Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኡስታዝ ሸህ ሙሀመድ አሚን አዛን የተመረቀው መስጂዳችን


ስለሆነም ማህበሩን በተለያየ መልኩ ለማገዝና ከወጣቶቹም ጎን በመሆን የቻላችሁትን አስተዋፆ ማበርከት የምትሹ አካላት በሚከተሉት አድራሻዎች ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ።

👉 አድራሻ፦ ቢላል_መስጂድ_ህንፃ_አንደኛ_ፎቅ
     ስልክ፦ 09-12-33-00-91
               09-10-88-30-37
               09-30-66-66-13

#ሀላል_በጎ_አድራጎት_ማህበር
#ኑ_በጋራ_ሆነን_የተሻለ_ማህበረሰብ_ለመፍጠር_እንትጋ!
https://www.tg-me.com/halale_merdaja_dilla
[. . . በፍቅር ነው አላህን ያወቅኩት። በፍቅር ነው ከአላህ ባሮች ጋር የተኗኗርኩት።. . .
የአላህን ፍቅር ዋና ሀብታችን እንደምናደርግ ተስፋ አደርጋለሁ። ትዕዛዛቱ ላይ መፅናት ቢሳነንም . . .ከክልከላው መታቀብ ቢከብደንም። . . .]
:
ሸይኽ ረመዷን አል-ቡጢ (ረሂ)
ለአንዳንድ ሰዎች ከልባችሁ ወደ አላህ ዱዓ ልታደርጉላቸው ካልሆነ በቀር በቃላቶቻችሁ ምንም ልትፈይዱላቸው አትችሉም። የታመመ ሁሉም አይፅናናም። የተገኘ ሁሉም አይመከርም። አንዳንድ የሰዎችን ጉዳይ በዱዓ ብቻ ለመፍታት ሞክሩ። በቃ ተግታችሁ ዱዓ ብቻ አድርጉ! ብቻ አብሽሩ! አላህ ለልባችሁ ሰላም ይስጣችሁ!
ጥበበኛው ሉቅማን ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ ፦
" ከኢማን ቀጥሎ ልትደክምለት የሚገባው ትልቁ ነገር መልካም ጓደኛ ይሁን። መልካም ጓደኛ ምኗም እንደማይጣል መልካም ዛፍ ነው። በጥላው ትጠለላለህ። ከግንዱ ቤት ትሠራለህ። ከፍሬው ትመገባለህ።"
የተማሪዎች የደብተር እደላ ፕሮግራም እለተ ማክሰኞ ቀን 14/1/2017ዓ/ል በ3:00 ከጠዋቱ ጀምሮ በቢላል መስጂድ አዳራሽ ውስጥ ይታደላል የዛሬ አመት በተሰጠው መሰረት ዘንድሮም የሚታደል ይሆናል በዚህ ከይር ስራ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች ቀድማቹ በመገኘት የመልካም ስራን ምንዳ መቋደስ ትችላላቹ

https://www.tg-me.com/halale_merdaja_dilla
ሰላም ለነሱ •••••••••
ዝምታችን እንደ ንግግራችን
ለሚገባቸው ሁሉ !!
ከ1000 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች ለ2017 የት/ት ዘመን በሀላል በጎ አድራጎት ማህበርና በአጋዥ ድርጅቶች እንዲሁም በከተማችን አህለል ከይሮች በተሳካ ሁኔታ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ሀላል በጎ አድራጎት ማህበር ከሀገር ውጪ ካሉ ዶነሮችና ከMS-ሊግ ጋር እንዲሁም ከልበ ቀና ከተማችን ላይ ካሉ የሁል ግዜም ደጋፊዎቻችን ባሰባሰበው የመማሪያ ቁሳቁስ ከ1000 ለሚልቁ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ቦታዎች ድጋፍ አደረገ ዝርዝሩን እንመለስበታለን።

"አላማችን ሀገርን የሚጠቅም ትውልድ ማፍራት ነው"

👋 ስለሆነም ማህበሩን በተለያየ መልኩ ለማገዝና ከወጣቶቹም ጎን በመሆን የቻላችሁትን አስተዋፆ ማበርከት የምትሹ አካላት በሚከተሉት አድራሻዎች ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ።

👉 አድራሻ፦ ቢላል_መስጂድ_ህንፃ_አንደኛ_ፎቅ
ስልክ፦ 09-12-33-00-91
09-10-88-30-37
09-30-66-66-13
Ac CBE. 1000568405677
#ሀላል_በጎ_አድራጎት_ማህበር
#ኑ_በጋራ_ሆነን_የተሻለ_ማህበረሰብ_ለመፍጠር_እንትጋ!

https://www.tg-me.com/halale_merdaja_dilla

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
2024/10/01 10:16:25
Back to Top
HTML Embed Code: