40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ሰኔ 30 ይካሄዳል- ፌደሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 16 ቀን 2016 ሊካሄድ የነበረው 40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ወደ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
በተመሳሳይ ከሰኔ 11 እስከ 15 ቀን 2016 ሊካሄድ የነበረው 12ኛው ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሰኔ 25 እስከ 29 ቀን እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
ውድድሮቹ የሚካሄዱት በሐዋሳ ከተማ መሆኑን የፌደሬሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡
ፌደሬሽኑ ለሁሉም ክልሎች፣ ከተማ አሥተዳደሮች፣ ክለቦች፣ ተቋማት እና የግል ተወዳዳሪዎች ባስተላለፈው መልዕክት÷ ምዝገባው እስከ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን አስታውቋል፡፡

ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ እየሰራችበት ያለውን ከመተዳደሪያ ደንብ፣ ሕግ ነክ የሆኑ ጉዳዮችና የፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ ልምድ መቅሰም እንደሚፈልግ የጋቦን ሲቪልአቪዬሽን አስታወቀ፡፡ በጋቦን ሲቪልአቪዬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ኤሪክ ትሪስታን የተመራ 14 አባላት ያሉት ልዑክ ከኢትዮጵያ ሲቪልአቪዬሽን ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች መንግስቱ ንጉሴና ሚካኤል ተስፋዬ ጋር በሁለቱ…
https://www.fanabc.com/archives/249478

በኩዌት የቤት ሰራተኞች በሚኖሩበት ሕንጻ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ41 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት ማንጋፍ ግዛት በመኖሪያ ሕንጻ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የ41 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ አደጋው የቤት ውስጥ ሰራተኛ የሆኑ የውጭ ሀገራት ዜጎች በብዛት በሚኖሩበት ሕንጻ ላይ መከሰቱ ነው የተገለጸው፡፡ በእሳት አደጋው ቢያንስ የ41 ሰዎቸ ሕይወት ማለፉንና በርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የኩዌት ጤና ሚኒስቴር…
https://www.fanabc.com/archives/249486

ቲክቶከሩ የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ተከታይ ያለውን ቲክቶከር ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን ማሸነፋቸው ተሰምቷል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ በአውሮፓውያን ብቻ ሣይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠበቁት ምርጫዎች መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ የህብረቱን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩና የዓለምን ፖለቲካ በመረዳት ለሀገራቱም ይሁን ለህብረቱ አባል ሀገራት ይወክላል የተባለ…
https://www.fanabc.com/archives/249496

የጫካ ፕሮጀክት የኃይል መሰረተ-ልማት ግንባታን እስከ ነሐሴ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጫካ ፕሮጀክት የተጀመረውን የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፊያ ጣቢያ ግንባታ እስከ ነሐሴ 2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በፕሮጀክቱ ክልል የሚያልፉ የማስተላለፊያ መስመሮችን ከፓርኩ ማስተር ፕላን ጋር በማጣጣም መስመሮችን የማዛወርና በጊዜያዊነት ለኃይል አቅርቦት የሚያገለግል የተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያ ተከላ እየተከናወነ መሆኑንም ነው ተቋሙ ያስታወቀው፡፡…
https://www.fanabc.com/archives/249501

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሰተሟቸው ጥናታዊ ጹሁፎች፣ ለማህበረሰብ ባበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው በነበራቸው የተቋም አስተዳደር ድምር ውጤት መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ መሰረት፡- ፕሮፌሰር ይምጡበዝናሽ ወ/አማኑኤል በሜዲካል ማይክሮ ባዮሎጂ ፕሮፌሰር አንተነህ በለጠ በፍርማሴዩቲክስ ፕሮፌሰር…
https://www.fanabc.com/archives/249505

የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለማሰራጨት የትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር ማዳበሪያ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም የትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በከፍተኛ ቁርጠኝነት እንዲሰሩ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የትራንስፖርት ኦፕሬተር አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በ2016/17 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ወቅቱን ጠብቆ ስለማጓጓዝ በትኩረት…
https://www.fanabc.com/archives/249510

ግለሰብን ደብድበው ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የሆቴል ደንበኛን ረብሸሃል’ በሚል ሰበብ ግለሰብን በመደብደብ ሕይወቱ እንዲያልፍ ምክንያት ሆነዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጅማ ዞን ዐቃቤ ሕግ ዮናስ አጥናፍ እና አማኑኤል ጥላሁን የተባሉ ተከሳሾች ላይ ባቀረበው…
https://www.fanabc.com/archives/249517

2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት አራት ተቋማት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የፈረሙት ተቋማትም÷ ጤና ሚኒስቴር፣ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩስያ ፓን- አፍሪካ ፐብሊክ ፕራይቬት አጋርነት ለልማት የተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ናቸው፡፡ በሥምምነቱ መሠረት ፕሮጀክቱ ለአምስት ዓመታት እንደሚቆይና 2 ሺህ የጤና…
https://www.fanabc.com/archives/249529

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአረፋ ዕለት- በ #ፋና
በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎበት ለሚገነባ ኩባንያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም፣ የኮርፖሬት ሀብት አስተዳደር ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ሰይፉ እና የፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ ማኔጅንግ ዳይሬክተር…
https://www.fanabc.com/archives/249565

የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በጋዛና ዩክሬን ጉዳዮች ለመምከር ተሰበሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በሀማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ ለመወያየት በጣልያን መሰብሰባቸው ተሰምቷል፡፡ ስብሰባው ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፥ የሠባቱ የበለጸጉ ሀገራት መሪዎች ስለ ሩሲያ – ዩክሬን እና እስራኤል – ሃማስ ጦርነቶች፣ የሃይል አቅርቦት፣ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት፣ ፍልሰትን አስመልክተው ይመክራሉ ተብሎ…
https://www.fanabc.com/archives/249564

በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎትን በባሕር ዳር ከተማ አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ ከአቶ አረጋ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ም/ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራው…
https://www.fanabc.com/archives/249572

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ወደ ውድድር ይመለሳል። የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በሌላኛው የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ከምሽቱ…
https://www.fanabc.com/archives/249580

የአቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ የፍጻሜ ውድድር ሰኔ 9 ቀን ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲንያ ባንክ ለ2ኛ ጊዜ ያዘጋጀው “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ፍጻሜውን እንደሚያገኝ ባንኩ አስታውቋል፡፡ “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ችግር ፈቺ የሆኑ ሃሳቦችን በከፍተኛ ፉክክር ሲያሳትፍ መቆየቱ ተመላክቷል፡፡ አሁን ላይም በውድድሩ ሲሳተፉ ከነበሩ 180 ተወዳዳሪዎች መካከል 126ቱ መመረጣቸው ነው የተገለጸው፡፡…
https://www.fanabc.com/archives/249584

“በምክክር ትዳን ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “በምክክር ትዳን ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፅናት ለኢትዮጵያና ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማህበራት በጋራ “በምክክር ትዳን ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በምክክሩ ዙሪያ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ መልዕክቶችን በማህበራዊ ሚዲያ በማስተላለፍ ግንዛቤ የመፍጠሪያ ዘመቻ ሲያካሂዱ መቆየታቸው ተገልጿል፡፡ ማህበራቱ ዛሬ እንደ ሀገር ለብዙ አመታት ይዘናቸው የተጓዝናቸው…
https://www.fanabc.com/archives/249587