Telegram Web Link
በገበታ ለሀገር ከለሙ የቱሪዝም መስኅቦች አንዱ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በምስል
ሀላላ ኬላ - ፀጋን ለማልማት የዕይታ ለውጥ የፈጠረ፤ ለአካባቢውም ገጸ በረከት ያመጣ ፕሮጀክት

👉 ሀላላ ኬላ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የግልገል ጊቤ ሦስት ግድብ የፈጠረውን ሰው ሠራሽ ሐይቅ ተንተርሶ ይገኛል፡፡

👉 ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የኮይሻ ፕሮጀክት አካል ነው።

👉 ያለንን ፀጋ ዕሴት ጨምሮ መለወጥ እንደሚቻል የዕይታ ለውጥ የፈጠረና ለአካባቢው ገጸ-በረከትን ይዞ የመጣ ፕሮጀክት ነው።

👉 በሁለት ዓመታት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀው የሀላላ ኬላ የቱሪስት መዳረሻ ሪዞርት ለአካባቢው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ትሩፋቶች ማስገኘቱ ይነገራል፡፡
በሲዳማ ክልል ከ49 ሺህ ሔክታር በላይ አዲስ መሬት በእንሰት ተክል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ49 ሺህ ሔክታር በላይ አዲስ መሬት በእንሰት ተክል መሸፈኑን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ህብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የተለያየ ጠቀሜታ ያለውን የእንሰት ተክል ለማስፋፋት እየተሠራ መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ባንጉ በቀለ ተናግረዋል። ከሚያዚያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተደረገ ንቅናቄ ከ49 ሺህ 450 ሔክታር በሚበልጥ መሬት ላይ የእንሰት…

https://www.fanabc.com/archives/263352
Live stream finished (1 hour)
ማስታወቂያ

#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!

የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡

የውድድሩ መመሪያ

1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
በአማራ ክልል ከ66 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ እንደሚዘጋጅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ከ66 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ (ኮምፖስት) እንደሚዘጋጅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው የኮምፖስት ማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅሰው፤ እስካሁን ከ10 ማሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል። የተፈጥሮ ማዳበሪያ የአፈር አሲዳማነትን…

https://www.fanabc.com/archives/263399
ማንቼስተር ዩናይትድ የኦልድትራፎርድ ስታዲየምን ሊያድስ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አንጋፋውን የኦልድትራፎርድ ስታዲም በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ ሊያድስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ እድሳቱ ሲጠናቀቅ የስታዲየሙ ተመልካች የመያዝ አቅም ከ100 ሺህ በላይ እንደሚሆን ተገልጿል። እንዲሁም ዕድሳቱ ሲጠናቀቅ በዓመት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል። የኦልድትራፎርድ ስታዲየም እድሳት ፕሮጀክት የእንግሊዝን የቱሪዝም ኢኮኖሚ በ7…

https://www.fanabc.com/archives/263402
Live stream finished (36 minutes)
ኢትዮ ቴሌኮም ኮፐር ስዊች ኦፍ የተሰኘ ኢኒሼቲቭ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኮፐር መስመሮችን ወደ ፋይበር በመቀየር ዘመናዊ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔትና በዳታ ላይ የተመሰረተ የድምጽ አገልግሎት ለማቅረብ "ኮፐር ስዊች ኦፍ" የተሰኘ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ የተጀመረውን ኢኒሼቲቭ አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ከዚህ ቀደም የነበረው የኮፐር አገልግሎት በቴሌኮም ኢንዱስትሪው ከ150 ዓመታት በላይ ማገልገሉን ገልጸዋል።

በኢትዮጵያም ለ130 ዓመታት ለደንበኞች የባለገመድ መደበኛ ስልክና ላለፉት 20 ዓመታት ደግሞ የኢንተርኔት አገልግሎት ለማቅረብ ሲያገለግል ነበር ነው ያሉት፡፡

"ኮፐር ስዊች ኦፍ" ኢኒሼቲቭ የባለገመድ የቴሌኮም አገልግሎት ደንበኞችን ከነባሩ የኮፐር መስመር የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ወደሚያስችለው የፋይበር መስመር ያለምንም ክፍያ በነጻ ለመቀየር ያስችላል ተብሏል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/263406
የቆሼ-ሚቶ-ወራቤ መንገድ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆሼ-ሚቶ-ወራቤ የመንገድ ፕሮጀክት አስፓልት የማንጠፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። ስልጤ ዞንን ከማረቆ ልዩ ወረዳ ጋር የሚያገናኘው የቆሼ-ሚቶ-ወራቤ መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ያለበት ሁኔታ እየተጎበኘ ነው፡፡ የመንገድ ፕሮጀክቱ 73 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን÷ በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በጀት በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ ግንባታው…

https://www.fanabc.com/archives/263428
2024/11/16 13:53:48
Back to Top
HTML Embed Code: