በፕሮፌሺናል ጋዜጠኞች ተከፍቶ መረጃዎችን ተከታትሎ በሚዛናዊነት የሚያቀርብ ቻናል ልጠቁማችሁ ፡፡
ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://www.tg-me.com/+YDgfSLOXodJkODg0
https://www.tg-me.com/+YDgfSLOXodJkODg0
ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://www.tg-me.com/+YDgfSLOXodJkODg0
https://www.tg-me.com/+YDgfSLOXodJkODg0
የትምህርት ስርጭት በአማራ ክልል!
እንደ ኢቲቪ ዘገባ በአማራ ክልል ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ከነበረባቸው ተማሪዋች መሄድና መማር የቻሉት ከ22-43 በመቶ ብቻ ነው። በሰሜን ጎጃም፤ በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ትምህርት ቤት መግባት የቻሉት ከ3-9 በመቶ(%) ብቻ ነው።
@ethio_mereja_news

መረጃ ‼️
በኦሮሚያ እና በሱማሊ ክልል መካከል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸዉ የሞያሌ እና የድሬደዋ ከተሞች ላይ ህዝበ ዉሳኔ እንዲሰጥ የሱማሊ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሃመድ ለፌዴሬሺን ም/ቤት ደብዳቤ መላካቸዉ ተሰማ ፡፡(አንኳር)

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድርና የነፃነት ትግል ዓርበኛ የነበሩት አቶም ሙስጦፋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
አቶ አቶም በክልሉ ሕዝቦች የነፃነት ትግል ውስጥ እጅግ ውድ የሆነ ዋጋ ከከፈሉ የነፃነት ዓርበኞች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገልጸዋል፡፡
አቶ አሻድሊ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ "አቶ አቶም ዕድሜ ዘመናቸውን ለክልሉ ሠላምና ልማት ሲታትሩ የኖሩ ባለ ራዕይ መሪ ነበሩ" ብለዋል፡፡
በክልሉ ሠላምና መረጋጋትን ለመፍጠር ያበረከቱት አስተዋፅዖ በክልሉ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የላቀ ስፍራ የሚሰጠውና ሲወሳ የሚኖር መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ አክለውም በቀድሞ ርዕሰ መሥተዳድር ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን የገለጹ ሲሆን፤ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸውም መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡

ትራምፕ በአንቶኒዮ ብሊንከን ቦታ ማንን ይሾማሉ?
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፕሬዝዳንቱ የውጭ ጉዳይ ዋና አማካሪ ሆኖ ያገለግላል። ሚኒስትሩ የፕሬዝዳንቱን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች ያከናውናል።
ታዲያ በዚህ ቁልፍ ቦታ አዲስ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማንን ይሾማሉ በሚለው ጉዳይ ሚዲያዎች ዘገባዎችን እያወጡ ነው። ተሿሚው ማን ሊሆኑ ይችላሉ? በአፍሪካ ቀንድ የሚኖራቸው ተጽዕኖስ ምን ሊመስል ይችላል?
ዶናልድ ትራምፕ የፍሎሪዳውን ሴናተር ማርኮ ሩቢዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው ይሾማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባዎች አመላክተዋል።
ትራምፕ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ሃሳብ ይቀይሩ ካልሆነ በስተቀር አሁን ባለው ሁኔታ ግን ስራውን ለሴናተሩ ሩቢዮ ለማቅረብ እያቀዱ መሆናቸው ታውቋል።
ትራምፕ የሀሳብ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ፤ ነገር ግን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦታን ለሩቢዮ የወሰኑ መሆናቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ነግረውኛል ሲል ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ዘግቧል።
ለሪፐብሊካኖቹ ቅርበት አለው የሚባልለት ፎክስ ኒውስ የተሰኘው ሚዲያም ዘግቦታል። በትራምፕ በኩልም ሆነ በሩቢዮ እስካሁን ማረጋገጫ ሀሳብ አልተሰጠም።
በፈረንጆቹ 2010 ለመጀመሪያ ጊዜ ለሴኔት የተመረጡት ሩቢዮ በኩባ፣ ኢራን እና ቻይና ላይ ባላቸው ጠንካራ አቋም ይታወቃሉ።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከትራምፕ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጋር በመስማማት ተመራጩ ፕሬዝዳንት የሩስያ - ዩክሬን ጦርነት እንዲያበቃ ያቀረቡትን ጥሪ በማስተጋባት “መደምደሚያ ላይ መድረስ አለበት” የሚል አቋም ሲያንጸባርቁ ተስተውለዋል።
የማርኮ ሩቢዮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሆን ለአፍሪካ ቀንድም ጠቃሚ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። ሩቢዮ ስለ ቀጣናው ጠንቅቀው የሚያውቁ መሆናቸው ይነገራል።

