የዒድ አል-አድሃ (አረፋ ) በአል በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በአል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በጅግጅጋ ስታዲየም እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ተወካይና የሶማሌ ክልል ገንዘብ ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዱረህማን አህመድን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡
አቶ አብዱረህማን አህመድ÷ ህዝበ መስሊም በዓሉን ሲያከብር በመረዳዳት ፣ በመደጋገፍ እና ይቅር በመባባል መሆን አለበት ብለዋል፡፡

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአዳማና በቢሾፍቱ ከተሞች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአዳማና በቢሾፍቱ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓሉ በከተሞቹ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ሥነ-ስርዓቶች እየተከበረ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡

የቆላማ አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ያላቸውን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ያላቸውን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
መንግስት ኢትዮጵያን ከተረጂነት ለማላቀቅ ከሚያከናውናቸው ሥራዎች መካከል ከዝናብ ወቅት ባለፈ የመስኖ ልማት ተጠቃሽ ነው፡፡
ለአብነትም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በተሰጠው ትኩረት በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ራሷን ከመቻል ባለፈ ለወጪ ንግድ ማቅረብ መጀመሯ ይታወቃል፡፡
የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ 100 ቀናት እቅድ አፈጻጸም በተገመገመበት ወቅት የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) አንዳሉት ፥... https://www.fanabc.com/archives/249968

ማስታወቂያ!
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ- አልአድሃ (አረፋ) የዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
ኢንተርፕራይዛችን በግንባታው ዘርፍ ግንባር ቀደም በመሆን ደረጃቸውን የጠበቁ የህንጻ፣ የመንገድ፣ የመስኖና ግድብ፣ የኤርፖርት እና መሰል ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ይገነባል፡፡
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ጥራትን መለያው አድርጎ ዘላቂና አስተማማኝ የግንባታ ሥራዎችን በመሥራት በግንባታው ዘርፍ የልማት አጋርነቱን እያስመሰከረ ይገኛል፡፡
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ - አልአድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ይመኛል!!
ዒድ ሙባረክ!
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ስለ ድርጅቱ የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.dce-et.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/defenseconstruction
ቴሌግራም፦ https://www.tg-me.com/www.tg-me.com/DCE2020
ትዊተር፦ https://twitter.com/ @Defenseconstru1
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

በሀገር አቀፍ ደረጃ 72 ሚሊየን ዜጎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 72 ሚሊየን ዜጎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል። ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷…
https://www.fanabc.com/archives/249972

በመዲናዋ የኢድ ሶላት በደመቀና ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን የጋራ ግብረ-ሃይሉ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል የኢድ ሶላት በደመቀና ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ሃይል አስታውቋል፡፡
የኢድ ሶላት በርካታ የዕምነቱ ተከታዮች በታደሙበት እጅግ በደመቀና በዓሉን በሚመጥን ሃይማኖታዊ ሥርዓት መጠናቀቁን ነው የጋራ ግብረ-ሃይሉ የገለጸው፡፡
በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስቀድሞ የተደረገውን ዝግጅት የሚመጥን የተግባር አፈፃፀም ላሳዩ መላው የፀጥታ አካላትን አመስግኗል፡፡
እንዲሁም ለበዓሉ ሠላማዊነት ለፀጥታ ሐይሉ ሥራ ተባባሪ በመሆን የድርሻቸውን ለተወጡ የዕምነቱ ተከታዬችና ለሰላም ወዳዱ የከተማው ነዋሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል ምስጋና አቅርቧል፡፡
የጋራ ግብረ-ሃይሉ ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉ የፍቅር፣ የሠላም፣ የጤና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገልጿል።

የማዕድን ኮንትሮባንድ ለመከላከል የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን አመራረትን ከማዘመን ባሻገር ኮንትሮባንድን ለመከላከል የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ሃብታሙ ተገኝ ተናገሩ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ 100 ቀናት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተገመገመ ሲሆን ፥ በዚህም የማዕድን ዘርፉን አመራረት የሚያዘምኑ በርካታ ፋብሪካዎች ወደ ስራ መግባት የሚያስችላቸውን…
https://www.fanabc.com/archives/249975

ማስታወቂያ
ለበይክ የቁጠባ ሂሳብ
======
የሐጅ እና ዑምራ ጉዞዎን ወጪ ለመሸፈን
አስቀድመው የሚቆጥቡበት የተቀማጭ ሒሳብ አገልግሎት::
በወዲዓህ ወይም
በሙዷራባህ (70 በመቶ ትርፍ የሚያጋራ) አማራጮች
ሂሳቡን መክፈት ይችላሉ!
#CBE #cbenoor #interestfree #saving #mudarabah #wadiah #lebbeyk

የነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ተገኝተዋል፡፡
በተጨማሪም የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲን ጨምሮ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
https://www.fanabc.com/archives/249981