በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ተካሄደ የሚባለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉበት ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ተካሄደ የሚባለው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉበት መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ከ75 በላይ የሚሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ አባላት ጋር በአዲስ አበባ ተወያይቷል፡፡ በመድረኩ…
https://www.fanabc.com/archives/271245

የፌዴራል ፖሊስ የፎሬንሲክ ምርመራ እና የምርምር የልህቀት ማዕከል ምረቃ ሥነ-ስርዓት በምስል
ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ የፌዴራል ፖሊስ የፎሬንሲክ ምርመራ እና የምርምር የልህቀት ማዕከልን መርቀናል ብለዋል።
ከአንድ አመት ተኩል በፊት እንደ ሀገር የዲኤንኤ ምርመራ ሲያስፈልግ ወደ ውጭ ይላክ እንደነበር አስታውሰው፤ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ ከዲኤንኤ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሲገጥማት በራሷ መስራት ብቻ ሳይሆን የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል በማለት ገልጸዋል።
ይህ በጸጥታ እና ደህንነት ዘርፍ ባለፉት አመታት የሰራናቸው የሪፎርም ስራዎች ውጤት ነው ሲሉ አመልክተዋል።

ኢትዮጵያ ለሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ብሎም ለዓለም ሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮንን ገለጹ። በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ 27 ከፍተኛ መኮንኖችን በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል። በመርሐ…
https://www.fanabc.com/archives/271258

የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን የተሰጡ ምደባና ሹመቶች በህገ–ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ። የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ሥራ አስፈጻሚ ያካሄደውን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አስመልክተው የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሠላማዊት ዳዊት መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም፤ የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ–ምግባር ኮሚሽን ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ የሚለውን መርህ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት…
https://www.fanabc.com/archives/271261