በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ የሚገኘው የደመራ እና የመስቀል በዓል -በምስል
በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር ውድድር ፅጌ ዱጉማ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ43 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
https://www.fanabc.com/archives/263791

በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓትን ለመቀየር ትብብርን ማጠናከር ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂነት የሀገሪቱን የምግብ ሥርዓት ለመቀየር በግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለት ማሻሻያና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ላይ ትብብሮችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በጣሊያን ሳራኩዛ እየተካሄደ ከሚገኘው የቡድን ሰባት ሀገራት የግብርና ፎረም ጎንለጎን ከጣሊያን እና ደቡብ አፍሪካ የግብርና ሚኒስትሮች እንዲሁም ከዓለም የምግብ ፕሮግራም (ፋኦ) ረዳት ዋና…
https://www.fanabc.com/archives/263795

በፕሪሚየር ሊጉ ስሑል ሽረ እና ሐዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ስሑል ሽረ እና ሐዋሳ ከተማ አንድ አቻ ተለያይተዋል።
ስሑል ሽረ ፋሲል አስማማው በ48ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል ሲመራ ቢቆይም÷ የስሑል ሽረው መሐመድ ሱሌይማን በ93ኛው ደቂቃ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሐዋሳ ከተማ ነጥብ እንዲጋራ አስችሎታል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 10 ሠዓት እንዲሁም ባሕር ዳር ከተማ ከአዳማ ከተማ 1 ሠዓት ላይ ይጫወታሉ።