የዩኒቨርሲቲ መምህራን የቤት መሥሪያ ቦታና ነጻ ህክምና እንዲያገኙ ተጠየቀ‼️
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራን የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታና ነጻ ህክምና እንዲያገኙ ለመንግሥት ጥያቄ አቀረበ፡፡
ማህበሩ ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ፣ እንደሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች ሁሉ፣ መምህራንም የበረሃና የውርጭ አበል እንዲከፈላቸውም ጠይቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙባቸው ክልሎች ሁሉ መምህራኑ የአካባቢውን ማህበረሰብ እያገለገሉ ቢሆኑም፣ “ዩኒቨርሲቲዎች የፌደራል ተቋም ናቸው” በሚል የቤት መሥሪያ ቦታ ሳያገኙ ቀርተዋል ብሏል - ማህበሩ፡፡
መምህራኑ በሚያስተምሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ የጤና ተቋማት እየከፈሉ እንደሚታከሙ የጠቀሰው ማህበሩ፤ ይህም የሥራ ተነሳሽነታቸውን እንደቀነሰው በመግለጽ፣ ከእነ ቤተሰባቸው ነጻ ህክምና እንዲያገኙ ለት/ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ ጠይቋል፡፡(ayu)
@Sheger_press

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በኢየሩሳሌም መቅደስ ደጃፍ ላይ ስምንት ሙዳየ ምጽዋት ይቀመጥ ነበር። ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኔዓለም በሴቶች መግቢያ በኩል ባለው ሙዳየ ምጽዋት አጠገብ ቆሞ፣ ሁሉን በሚያውቅ ባህርይው ስጦታውንና ስጦታው የተሰጠበትን ልብ ያይ ነበር። አንዳንዶች ለዝና ሰጡ፣ ሌሎች ስጦታቸውን ኑሮአቸውን ሊያናጋ እንደማይችል በማሰብ ሰጡ።
አንዲት ድሃ መበለት ግን በቤትም በእጇም የነበራትን ሁለት ሳንቲም በሙሉ ሰጠች። ከእነዚህ ከሁለት ሳንቲሞች ውጪ በምድር ላይ ምንም ጥሪት ሀብት የላትም። በዚህ ጊዜ ጌታ "እውነት እላችኋለሁ፣ ይህች ድሃ መበለት ከሁሉ አብልጣ ጣለች እነዚህ ሁሉ ከትርፋቸው ወደ እግዚአብሔር መዝገብ ጥለዋልና ይህች ግን ከጉድለቷ የነበራትን ትዳርዋን ሁሉ ጣለች" አለ፡፡
ይህ በቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 21፣1-4 የሰፈረው ይህ ቃል የመስጠትን ምንነት ጌታችን በሚገባ ያስረዳበት ነው፡፡ ሁሉ የእርሱ ሲሆን በቸርነትና በልግስና ከሰጠው ላይ ስጡኝ ብሎ ይለምናል፡፡
የዚህች መበለት በጌታችን የተደነቀ መስጠት ብዙ ይነግረናል፡፡ አለማስተዋል እንጂ እንኳን ገንዘባችን እኛ ራሳችን ዋጋ የተከፈለብን የእግዚአብሔር ገንዘቦች ነን።
አንዳንዶቻችን ከሰጠን የሚጎድልብን እየመሰለን እንሰስታለን፣ እግዚአብሔር ግን ስጡኝና ፈትኑኝ፣ የጎደለውን ባልሞላ በረከቱን ባላበዛ ታዘቡኝ ይለናል። ደግሞም ስጦታ ከጉድለት እንጂ ከትርፍ አይደለም።
ስጦታችን ካልተሰማን ገና አልሰጠንም ማለት ነው። እናም ማትረፍ ከፈለግን ከጉድለታችንም ቢሆን በፍቅር እንስጥ። በተለይ በአስቸጋሪ ሁኔታ ክረምቱን እያሳለፈ ላለው ገዳምና አባቶች እጃችንን እንዘርጋ፡፡
ድጋፍ ለማድረግ፦ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

በህውሃት እና ጊዜዓዊ አስተዳደሩ መካከል ለተፈጠረው አለመግባበት መፍትሄው “የፌድራል መንግስቱ በጉዳዩ ጣልቃ መግባት ነው” ሲል የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለጸ
በህውሃት እና ጊዜዓዊ አስተዳደሩ መካከከል በተፈጠረው አለመግባበት የገፈቱ ቀማሽ ህዘቡ በመሆኑ የፌድራል መንግሰት ጣልቃ በመግባት ውሳኔ ይስጥበት ሲለ የትግራይ ዲሞክራሲዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ገልጿል::
የፓርቲው ማዓከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ገ/ጊዮርጊስ ግደይ ለጣቢያችን እንደተናገሩት ከቅርብ ጊዜዓት ወዲህ የተፈጠረው የህውሃት እና የጊዜዓዊ አስተዳደሩ አለመግባባት መቋጫው “የፌድራል መንገስት ጣልቃ በመግባት ውሳኔ ማሳለፍ ብቻ ነው” ብለዋል፡፡
ሁለቱ አካለት ችግራቸውን በውይይት ለመፍታት ያላቸው ቁርጠኝነት አናሳ ነው ያሉ ሲሆነ የሁለቱ አካላት አለመግባበት የሚያመጣው ውጤት ህዝቡን ካለበት ሁኔታ በላይ ሊጎዳው እንደሚችልም ስጋታቸውን ነግረውናል፡፡
በመሆኑም ህውሃትም ይሁን የክልሉ ጊዜዓዊ አስተዳደር የገቡበትን አለመግባባት ለመፍታት ብቸኛው አማራጭ የፌድራል መንገስቱ ጣልቃ ገብነት ነው ሲል የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ገ/ጊዮርጊስ ግደይ ነግረውናል፡፡
ህወሃት እና ጊዜዓዊ አስተዳደሩ በቅርቡ እንደተሸማገሉ በሰፊው ቢገለጽም ህውሃት ግን ውይይት እንዳደረጉ ቢያምኑም የተለወጠ ነገር እንደሌለ መግለጹ የሚታወስ ነው፡፡
በአንጻሩ ደግሞ ጊዜዓዊ አስተዳደሩ ትላንት ባወጣው መግለጫ “ህውሃት መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ጥረት ትትእያረገ ነው” ሲል መክሰሱ ይታወሳል፡፡
Ethio Fm

በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ተፈጠሩ የሚባሉ ችግሮችን አጥንቶ ከመፍትሔ ሀሳብ ጭምር የሚያቀርብ አጣሪ ኮሚቴ ተቋቋመ።
ብፁዕ አብነ አብርሃም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ክቡር መልአከ ሰላም ኤፍሬም ሙሉዓለም የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አሰኪያጅ እና የሀገረ ስብከቱ የአስተዳደር ጉባኤ አባላት ኅዳር ፪ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ዓ.ም ባካሔዱት ስብሰባ በሀገረ ስብከቱ ያለውን ሁለንተናዊ አሰራር በመገምገም ጠንካራ አሰራሮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ፤ መሻሻል የሚገባቸው አሰራሮችም እንዲሻሻሉና ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲከናወኑ አቅጣጫ አስቀምጧል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ድረ ገጾች ሀገረ ስብከቱ በመልካም አስተዳደር እጦት ችግር ውስጥ እንደገባ ተደርጎ የሚለቀቀው ዜናና የሚወራው ወሬ በእጅጉ ያሳዘነው መሆኑን የገለጸው ጉባኤው የሚለቀቁት ዜናዎች ምንጫቸው ምን እንደሆነና እውነትም በሀገረ ስብከቱ የተፈጠሩ የመልካም አስተዳደርና የሙስና ችግሮች ካሉ በዝርዝር መጣራት ይኖርባቸዋል።
በማለት ብፁዕነታቸው ያቀረቡትን ሀሳብ መነሻ በማድረግ ጉባኤው በስፋት ተወያይቶበታል። በዚህም ችግሩ መኖር አለመኖሩን የሚያጣራና የውሳኔ ሀሳብ ጭምር የሚያቀርብ ኮሚቴ መመረጥና መጣራት አለበት የሚለውን የብፁዕነታቸውን ሀሳብ የሀገረ ስብከቱ አስተዳደር ጉባኤ በመቀበል ሰባት አባላት ያሉት አጣሪ ኮሚቴ መርጧል።
የተመረጡት አካላትም፦ሀለት ከሀገረ ስብከቱ ፣ ሁለት ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች እና ሦስት ከምእመናን ሲሆኑ ጉዳዩን በለሁት ወር ጊዜ ማለትም በ60 ቀናት ውስጥ ተጣርቶ እንዲቀርብ ተወስኗል።
በዚህም መሠረት በ03/03/2017 ዓ.ም ጠዋት ብፁዕነታቸው የተመረጡትን የአጣሪ ኮሚቴ አባላት በቢሮአቸው ያነጋገሩ ሲሆን ለቤተ ክርስቲያን ችግር ነው የሚባለውን በሙሉ ከሀገረ ስብከት እስከ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ድረስ በሚገባ በማጣራት በ60 ቀናት ውስጥ እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥተዋል።
ኮሚቴው ጥናቱን በሚያከናውንበት ጊዜም ለመረጃ መሰብሰቢያ የሚያስፈልገውን ቁሳቁስ ሁሉ በሀገረ ስብከቱ በኩል የሚሟላለት መሆኑን ገልጸው ሥራቸውን ሁሉ በእግዚአብሔር አምላክን አጋዥነት እንዲሠሩና ጉባኤው ባስቀመጠው ቀነገደብ ውስጥ ውጤቱን እንዲያቀርቡ በማሳሰብ መመሪያ መስጠታቸውን መምህር ጥበቡ ክበር የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ኃላፊ ባደረሱን ዜና ገልጸዋል።

ጊዜው የመረጃ ነው ❗️
ለዚህ ደግሞ እውን የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ ሁላችሁም የምትመርጡት ቻናል ይሆናል ወቅታዊ ፤ትኩስ መረጃዎችን የሚዘግብ ምርጥ ቻናል 👇👇👇
https://www.tg-me.com/+gPveFwjiiXdiMDE0

ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች በአይን ብሌን ጠባሳ ምክንያት የአይን ብርሀናቸውን ማጣታቸው ጥናት አረጋገጠ
በኢትዮጵያ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በአይን ብሌን ጠባሳ ምክንያት የአይን ብርሀናቸውን አጥተው የአይን ብሌን ንቅለ ተከላ እየተጠባበቁ ናቸው ተብሏል።
እስካሁን ድረስም ንቅለ ተከላ የተደረገላቸው ዜጎች ቁጥር ከ3ሺህ በላይ እንደሆነና ብርሃናቸውን ማግኘታቸውንም ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ካለው ፍላጎት አንጻር ሲታይ የለጋሾች ቁጥር እጅጉን አናሳ መሆኑንም ነው የተነገረው።
በመሆኑም ህዳር ወር አለም አቀፍ የአይን ብሌን ለጋሾች ወር በመሆኑ የብርሀን ስጦታ በመስጠት የወገኖቻችን ህይወት እንቀይር በሚል መሪ ቃል ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ይከበራል።
በዚህም የሀገር መሪዎች፣ታዋቂ ሰዎች፣ የማህበረሰብ አንቂዎች፣ ጋዜጠኟች፣ የሀይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎችን ቃል በማስገባት ወሩን በሙሉ ሊከበር ነው።
የዓይን ብሌን ጠባሳ የሰው ልጆችን ሙሉ ለሙሉ ማየት የተሳናቸው ሊያደርግ እንደሚችል ገልጸው ነገር ግን ሕክምና ካገኘ ሊድን የሚችል ተናግረዋል።
የዓይን ጠባሳ ሊድን የሚችለው ሰዎች ከህልፈታቸው በኋላ በሚለግሱት የዓይን ብሌን መሆኑን ተናግረው ኅብረተሰቡ ዓይን ብሌኑን እንዲለግስ ጥሪ አቅርበዋል።
ይህንንም ተከትሎ ስለ ዓይን ብሌን ልገሳ በማስተማር ከህልፈት በኋላ የአይን ብሌናቸውን እንዲለግሱ የማድረግ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ተገልጿል።
ተቋሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች እያደጉ ቢመጡም የፍላጎትና የአቅርቦት አለመመጣጠን ችግር መኖሩን ተቋሙ ጠቁሟል።

ታይም መጽሔት በልዩ እትሙ "የአእላፋት ዝማሬ"ን ምስል አወጣ
በአሜሪካን ሀገር ኒውዮርክ የሚታተመውና ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ ኅትመቱ ያልቆመው 105 ሚልዮን አንባቢያን ባሉት ቁጥር አንዱ "Time” መጽሔት የኢትዮጵያን የገና በዓል በማስመልከት በጻፈበት አንቀጽ የአእላፋት ዝማሬን ከፊል ገጽታ በውስጥ ገጹ ላይ አካትቶአል::
"Jesus” በሚል ዐቢይ ርእስ የታተመው የ2024 ዓ.ም. የመጽሔቱ ልዩ ዕትም ላይ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በታኅሣሥ 27 (January 6, 2024) በገና ቅዳሴ ላይ ሲካፈሉ በማለት የአእላፋት ዝማሬ ላይ ጧፍ ይዘው እየዘመሩ የነበሩ ምእመናንን ይዞ ወጥቶአል::
"መጽሔቱ የአእላፋት ዝማሬን ገጽታ ይዞ መውጣቱ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የቀረበ የሚታይ ማስታወቂያ መሆኑ ደስ ይለናል" ያሉት የአእላፋት ዝማሬ የሕዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ወ/ሮ ቤርሳቤሕ ደረጄ "ሆኖም መጽሔቱ ዝማሬውን "ቅዳሴ ሲያስቀድሱ" ብሎ መግለጹ በቅዳሴ ላይ ምእመናን መብራት ይዘው የሚሳተፉበት ሥርዓት የሌለ ከመሆኑ አንጻር ዘግባውን ያጎድለዋል ብለዋል::
በዘገባው ላይ ታይም መጽሔት "የኢትዮጵያ ስልሳ በመቶ የሚሆን ሕዝብ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነው" ሲል የገለጸ ሲሆን "ከራሽያ ቀጥሎ የዓለም ትልቁ ኦርቶዶክስ ሕዝብ ቁጥር ያለባት ሀገር ናት" ብሎአል:: በ2024 ጃንዋሪ 6 የተካሔደውን የአእላፋት ዝማሬ በመስቀል አደባባይ እንደተካሔደ አድርጎ ቢገልጸውም በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም የተካሔደ መሆኑ ይታወሳል:: የዘንድሮው የአእላፋት ዝማሬ በመሐረነ አብ ዑደት እና በመዝሙር ጥናት ከጾመ ነቢያት ጋር አብሮ እንደሚጀመር የኢጃት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ኢየሩሳሌም ዳግማዊት ገልጸዋል::
Via ጃንደረባዉ ሚዲያ

"የቀበሌ ቤት ውል አቋርጣለሁ" በማለት ጉቦ ሊቀበል የነበረ አመራር እጅ ከፍንጅ ተያዘ
"የቀበሌ ቤት ውል አቋርጣለሁ" በማለት ጉቦ ሊቀበል የነበረ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ሃላፊ እጅ ከፍንጅ መያዙን የጉለሌ ፖሊስ መምሪያና አስተዳደሩ ገልፀዋል።
የጉለሌ ፖሊስ መምሪያና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከህዝብ የመጣላቸውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ባደረጉት ክትትል የጉለሌ ወረዳ 5 ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሳምሶን ይልማ የተባለው አመራር ከግል ተበዳይ የቀበሌ ቤት ከእጅ መንሻ ነፃ በሆነ መንገድና በቤቶች መመሪያ መሰረት ማስተናገድ እየተገባው መንግስት የጣለበትና ሃላፊነትና የሰጠውን አደራ ወደ ጎን በመተው 50,000 ብር በመጠየቅና ከግል ተበዳዮች ቤታቸው ድርስ ሄዶ ግቢ በማንኳኳት በማስጨነቅና የጠየቀው ገንዘብ ካልተሰጠው ውል እንደሚሰርዝ በማስፈራራት ህዳር 3/2017 ከምሽቱ 1ሰዓት አካባቢ 50,000ሺ ብር በጥሬው ሲቀበል መረጃው ቀድሞ የደረሰው ፖሊስና የአስተዳደሩ አካላት እጅ ከፍንጅ በመያዝ ወደ ጉለሌ ፖሊስ መምሪያ በመውሰድ ጉዳዮን እያጣሩ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ማንኛውም አገልግሎት ፈላጊ ህብረተሰብ ያለምንም የእጅ መንሻ እና ጉቦ በተቀመጠው ህጋዊ አሰራር መሰረት መስተናገድ ህገ መንግስታዊ መብቱ መሆኑን የገለፀው አስተዳደሩ መሰል ድርጊት ሲያጋጥም ለሚመለከተው የፀጥታ አካልና ለአስተዳደሩ በመጠቆም ሌቦችን በማጋለጥ ሃላፊነቱን እንዲወጣ አሳስቧል።
ዘገባው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ነው።

Samsung Galaxy note 3
አዲስ አንደታሸገ
32 gb
3 gb ram
ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me 👇👇👇👇
☎️ 0909255008
☎️ 0912739699
ተጨማሪ ስልኮችን ለመመልከት
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ
👉https://www.tg-me.com/used_phone_ethiopian

ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ለመውጣት እስከ 4ሺህ ዶላር የሚደርስ የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሄድ ሲፈልጉ የመውጫ ቪዛ ለማስመታት እስከ 4ሺህ ዶላር የሚደርስ የተጋነነ ክፍያ እየተጠየቁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የክፍያው ምክንያት ግልፅ እንዳልኾነና ወጥነትም እንደሌለው የተናገሩት ኤርትራውያኑ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የክፍያውን መጠን ዳግም እንዲመለከተው መጠየቃቸውን የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል።
የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ፣ እየተጠየቀ ያለው ክፍያ፣ ለመውጫ ቪዛ ሳይሆን፣ በሕገወጥ መንገድ ለቆዩበት ጊዜ የሚወሰን ቅጣት ነው ማለቱን ዘገባው አመላክቷል፡፡ ክፍያው በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሃገራት ዜጎች ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን የተቋሙ የውጭ ዜጎች ምዝገባና ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ አዳነ ደበበ ገልጸዋል።
አክለውም ክፍያው የውጭ አገር ዜጎቹ በኢትዮጵያ የሚቆዩበት ጊዜ በጨመረ ቁጥር ክፍያውም እንደሚጨምር ጠቅሰው፤ በህገወጥ መንገድ፣ በሀገሪቱ ውስጥ እየኖሩ ያሉ የውጭ ሀገራት ዜጎች፣ በተቋሙ ተመዝግበው ህጋዊ የመኖሪያ ሰነድ እንዲይዙም አሳስበዋል።

ሰመኑን መርካቶ የተፈጠረው...
ባሳለፍነው ሰኞ ህዳር 2 ቀን 2017ዓ.ም በመርካቶ ገበያ ያሉ ነጋዴዎች ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ነው የመጣነው ያሉ ሰዎች ያለ ደረሰኝ ለምን ሸጣችሁ በሚል እቃችንን ወርሰውብናል ማለታቸው ይታወሳል፡፡
በዚህና ተያያዥ ምክንያቶች በእለቱ በመርካቶ ያሉ በርከት ያሉ ሱቆች ዝግ ሆነው ውለዋል፡፡ጉዳዩን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በሰጠው መግለጫ የተባለው ችግር በመርካቶ እንደተፈጠረ አምኖ ነገር ግን የነጋዴዎችን እቃ ወርሰዋል የተባሉት ግለሰቦች ከገቢዎች ቢሮም ይሁን ከየትኛውም የመንግስት አካል ያልተወከሉ ህገ ወጦች ናቸው ብሏል፡፡
በቢሮው የታክስ ኢንቴሌጀንስና ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ተስፋዬ ነጋሽ እኛ ምንም አይነት ንብረት የመውረስ መብት የለንም መወረስ ካለበትም ይህንን የሚሰራው የጉምሩክ ኮሚሽን ነው ብለዋል፡፡ግለሰቦቹ ከአንዳንዶቹ ነጋዴዎች ባዘጋጁት ተሽከርካሪ እቃዎችን ጭነው ሄደዋል፤ ከአንዳንዶቹ ነጋዴዎች ደግሞ ገንዘብ ተቀብለው ተሰውረዋል ያሉት ኃላፊው ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ነጋዴዎቹ ለፀጥታ አካላት መረጃዎችን በመስጠት ተባባሪ እንዲሆኑ ጠይቀዋል፡፡
በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች መንግስት ከመርካቶ ገበያ የነጋዴዎችን እቃ መውረስ ጀመረ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ያሉት ኃላፊው ውዥምብሩ የተፈጠረው በዚህ ምክንያት መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ኃላፊው የተፈጠረውን ሲያስረዱም የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ከዚህ ቀደም ይሰራ እንደነበረው ያለ ደረሰኝ ግብይት እንዳይፈፀም ለማድረግ ያለመ የቁጥጥር ስራ ነው ብለዋል፡፡
ከዚህ ቀደም ይህ ስራ ሲሰራ የነበረው በአለፍ ገደም ነበር፤ አሁን ምንም ዓይነት ግብይት ያለ ደረሰኝ እንዳይከወን ለማድረግ ከህዳር 1 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ መልክ የጀመርነውን ስራ ከመርካቶ በመጀመራችን ይህንን ነው ያደረግነው ብለዋል፤ አቶ ተስፋዬ፡፡ከዚህም በተጨማሪ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የመርካቶን የንግድ እንቅስቃሴ የሚቆጣጠሩ ባለሙያዎች ያለ እጅ መንሻ የማሰሩ መሆኑን አረጋግጫለሁ ያለው ቢሮው ሁሉንም የመርካቶ ተቆጣጣሪዎችን በማንሳት በአዲስ መተካቱንም ተናግሯል፡፡
ቢሮው እየሰራሁ ባለው የቁጥጥር ስራ ያለ ደረሰኝ ሲገበያይ የተገኘን ማንኛውም ሰው 100 ሺህ ብር እንደሚቀጣ እወቁልኝ ብሏል፡፡መርካቶን ጨምሮ በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች ያሉ አምራቾች፣ አስመጪዎችና ቸርቻሪዎች የትኛውንም ግብይት በደረሰኝ እንዲፈፅሙ ይገደዳሉ ተብሏል፡፡በመርካቶ አካባቢ ያለው በነጋዴዎች ዘንድ የተፈጠረው ውዥምር ረግቦ ነጋዴዎች ወደስራቸው እየተመለሱ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ በያዝነው 2017 ዓ.ም 230 ቢሊዮን ብር ከገቢ ግብር ለመሰብሰብ ውጥን ይዞ በ3 ወር ውስጥ 47 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡንና ከዚህ ቀደም ገቢ በቁጥጥር ማነስም ይሁን በሌላ ገቢ የማሰበሰብባቸው የነበሩ ዘርፎችን ወደ ግብር ሥርዓቱ እያስገባሁ ነው ማለቱ ይታወሳል፡፡(ሸገር)

ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰጠውና ባልተመለሰለት ወደ 900 ቢሊዮን ብር የተጠጋ ብድር ምክንያት ሊፈርስ ነበር የተባለውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማትረፍ መንግስት እዳውን የሚመጥን የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ ሊያቀርብ መሆኑ ታውቋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር የግምጃ ቤት ሰነዱን ለሚገዙት ተቋማት ገንዘቡን ከነወለዱ መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
ይህም ወጭውን ስለሚያንረው የበጀት ጉድለቱን እየለጠጠው እንደሚቀጥል የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በተጨማሪም መንግስት ገንዘቡን ለመክፈል የሚወስዳቸው ርምጃዎች የህዝብን ኑሮ ጫና ውስጥ ሊከቱ እንደሚችሉ ሰምተናል፡፡
የፖሊሲ ስህተት ትውድን ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ማሳያ ነውም ተብሏል፡፡
(ሸገር)