Telegram Web Link
አሁን ባለው አስተሳሰባችን "ሰው ከዝንጀሮ ነው የመጣው " ሲባል ሊከፋው የሚገባው ሰው ሳይሆን ዝንጀሮ ነው😏

join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ድሮ ልጅ እያለን ት/ት ቤት ጆሊ ጁስ ይዘህ ሄደህ ጀለስህ አጠጣኝ ሲልህ ..

ምራቅ አለው

😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ቺኳ:- ወንዶች ግን በህይወታቹ አይ ይቅርብኝ ፍቅረኛ አለችኝ ብላቹ ታውቃላቹ??

አሱ:- የሆነ ሰው ገንዘብ ልስጥሽ ቢልሽ አይ ይቅርብኝ ደሞዝ አለኝ ትይዋለሽ??

😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
የፈረንጅ ፊልም ላይ ከፍቅረኛዋ ጋር ተጣልተው እየተሳደበች ልትሄድ ስትል ሲስማት ዝም ብላ ሳመችው


የኔዋን ተጣልተን ልትሄድ ስትል ጎትቼ ስስማት አፌ ውስጥ ሆናም መሳደቧን ቀጠለች
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ህይወት ፊቷን አዞረችብኝ ብለህ አትጨነቅ

ቂጧን እያየህ ተፀናና😁😂

join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢 Contact👉 @umelaman
የተሳፈርኩበት ታክሲ በጣም ጥቅጥቅ ብሎ ከመሙላቱ የተነሳ ረዳቱ ቦታ አጥቶ ከኋላ በሌላ ታክሲ እየተከተለን ነው።
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢 Contact👉 @umelaman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tolosa 😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ፍሬንድ በቴሌ አጠገብ ስናልፍ ኮፍያውን አርጎ ፊቱን አዙሮ መሄድ ጀመረ ምነው ስለው..

ብድር አለብኝ

😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ስምሽ ማነው እላታለሁ ሳራ ደሳለኝ 😳
ዘጋችኝ ዘጋችኝ 😏

😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ፈለቀ: ሰላም ነሽ pic ላኪልኝ እስኪ

ቤዛ: Profile Pic ላይ እየው

ፈለቀ : እንዴ Profile picsh እኮ መኪና ነው

ቤዛ : እኮ መኪናውን ክፈተው ውስጥ ነኝ

😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😳😳😂 ሰው ነው 😉
Audio
👤Lula man
🎵chelina cover song

@Fikerfilmproduction 💓
Nazreth Derartu adebabay be DRONE 👆👆👆
2025/02/21 16:07:12
Back to Top
HTML Embed Code: