Telegram Web Link
🛑 ያለምንም ገቢ ወይንም በ1 ደሞዝ ብቻ መተዳደር አስጊ በሆነበት በዚህ ጊዜ ከምትጠየቁት ክፍያ 25% ብቻ ከፍላችሁ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ማርኬቲንግን በአንድ ላይ መማር ትልቅ ዕድል ነው።

ታድያ እነዚህን 4 ኮርሶች በአንድ ላይ የያዘው ስልጠና አሜሪካ እና እዚሁ ሀገራችን ላይ ባሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመሠረቱት ዘውድ ቴክ በተባለ አንጋፋ የስልጠና ተቋም ለማንኛውም ሰው በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።

25% ቅድሚያ ከፍላችሁ ስልጠናውን የምትወስዱ ሲሆን የተቀረውን 75% ብድር የሚመቻችላችሁ ይሆናል። የ ተመቻቸላችሁን ብድር የምትከፍሉትም ዘውድ ቴክ የስራ ዕድል ሲያቀርብላችሁ ከምታገኙት ገቢ እየከፈላችሁ ነው።

⚠️ከታች የምናስቀምጥላችሁን ሊንክ በመንካት ወደ ዘውድ ቴክ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ኦረንቴሽን ቪድዮ ተመልከቱ ፡ በመቀጠል እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል እና መልዕክት መላክ ትችላላችሁ እንዲሁም
www.zewdtech.com ላይ በመግባት ዌብሳይታቸውን መጎብኘት ትችላላችሁ።

የ ዘውድ ቴክ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://www.tg-me.com/zewdtech/43
#SamaraUniversity

በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ

በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአባይ ተፋሰስ እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰራ የምርምር ማዕከል ሊያቋቁም ነው።

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በአባይ ተፋሰስ እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰራ የምርምር ማዕከል ለማቋቋም በቀረበ ሰነድ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

ዩኒቨርሲቲው ተግባር ተኮር (Applied Science University) ሆኖ መለየቱን ተከትሎ፣ የትኩረት መስኮቹንና የልህቀት ማዕከል ተግባራቶቹን የሚገልፅ የሪብራንዲንግ እና የሎጎ መረጣ እንዲያካሒድም ሴኔቱ ወስኗል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
#AksumUniversity

በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስድስት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ

በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
#DebreMarkosUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሐ-ግብር (Remedial Program) ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ!

1. ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፤ የ8ኛ ክፍል ስርተፊኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3x4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

2. የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል።

3. በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች በነበራችሁበት ካምፓስ ብቻ የምትስተናገዱ ይሆናል፡፡

4. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

5. በ2017 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደ ፊት የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
🛑 ያለምንም ገቢ ወይንም በ1 ደሞዝ ብቻ መተዳደር አስጊ በሆነበት በዚህ ጊዜ ከምትጠየቁት ክፍያ 25% ብቻ ከፍላችሁ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ማርኬቲንግን በአንድ ላይ መማር ትልቅ ዕድል ነው።

ታድያ እነዚህን 4 ኮርሶች በአንድ ላይ የያዘው ስልጠና አሜሪካ እና እዚሁ ሀገራችን ላይ ባሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመሠረቱት ዘውድ ቴክ በተባለ አንጋፋ የስልጠና ተቋም ለማንኛውም ሰው በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።

25% ቅድሚያ ከፍላችሁ ስልጠናውን የምትወስዱ ሲሆን የተቀረውን 75% ብድር የሚመቻችላችሁ ይሆናል። የ ተመቻቸላችሁን ብድር የምትከፍሉትም ዘውድ ቴክ የስራ ዕድል ሲያቀርብላችሁ ከምታገኙት ገቢ እየከፈላችሁ ነው።

⚠️ከታች የምናስቀምጥላችሁን ሊንክ በመንካት ወደ ዘውድ ቴክ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ኦረንቴሽን ቪድዮ ተመልከቱ ፡ በመቀጠል እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል እና መልዕክት መላክ ትችላላችሁ እንዲሁም
www.zewdtech.com ላይ በመግባት ዌብሳይታቸውን መጎብኘት ትችላላችሁ።

የ ዘውድ ቴክ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://www.tg-me.com/zewdtech/43
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው የሳይንስ ዓውደ ርዕይ የፈጠራ ስራ ውድድር 1ኛ በመሆን አጠናቀቀ፡፡

በሀገር አቀፍ ደረጃ ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቴ ፣ ስቴም ፓወር ፣ ስቴም ሲነርጂ ፣ ከጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት እና ኢዱኬሽን ፎረም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የአለም አቀፍ የሳይንስ ቀንን ምክንያት በማድረግ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ9ኛ ጊዜ ከህዳር 2 እስከ 6/2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በካሄደው የሳይንስ ዓውደ ርዕይ ላይ በተደረገ ፈጠራ ስራ ውድድር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ አንደኛ በመሆን በማጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
የሪሜዲያል ፕሮግራም በሳምንት መጨረሻ ፕሮግራም መማር የምትፈልጉ በሙሉ፡

ዳምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን በ Remedial ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ ኮርሶች በሳምንቱ መጨረሻ መርሃ ግብር ለመማር የሚከተሉትን መስፈርቶች በመከተል መመዝገብ ትችላላችሁ።

የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡-

በ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial/ ፕሮግራም ለመከታተል ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 186 እና ከዚያ በላይ መምጣት ይኖርባችዋል፡፡

የሚያስፈልጉ የትምህርት መረጃዎች፡-

► ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ኦሪጅናል እና ሁለት የማይመለሱ አንድ ፎቶ ኮፒ፤ ► አራት (3×4) ፎቶግራፎች

► የማመልከቻ ክፍያ ብር 100.00 /መቶ ብር/ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000231496029 ገቢ የተደረገበትን ደረሰኝ ከማስረጃቸዉ ጋር ማያያዝ::

ቦታ እና የምዝገባ ጊዜ፡-

► የምዝገባ ቦታ በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራርና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ስሆን የሚዝገባ ግዜ ከኅዳር 10, 2016 እስከ ኅዳር 16, 2016 ከጥዋቱ 2፡00 እስከ 11፡30 ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፦

► የዩኒቨርሲቲው ግዴታ በክህሎት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስተማር እና ለፈተና ማዘጋጀት ይሆናል::

► የሚመዘገቡ ተማሪዎች በቂ ካልሆነ ፕሮግራሙ የሚቀር ይሆናል፡፡

► ከተባለው ቀን ዉጪ ማኒኛዉም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፣

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://www.tg-me.com/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
2024/11/16 01:42:56
Back to Top
HTML Embed Code: