በከተማ ልማት ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገብ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍን በውጤታማነት በመምራት ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የከተማ ልማት ክላስተር ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። አቶ አረጋ ከበደ በወቅቱ እንዳሉት÷…
https://www.fanabc.com/archives/270914

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሕዝባዊ ስልፉ በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ ቄለም ወለጋ እና የአርሲ ዞኖች እየተደረገ ሲሆን፤ በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የተለያዩ ሕብረተሰብ ክፍሎች ታድመዋል። የሰልፉ ተሳታፊዎች ‘ሰላምን ለማጽናት የበኩላችንን እንወጣለን’፣ ‘በሰላም እጦት ምክንያት…
https://www.fanabc.com/archives/270917

ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ዲፕሎማሲ ውጤታማ ሥራ አከናውናለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሩብ ዓመት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ዲፕሎማሲ ውጤታማ ሥራ ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ባለፈው ሩብ ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶች በአዲስ አበባ መካሄዳቸውን በመግለፅ ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ዲፕሎማሲ ውጤታማ ሥራ ማከናወኗን ገልጸዋል። እነዚህ ኮንፈረንሶች ከገጽታ ግንባታ፣ የቱሪዝም ገቢን…
https://www.fanabc.com/archives/270920

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር የሚያደርግ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር፣ ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ፋይዳው የላቀ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ “ሀገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ ርዕሰ መስተዳድሩ በሰጡት መግለጫ÷ በዓሉ…
https://www.fanabc.com/archives/270922

ኢትዮጵያና ሩሲያ በካርበን ሽያጭና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በካርበን ሽያጭ እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥን መከላከል በሚቻልባቸው ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ከዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደው የሁለቱ ሀገራት ውይይትና ስምምነት ኢትዮጵያ የደን ሽፋኗን ለመመለስና የአየር ንብረት ለውጥን በዘላቂነት ለመቋቋም የምትሰራውን ስራ ለመደገፍ እንዲሁም በካርበን…
https://www.fanabc.com/archives/270926

ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ስታካሂድ የዋለችው ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች።
ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ሲካሄድ አብዛኛው የንግድ ተቋማት ተዘግተውና ፍቃድ ከተሰጣቸው ውስን ተሽከርካሪዎች ውጪ እንቅስቃሴዎች ተገድበው ነበር።
ዛሬ የንግድ ተቋማትም ሆኑ ተሽከርካሪዎች ወደ መደበኛ እንቅስቃሴያቸው ተመልሰዋል።
ሶማሊላንዳውያን ድምጽ የሰጡበትን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት እየጠበቁ ሲሆን÷ የድምጽ ቆጠራው እየተካሄደ ይገኛል።
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በሰላም የተጠናቀቀ ሲሆን÷ ሰላማዊና ፍትሃዊ መሆኑም ተገልጿል።
በታሪኩ ለገሰ (ከሀርጌሳ)

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና እንዳያሳድር የበጀት ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ እየተደረገ ነው – ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ላይ ጫና እንዳያሳድር የበጀት ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ፥ እንደ ሀገር የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉ ለኢኮኖሚ እድገት ማነቆ የነበሩ በርካታ ችግሮችን መፍታት አስችሏል…
https://www.fanabc.com/archives/270942

ለአል ሸባብ የሽብር ቡድን መረጃ በማቀበል ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ወንጀል ችሎት ለአል ሸባብ የሽብር ቡድን መረጃ በማቀበል ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ አምስት ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወሰነ። ተከሳሾቹ ሻለቃ ሀለኔ ኑርዬ ኡመር፣ መሀመድ ጉሀድ አደም እና ኑር ሀሬ ወይም ኑር መህመድ፣ አብዲ አህመድ አብዱላሂ እና…
https://www.fanabc.com/archives/270945

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር መክረዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ይገኛሉ፡፡
ከዚህም ጉባኤ ጎን ለጎን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭ…
https://www.fanabc.com/archives/270949

የፓኪስታን ባለሀብቶች በአልሙኒየምና በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በአልሙኒየም እና በግብርና ምርቶች ወጪ ንግድ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። ባለሃብቶቹ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ ጋር የኢትዮጵያና የፓኪስታንን የንግድ ግንኙነት ለማጎልበት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ወ/ሮ ያስሚን በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት፤ ለዓመታት የዘለቀ ጠንካራ የንግድ ግንኙነት ያላቸው ሀገራቱ…
https://www.fanabc.com/archives/270952

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ የመወሰን አቅምን ከተጠያቂነት ጋር አጣምሮ የሚሰጥ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በመንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን የመሩት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ÷ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ለተቋማትና የሥራ ሃላፊዎች የመወሰን አቅም ከተጠያቂነት ጋር አጣምሮ የሚሰጥ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ግዢ የሚፈጽሙ በመሆናቸው ከዚህ…
https://www.fanabc.com/archives/270957