Telegram Web Link
የወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም በምስል

ምንጭ፡- ቪዚት ኦሮሚያ
የመከላከያ ሚኒስትሯ ከጣሊያን አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ከኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎሰቲኒ ፓሌዝ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ታሪካዊ የሆነውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና ትብብሮችን ለማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አምባሳደር አጎሰቲኒ በውይይቱ ወቅት ÷ከኢትዮጵያ ጋር በሁለንተናዊ መልኩ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ዝግጁ መሆናቸውን ማረጋገጣቸውን የመከላከያ ሠራዊት…

https://www.fanabc.com/archives/250317
የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር አስችሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን ህልውና ጠብቆ ለማቆየት የተሰራው የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር ማስቻሉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቅፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ዓለም አቀፍ ህያው ቅርስ የሆነውን የጁገል ቅርስ…

https://www.fanabc.com/archives/250320
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ። ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዛሬ መሆኑን ከአገልግሎቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በዚህም በጊዜያዊነት የጀመራቸው አገልግሎቶች ፓስፖርት ማደስ፣ የጠፋ ፓስፖርት መተካት፣ የተበላሸ ወይም እርማት የመስጠት አገልግሎቶች እንደሆነም ተገልጿል።

https://www.fanabc.com/archives/250322
ጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ የቲቪ፣ የኤች አይ ቪ እና የወባ በሽታዎችን መቆጣጠር የሚያስችል ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመዋል፡፡ ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና በግሎባል ፈንድ የአፍሪካ ዲፓርትመንት ኃላፊ ሊንዶን ሞሪሰን ተፈራርመዋል፡፡ ዶክተር መቅደስ ዳባ በዚሁ ወቅት ፥ ግሎባል ፈንድ ባለፉት…

https://www.fanabc.com/archives/250327
ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእምነበረድና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእምነበረድና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን፣ የማዕድን ሚኒስትር ሐብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) ና ሌሎችም የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው÷ ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ሰላምን በማፅናት ያለውን የማዕድንና የቀርከሃ እምቅ አቅም ለመጠቀም…

https://www.fanabc.com/archives/250333
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የሚመራ ልዑክ ቡድን ሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

በሩሲያ ሶቺ ከተማ ትናንት መካሄድ የጀመረው ፎረሙ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡

ፎረሙ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የሚመራ ልዑክን ጨምሮ የሩሲያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ የቻይና፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የሕንድ፣ የግብፅ እና የኢራን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች የሚሳተፉበት የጋራ መድረክ ነው፡፡

ፎረሙ አባል ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ህግ መርህዎችና ደንቦች ላይ የተመሰረተ የብሪክስ ሀገራት የፍትህ ስርዓት... https://www.fanabc.com/archives/250336
Live stream finished (1 hour)
ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት 1ሰዓት ላይ በተደረገ የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 ጨዋታ ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡

የቱርክን የማሸነፊያ ጎሎች መርት ሙልደር ፣ አርዳ ጉለርና ሙሀመድ ከሪም አክቱር ኮግሉ ሲያስቆጥሩ ጆርገስ ሚካታድዝ ደግሞ ለጆርጂያ አስቆጠሯል፡፡

ከዚሁ ምድብ ፖርቱጋልና ቼክ ሪፐብሊክ ጨዋታቸውን ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
2024/09/28 02:16:35
Back to Top
HTML Embed Code: