር ለወንድሜ🌹
❥❥እውነት ግን አራዳው ማን ነው?
⇨እውነት ግን እሱ በሴት እንደ አሻንጉሊት የሚጫዋተው አራዳ ነውን?
⇘ወንድሜ አትታለል ረሱል ሱ.ዐ.ወ ምን እንዳሉ ዘነጋህን?
"ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ሴትን ያዋረደ የተዋረደ ነው"
ይሄ የሚያመለክተው አራዳነትን ሳይሆን ተቃራኒውን ነው 👀
⇨ወንድሜ አንዴ ትኩረትህን ትሰጠኝና አራዳ ማን እንደሆነ ልንገርህ?
⇘ኡስማን ረ.ዓ እንዲህ ይላሉ ፦ "ከስልምና በፊትም ሆነ ቡኃላ ዝሙት ሰርቸ አላውቅም"
⇘ኡስማን ረ.ዐ አላህን ያፍሩ ነበር እናም መላዕክትም ሰውም ያፍራቸው ነበር....
አይኖቻቸው ጌታችን የከለከለውን አይመለከትም ነበር...እውነተኛ ተናናሽ አላህን ፈሪ ነበሩ። ዛሬ እኔ እና አንተ የት ነን⁉️
⇨አላህም በቃሉ ሲያስጠነቅቅ፦
قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ (አል-ኑር :30)
#ኢንሻአላህ_ሼር

#ለመሆኑ_ባይ_[BYE]_ማለት_ትርጉሙ ምንድን ነዉ?
በደንብ አንብብናና ለሙስሊም ጓደኞችህ አካፍላቸው!
- የዚህን ትርጉም ለሁሉም ግልፅ እንዲሆንና ሙስሊሞች ሁሉ ከዚህ ሙሲባ ሸር እንዲርቁ ብዙ ሙስሊም ወገኖቻችን ተገናኝተው ሲለያዩ አሰላሙ አለይኩም ከማለት ፋንታ የሚጠቀሙትን (bye)
# ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟንና አደገኝነቷ ታውቃለህን? እኛ ሙስሊሞች ሳናውቅ አውሮፓዊያኖችን እየተከተልን አደጋ ላይ ስንወድቅ ተመልከቱ ነቢያችን ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ሀዲሳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ፦ (የሰው ልጅ አንዲት ንግግርን ይናገራል ምንም ቦታና ትኩረት ሳይሰጣት ነገር ግን የሰባ አመትን ያክል የጀሀነም እሳት ውስጥ ይዛው ትወርዳለች) አሉ። እና ይቺ # ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟ ካየን፦ ጳጳሱ (ቄሱ) ጥበቃቸው ስር ያርጉህ ብሎ ዱአ ማድርግን ነው፣ እኛ ሙስሊሞች ጠባቂያችን ﺍﻟﻠﻪ ብቻ ነው ከሱ ውጪ ጥበቃን መፈለግ ሽርክ ነው እያልን ነገር ግን በዚች ቃል ብቻ ሳናውቅ ጠባቂያችን በሆነው በጌታች በ ﺍﻟﻠﻪ አሻርከናል አጋርተናል ማለት ነው። ስለዚህ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ልናረግለትና ሙስሊሞችን በሙሉ ልናስጠነቅቃቸው ግድ የሚሆንብን ጉዳይ ይሆናል ማለት ነው ፣ ነፍሶችን ለማዳን ለቻልከው ሁሉ አስተላልፍ አድርስ አንተም ይቺን ቃል ዳግመኛ እንዳትጠቀማት ተጠንቀቅ ፣ አስበው ይህንን እያስተላለፍክ በ ﺍﻟﻠﻪ ፍቃድ ስንት ሚሊየን ሙስሊሞችን ለማዳን ሰበብ መሆን እንደምትችል።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን፡
👇👇👇

#ጂብሪል ዐ ሰ አንድ ቀን ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ
መጣ።
ረሱል ሰ ዐ ወ በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ
እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁት
ሰዐት የጀሀነም አቀጣጣዮችን አላህ እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን
ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ
መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም"
ብሎ መለሰላቸው።
ረሱል ሰ ዐ ወ፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
ጅብሪልም ዐ ሰ፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ
እስክትሆን ድረስ
ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም
1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም
ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ. የመርፌ ቀዳዳ
ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት
ይቃጠል ነበር።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.ከጀሀነም ሰዎች
ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ
ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር። ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ
በላከህ አላህ እምላለሁ...አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም
ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው
መሬት ድረስ ይቀልጣል።
ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ. በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም
ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት
ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ
ነው።
7 በሮች አሏት።
ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ
መለሰላቸው።
ረሱልም ሰዐወ፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?" ብለው
ሲጠይቁት
ጅብሪልም ዐ ሰ፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት
ያስኬዳል።
እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል። የአላህ
ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ
የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው
አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል።
ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ
ይታሰራል።
እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል። ከዚያም
በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ
ይመቷቸዋል።
ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ
መለሰላቸው።
ነቢያችንም ሰ ዐ ወ፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?" ብለው
ጠየቁት።
ጅብሪልም ዐ ሰ፦
"በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ የበሩ ስም ሀዊያ ይባለል። ሁለተኛው
በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም
ለዟ ይባላል።
አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች
ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት
ያዘው።
ነቢያችንም ሰ ዐ ወ፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው
ሲጠይቁት
ጂብሪልም ዐ ሰ፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ
ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ
ሲመልስላቸው ረሱል ሰ ዐ ወ እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም
ጅብሪልም የረሱልን ሰ ዐ ወ ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ
ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት
ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት
ጅብሪልም ዐ ሰ፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች
ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ
አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ
ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/
ረሱል ሰ.ዐ.ወ ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው ።
__
አላህ ይሄን መልዕክት የፃፈውንም ያነበበውንም አንብቦ ለሌላው
ያስተላለፈውንም ከዚህ አስፈሪ ቅጣት ይጠብቀው። አሚን
share ሼር
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇

~ ያሳዝናል!!
~ ስለ ትዳር ስታወራ ላጤ የሆነ በሙሉ ይደሰታል።
~ ስለ ወንዶች ስታወራ ወንዶች ይደሰታሉ።
~ስለ #ልበወለድ ታሪክ ስታወራ ታሪክ የሚወዱ ሰዎች ይደሰታሉ
~ ስለ ሴቶች ስታወራ ሴቶች ይደሰታሉ።
~ ስለ ፓለቲካ ስታወራ ፓለቲኮኞች ይደሰታሉ።
~ ላይክ ና ሼር የሚያረጉትም ስፍር ቁጥር የላቸውም።
~ ነገር ግን ስለ ተውሒድ፣ስለ ሽርክ፣ስለ ቢድዐ፣ሽርክ ስለሚሰሩ ሰዎች፣ስለ ሙብተዲዖች ስትናገሩ ከላይክ ና ሼር በተቃራኒ የስድቡ ብዛት ስፍር ቂጥር የለውም።
ከምንም በፊት ቅድምያ #ለተውሂድ
#share 🙏🙏🙏🙏

ስለ ጫት ብዙ ሰው ጥያቄ ያነሳል
በየደረስንበት ስለሱ ሆኗል ወሬው ሁሉ
ለምን በጫት እና በቡና ወሬ ክርክር እንደበዛ ይገርማል ብዙ ሚወራ እያለ
ስለጫት መናገር ይቻላል
ሰው ሱሰኛ ስለሆነ መቃም የለበትም ብልን ነው የምናስተምረው
ከብዙ ነገሮች አንፃር
ስለ ጫት ገለፃ አደርጋለሁ ዛሬ ኢንሻ አሏህ አንዳንድ የኛ ከምንለው ሰው ተቃራኒ ወሬ ሲያወራ ለንሰማ እንችላለን
በጥንቃቄ እንሁን
ሰው እንዳናማ ሌላ ሸሪዐ ሚጋጭ ነገር እንዳንናገር
አውነታውን ለማስቀመጥ ከማንም ሰው በላይ ጀግና መሆን ይጠበቃል።
#Share 🙏🙏🙏

…… 📌 #ጫት እና ኢስላም
………………………
① ጫት በዑለማዎች ሸሪዐዊ የሚዛን እይታ
…………………………………
② የኺላፉ ምክኒያት እና ተጨባጭ ቁም ነገሩ
…………………………………………
③ ጫት ሰው እንዲጠነቀቀው መመከር አለበት
………………………………
④ የትኛው ዐሊም ነው ሀበሻ ወይም ከጀምዒያችን ወይም ሌላ ቦታ ካሉት ጫት ህብረተሰባችን መቃም አለበት ያለው
……………………………………
⑤ አንድ ሰው ቃሚ ስለሆነ የጫት ሱስ ስላለበት ሚከለክሉ ሰዎችን ሊቃዎም አይገባም
………………………………………
⑥ የጫት ጥቅም እና ጉዳቱ
…………………………………………
⑦ ቀን ጫት ቅሞ ማታ እንቅልፍ ሚነሳቸው እና ከሚስቶቻቸውጋ ሚጋጩ አሏህን ፈርተው ጫትን ይተው
…………………………………………
⑧ ጫት ያከፍራል ያለው ጀይላን ገመዳ
ዋልታ ረግጥ አስተሳሰቡ ነው
………………………
⑨ ኢብኑ ጀሀር ابن حجر الهيثمي
في كتابه تحذير الثقات عن استعمال الكفتة والقات
በተሰኘው መፅሀፋቸው የዘረዘሩት ነጥቦችን እንመልከት
………………………………………
በስራችን ማሳመርን እንጅ ሌላን አንሻም

ጫት እና ኢስላም ክፍል ①
ጫት & ወጣቶች & የኢኮኖሚ ውድመት
ጠቅላላ እውቀት እና መጠነኛ ዳሰሳ
ጫት እና ኢስላም
#Share 🙏🙏🙏
#ኢንሻአላህ_ሼር_በማድረግ #የአባሎቻችንን_ቁጥር_እናብዛ🙏🙏🙏
...................................................

♻️👉የሶላትን ጉዳይ ችላ ከማለት ተጠንቀቅ
👈 قال ابن تيمية رحمه الله:
《تارك الصلاة أشر من السارق والزاني وشارب الخمر وآكل الحشيشة 》
👉ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል፦
《ሶላት የማይሰግድ ሰው ከሰራቂ፣ ከዝሙተኛ፣ መጠጥ ከሚጠጣና የሽሻን ቅጠል ከሚበላ የከፋ ነው።》
💫💫💫💫💫💫💫💫💫
💫💫 ይህንን ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ🙏🙏🙏
Join @HALALI_TUBE 👈
Join @HALALI_TUBE 👈
Join @HALALI_TUBE 👈 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫

╭─┅───══───┅─╮
ከሌላ ወንድ በዚና ያረገዘችውን ልጅ
ባሏ ቤት ይዛው የገባችዋ ሙሽራ
╰─┅───══───┅─╯
ባል ምንም በማያውቀው ሁኔታ ከቤቱ የመጣችዋ ሙሽራ ለመውለድ ጥቂት ቀን የቀራት እርጉዝ ነች። ልጅቷም እስከዛ ቀን ድረስ የደበቀችው ሚስጥር አሁን ከአሏህ ቀጥሎ በባል እጅ ወድቆባታል። ባል ምን አይነት እርምጃ ይወስድ ይሆን? ብለው መጠየቅዎ አልቀረም።
ባል ይሄንን ጉድ እንዳየ የልጅቷን ገበና ማንም እንዳያውቅባት ከሰው ነጥሎ አስቀመጣት። የመውለጃዋ ስአት ሲደርስም በሚስጥር ጎረቤት ዘመድ አዝማድ ጭምር ሳያውቁ እንድትወልድ ካደረገ በኋላ የተወለደውን ህፃን ልጅ ታቅፎ በድብቅ ወደ መስጂድ ያመራና ሁሉም ሰላት ላይ በቆሙበት ስአት ሰው ሳያየው ልጁን መስጂዱ ደጃፍ አስቀምጦት ወደ ውስጥ ገባ። ሰላቱ ተጠናቆ ሰው መውጣት ሲጀምር የተጣለ ህፃን ልጅ ከበረንዳው ተቀምጧል። ጀመአው በጣም አዝኖ ከበው ያዩታል ያኔ ባልየው ያስቀመጠውን ሀፃን እንደማያውቅ ሁኖ ከተቀመጠበት አንስቶ የመስጂዱን ጀመዓ እንዲያሳድጉት በየተራ ይጠይቃቸው ጀመር። እነሱም ምክንያታቸውን በመደርደር ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ይገልፁለታል። እሱም በቃ ልጁን እኔ ወስጄ ማሳደግ እፈልጋለሁ ግን እንደምታውቁት ባለቤቴ ሙሽራ ስለሆነች ሂዳችሁ ፍቃዷን ጠይቁልኝ በማለት አንገቷን የሚያስደፋትን ገበና በመሸሸግ ጭራሽ ተለምና እባክሽ ይሄንን ልጅ ባልሽ ማሳደግ ይፈልጋልና እሽ በይው ብታሳድጉት አጅር ከአላህ ዘንድ ታገኙበታላችሁ ተብላ ተለምና ልጇን እንድትቀበል በማድረግ ከዱላ ብትር በላይ በሚያም በደሏን በመልካምነት ቀይሮ በወንጀሏ ተፀፅታ ወደ አሏህ እንድትመለስ ያደረገ ባል…
ሱብሀንአላህ ብዙ እህቶች ወደ አልባሌ ቦታ የሚገኙት ገበናቸውን የሚሸፍን ቤተሰብ ሲጠፋ በዛው ጉዞ ይጀመራል ሸሪአዊ ሁክሙን ለኡለሞች በመተው ምድር እንደነዚህ አይነትም ደጋግ ሰዎችን አቅፋ መያዟን ለናንተ ማካፈል ወደድኩ።
ስንቶቻችን ነን በየ ቤታችን በቀላሉ በጥበብ በፍቅርና በሆደ ሰፊነት ሊፈቱ የሚችሉትን ጉዳዮች በእሳት ላይ የባሰ ቤንዚን አርከፍክፈን ወደማያልቅ ጦርነት ውስጥ የገባነው?
አላህ የችግሮችን ሁሉ መፍቻ ትዕግስቱንና ጥበቡን ይወፍቀን!!
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ
ከማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ።
#share #ሼር
#join

" ኢማን
――//――
👉ታላቁ ዓሊም ኢማሙ ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
፠ ኢማንን በሁለት ከፍለን ልናየው እንችላለን:-
ግማሹ ትዕግስት ሲሆን ግማሹ ደግሞ ምስጋና (ሹክር) ነው።»
★ትእግስት ማለት ደግሞ ሶስት አይነት ነው።
1⃣"አላህን በመታዘዝ ላይ መታገስ።
⇨ምሳሌ፦
⇨ሰላት አላህ ግዴታ አድርጎብናል አላህን እስከምንገናኝ በመስገድ ላይ መታገስ።
2⃣" አላህ ከከለከለን ወንጀል በመራቅ መታገስ።
⇨ ምሳሌ፦
⇨ዝሙትን አላህ ከልክሎታል ስለዚህ ከእርሱ በመራቅ ላይ መታገስ።
3⃣" ጥበብና እዝነቱን ፍትህና እውቀቱን ተከታይ በሆነው የአላህ ውሳኔ ላይ መታገስ።
⇨ ምሳሌ፦
⇨ወዳጅ ዘመድ ይሞታል፡ ጤና ይታጣል፡ ሪዝቅ ይጠባል ሌላም ሌላም። በትእግስት መቀበል።
⇨መልካም ትእግስት ማለት ደግሞ "በተስፋ መቁረጥና በጥላቻ ያልደፈረሰ ነው"
፠ ምስጋና ሲባል ደግሞ በሶስት ነገሮች ይገለፃል ፦
①" ያንን ፀጋ በልብ ማመን።
②"በምላስ ማመስገንና
③"በአካል ደግሞ አላህ የሚወደው ነገር ላይ ማዋል ነው።
⇨አላህን ለማመስገን ከሚረዱን ነገሮች ውስጥ መልእክተኛው(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንደተናገሩት በዱንያ ጉዳይ የበታችን መመልከት ነው።
⇨በእውነቱ ይህንን ታላቅ ንግግር እናብራራ ቢባል ብእሮች እንዲህ በዋዛ የሚወጡት አይሆንም። እንዲያው በደፈናው የበታቻችንን እንመልከት።
አዎን!
⇨ አንተ ስትበላ ረሃብተኞችን ፣
ስትጠጣ ጥመኞችን፣ ስትለብስ ታራዦችን፣ በጤና ዘውድ እንዳሻህ ስትቧርቅ የአልጋ ቁራኛዎችን አስታውስ።
⇨እንኳን የሚፈልጉትን ሊያደር ይቅርና በህይወታቸው ግዴታ አስፈላጊ ነገርን እንኳ ለማድረግ በሌላው አካል የእሺታ አሊያ የእንቢታ ፍላጎት ላይ የተንጠለጠሉ "ምንዱባን" ሰዎችን አናስታውል
◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━

#ቡና_በጨው
አጭር የፍቅር ታሪክ ነው ውዶቼ ተጋበዙልኝ አንብቡት 👇👇
ከሷ አጠገብ ነበር የሚኖረው ሁሌም ጠዋት ጥዋት ወደ ኮሌጅ ፈንጠር ፈንጠር እያለች ስትሄድ ያያት ነበር። በጣም ቆንጆ ነበረች። አንድም ቀን ተጠግቶ አውርቷት አያውቅም በጣም ያፍራት ነበር እድሜውን በሙሉ ከሷ ጋር መኖር ነበር ምኞቱ አንድ ቀን አባቷን ለማናገር ወሰነ የአባትየውም መልስ እሺ ነበር ደስታውን መቋቋም አልቻለም ህልሙ እውን ሲሆን ታየው እሷንም አንድ ካፌ ጋበዛት በጣም እየተርበተበተ ነበር ፈርቷታል መጀመርያ ላይም ማውራት ሁላ አልቻለም ነበር እሷም አንገቷን እንደ ደፋች ነች በጣም ፈርታለች ይህም ከወንድ ጋር ለማውራት ስትቀመጥ የመጀመር ያዋ ነው በመሃከላቸው ያለውን ጸጥታ ለመስበር ሲል አስተናጋጁን እባክህ ቡናዬ ላይ ጨው አድርግበት አለው።እነሱ አገር ቡና በጨው አልተለመደም እሷም ግራ በመጋባት ቀና ብላ አየችው እሱም እንዲህ ብሎ ማብራራት ጀመረ "ህጻን ልጅ እያለው ባህር አከባቢ ነበር የምኖረው።ባህሩን በጣም ነበር የምወደው። ጨዋማነቱን ሁሌም እቀምሰው ነበር።ከዛም ቡና በጨው መጠጣት ጀምርኩ።ያው ልጅነቴን ና ጣፋጭ ጊዜ አብሬያቸው ያሳለፍኩት ወላጆቼን አላህ ይዘንላቸው እንሱን ታስታውሰኛለች። አላህ የጀነት ያድርጋቸው።" እሷም በሚናገረው በጣም አዘነች አይኖቿም በእንባ ይሞሉ ጀመር።በጣም ወደደችው ከዛም ተጋብተው አብረው ረጅም አመታትን ኖሩ። ያሳለፉት ጊዜ በደስታ የተሞላ ነበር ። ምክንያቱም እሱ በጣም ለሚስቱ የሚሳሳና ልጆቹን በጥሩ ሁኔታ የሚንከባከብ ነበር።ገና ከቤት ሊወጣ ሲሰናበታት ነበር እሱን መናፈቅ የምትጀምረው።ሁሌም ጠዋት ጠዋት ጨዋማ ቡናውን ታዘጋጅለት ነበር።አንድም ቀን ሳታዘጋጅለት ቀርታ አታውቅም።ከተጋቡ ከአርባ አመት በኋላ የሱ ህይወት ያልፋል።አርባ የፍቅር አመታትን ከውዷ የህይወት አጋሩ ጋር ካሳለፈ ቡሃላ ነገር ግን ከመሞቱ በፊት መጨረሻው መድረሱ ሲሰማው አንድ ደብዳቤ ጽፎ ነበር።እንዲህ ይል ነበር ደብዳቤው፤ ”ይቅር በይኝ ውዷ ባለቤቴ አብረን ባሳለፍናቸው ዘመናቶች ውስጥ አንድ ውሸት ዋሽቼሽ ነበር።ለመጀመርያ ጊዜ ያኛው ካፌ ውስጥ ስንገናኝ ታስታውሻለሽ በጣም ፈርቼ ነበር በጣምም አፍሬ ነበር። ቡናይ ውስጥ ስኳር እንዲደረግ ፈልጌ ነበር። ከመፍራቴና ከመርበትበቴ የተነሳ ግን ከስኳር ይልቅ ጨው አዘዝኩኝ።አንቺም አትኩረሽ ስታይኝ በዚ ውሸት መቀጠል ግድ ሆነብኝ።ከተጋባን በኋላ መናገር ፈራው።ምክንያቱም አስመሳይና ውሸታም እንዳልመስልሽና ለወደፊትም እንዲህ ይዋሸኛል ብለሽ እንዳትፈሪ ብዬ። ከዛም ቡሃላ ግን አንዴም ላለመዋሸት ለራሴ ቃል ገባው።ነገር ግን የዛን ውሸቴን ዋጋ ለመክፈል ወሰንኩኝ። ቡና በጨው በፈጹም አልወድም። በጣም መራራ ነው። ነገር ግን ለአንቺ ስል ሁሌም እጠጣው ነበር ምክንያቱም ለኔና ለአንቺ አብሮ መኖር ሰበብ ስለሆነ። አንቺም በሙሉ ፍቅርሽ አብረሽኝ እንድትሆኚ ስለሆነ።ሁለተኛ ህይወት እንድኖር እድል ቢሰጠኝ ከአንቺ ጋር መኖር እመርጥ ነበር።ጨዋማ ቡና በሁለተኛ ህይወቴ መጠጣት ብገደድም”።አይኗ እንባ እያዘነበ ነበር ደብዳቤውን አንብባ የጨረሰችው።አንድ ቀንም ልጇ ቡና በጨው ግን እንዴት ነው ጣዕሙ ብሎ ጠየቃት? <<ቡና በጨው ለኔ ከስኳር የበለጠ ጣፋጭ ነው። እሱ ያለፈው ህይወቴ ማስታወሻ ናው ጣዕሙ ፍቅር ነው>> ብላው በሃሳብ ወደ ሌላ ቦታ ሄደች ። …..ተፈጸመ ….
እስኪ ለወዳጆቻቹ share አድርጉላቸው ያንብቡት

♻የጀነት በር ሊዘጋ ተቃረበ ማለትኮ ነው… የሚገሰጽ ካለ እነሆ አሳዛኝ ታሪክ♻
╔══━━═══இ═══━━══╗
《 👁 👁 》
╚══━━═══இ═══━━══╝
አንዲት እናት ሁልጊዜም ልጇን ትደበድበው ነበር ። የሚደንቀው ግን ልጁ በደበደበችው ቁጥር አንድም ቀን አልቅሶ አያውቅም ። ለማንም ተጎዳሁ ብሎም ስሞታ ተናግሮም አያውቅም ። ለምንም መታሽኝ ብሎም ጠይቋት አያውቅም ። ብቻ ድብደባው ሲበረታበት ሮጦ ያመልጣታል ።
ይህ አድጎ ትዳር ይይዛል ። ትዳርም ከያዘ በኋላ እናቱ እርሱን መደብደብ አላቆመችም … ከዓመት በኋላ ልጅ ይወልዳል ። ልጅም ወልዶ ከመድደብደብ አልታቀበችም ። ሰዎች ፊት ትደበድበዋለች ። እርሱ ግን ምንም ትንፍሽ አይልም ። ሰዎች ይደነቃሉ … በእጅጉም ይገረማሉ … እንዲህ እያለ ድብደባው ዘለቀ ። እንግዳ የሆነው ክስተት አሁን ከተፍ አለ ። በዚህ ጊዜ እናቱ ስትደበድበው አለቀሰ ። ተንሰቅስቆ አለቀሰ ። በለቅሶው ሰው ሁሉ ተደነቀበት ። ይህን ሁሉ ዘመን ሲደበደብ አንድ ቀን ያላለቀሰው ልጅ ዛሬ ምን ተገኘ ?! ለምን ግን እንዲህ ተንሰቅስቆ አለቀሰ ?! ሰዎች ተዐጀቡበት ። ሰዎች ተሰበሰቡ ጥያቄም ጠየቁት (( እስከዛሬ ስትደበደብ ያላለቀስክ ፤ ዛሬ ምን ተፈጠረ ?! ምን የሚያስለቅስ ነገር ተገኘ ?! )) ብለው ቢጠይቁት ፤
እርሱም (( እንዴት አላልቅስ … እንዴትስ አላንባ … የእናቴ ጉልበት ደከመ !!እኔን እንደድሮው መደብደብ ተሳናት !! አዎን ይሄ ማለት የጀነት በር ሊዘጋ ተቃረበ ማለትእኮ ነው … እማ ልትለየኝ ነው … እጇ ደከመብኝ … ጉልበቷም ሲከዳት በምቷ አወቅኩኝ … ታዲያ እንዴት ልቻል ?! ላጣት ነው እምዬን …
❁ ↘️⇢የጀነት በር ሊዘጋ ተቃረበ ማለትኮ ነው… የሚገሰጽ ካለ እነሆ አሳዛኝ ታሪክ

▪️ጎሳን የማወቅ ጥቅም
🔻አሏሀ ተዓላ የተለያዩ ጎሳዎች እና ብሄሮች አድርጎ የከፋፈለብን ምክንያት ለመጣላት ሳይሆን ለመተዋወቅ ብቻ መሆኑ የተዳሰሰበት ድምፅ (ከሪያዱሷሊሒን ደርስ ላይ የተወሰደ)
°
( #ኢንሻአላህ_ሼር )

#የኡጉር_ሙስሊሞችን_መርዳት_ትችላለህ! ትችያልሽም።
ሰቆቃውን ሰምቶ ከንፈር መምጠጥ ምንም አይፈይድ! ይልቅ ይህ ቺን ፒትሽን እንፈርምላቸው!✍✍
በቻይና ሙስሊሞች ላይ እየተፈፀመ ያለውን በደል አላህ እንዲያነሳላቸው በዱዓ እናስታውሳቸው ከዚህም በመቀጠል ይህ እየተፈፀመባቸው ያለውን ግፍ ለዓለም እውቅና ለመፍጠር እና ሙስሊሞችም ካሉበት ግፍ ለመውጣት ሰበብ ሊሆንላቸው የሚችል የሚሰበሰብ የህዝብ ድምፅ ነው ,(petition) ተባበሩን ሲሉ ይጠይቃሉ
ኢንሻአላህ #email አድሬስ ያለን ሰዎች ይህንን ሊንክ በመጫን
👇👇👇
https://petitions.whitehouse.gov/petition/justice-muslims-uyghur-stop-torture-stop-genocide
#First_name የሚለው ላይ #ስማችሁን
#last_name የሚለው ላይ የአባታችሁን ስም
#Email_adress የሚለው ላይ የኢሜል አድራሻችሁን ከሞላችሁ በኃላ
#SIGN_NOW የሚለውን ስትጫኑ
#Gmail በሚባለው #አፕልኬሽን ላይ በኢሜል አድራሻችሁ ሚሴጅ ይመጣላችኋል ከሚሴጁ መካከል #to_confirm_click_here ( ፊርማዎትን ለማረጋገጥ ይህንን ይጫኑ ) ይላል በሰማያዊ ከለር እሷን ስትጫኑ ድምፃችሁ ተቆጥሯል
Thanks your voice is counted ድምፅዎ ተቖጥሯል እናመሰግናለን ይልዎታል ።
ወንድም እህቶች ይህ ለእኛ ሁለት ደቂቃ አይፈጅብንም ምናልባትም በዚህ መንገድ ልንረዳቸው ከቻልን ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ፊርማችሁን አስቀምጡላቸው።

አላህ በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚፈፀምን በደል ያንሳልን ። እርሱ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነው ።
ይህንን ፖስት ሼርርርር አድርጉት እናንተ ባትሞሉላቸውም ሼርርርር