Telegram Web Link
የመስቀል ደመራ ማብራት ሥነ-ሥርዓት በተለያዩ አካባቢዎች በምስል
የመስቀል በዓልን ስናከብር ሰላምና እድገትን ዘላቂ ለማድረግ ቃል በመግባት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓልን ስናከብር ሰላም፣ ልማትና እድገት ዘላቂ ለማድረግ ቃል በመግባት ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። በትግራይ ክልል የመስቀል በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከብሯል። በመቐለ ጮምዓ ተራራ ዛሬ አመሻሽ ላይ በተከበረው የመስቀል በዓል ላይ የሐይማኖት መሪዎች፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር…

https://www.fanabc.com/archives/263736
የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በመላው ኢትዮጵያ የተከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት እና ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በዕቅድ እየተመራ ተጋላጭ ቦታዎችንና አካባቢዎችን ለይቶ በቅድመ መከላከል ሥራው ላይ በቴክኖሎጂ የታገዘ በርካታ የሰው ኃይል በማሰማራት ከህዝቡ፣ ከሃይማኖት…

https://www.fanabc.com/archives/263739
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሕንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሕንድ አቻቸው ሱብራማንያ ጄይሻንካር (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባዔ ጎንለጎን ነው አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራማንያ ጄይሻንካር (ዶ/ር) ጋር የተወያዩት፡፡ ሁለቱ ሚኒስትሮች የጋራ ፍላጎት በሚሹ ሁለትዮሽ እና ባለብዙ…

https://www.fanabc.com/archives/263748
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በመልዕክታቸው ፥ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የመረዳዳት እንዲሆን ተመኝተዋል።

https://www.fanabc.com/archives/263751
የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እንደሚጠበቅበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተካሂዷል። በዚሁ ወቅት አምባሳደር ታዬ ባደረጉት ንግግር…

https://www.fanabc.com/archives/263756
በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የተከናወነው የመስቀል ደመራ በዓል በምስል
በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ 3 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲዬም ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 3 ሠዓት ከ30 ላይ ሐዋሳ ከተማ ከስሁል ሽረ እንዲሁም 10 ሠዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ይጫወታሉ፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ደግሞ ባሕር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

https://www.fanabc.com/archives/263759
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ተከትሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የምሥጋና መግለጫ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ በቀረበው መልዕክትም ሕዝበ-ክርስቲያኑ ዝናብና ቁር ሳይበግረው በጽናትና ፍጹም…

https://www.fanabc.com/archives/263767
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‹‹ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ዘጠነኛው የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ስያሜን ያገኘንበት ማሳያችን ነው - ከማህደራችን።
ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከአካባቢው ነዋሪ ማህበረሰቦች ጋር አብሮ በመስራት የተፈጥሮ አካባቢን በመጠበቅ፤ በተለይም የደብረሲና ማርያም አንድነት ገዳምን በመጠበቅ ረገድ ከፍ ያለ አስተዋጻኦ ያለው ነው። በአካባቢው የሚከሰቱ ተፈጥሯዊም ሆነ ሰው ሰራሽ አደጋዎችን በተቻለ አቅም በመቅረፍ እና የገዳሙ እንቅስቃሴ በማያውክ መልኩ እንዲቀጥል የተደረገው ጥረት ከፍ ያለ ሲሆን የጎርጎራ አካባቢ ባህላዊና ታሪካዊ ፋይዳውን ጠብቆ እንዲቆይም አስችሏል።›› - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
የመስቀል በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት መከበሩ ይታወሳል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/263771
2024/11/16 11:52:39
Back to Top
HTML Embed Code: