" ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በፈረቃ እንዲንቀሳቀሱ ይደረጋል፤ ከ2 እስከ 3 ወር ባለው ጊዜ ወደ ተግባር ይገባል " - የአ/ አ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን
መቼስ እንደ ሀገር ነዳጅ ማቅረብ እያዳገተን እንደሆነ እየሰማን ነው። ተጨማሪ መንገዶችን የመስራት አቅማችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሟጠጠ እንደሆነ በግልጽ እያየን ነው። የትራፊክ ማኔጅመንት መስርያ ቤቱ ተቋቋመ እንጂ የትራፊክ ስርዓቱን ለማሳለጥ የሚያስችል አስተማማኝ እውቀትም ሆነ አቅም መፍጠር እንዳልተቻለም እያየን ነው ።
በዚህ ላይ የግል ተሽከርካሪ ፍላጎት ጫፉ አልተነካም። ከ 7 እስከ 8 ሚሊየን ሕዝብ በሚኖርባት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 350 ሺ የግል ተሽከርካሪ ማለት ኢሚንት ነው። ፍላጎቱ ገና በሚሊየኖች ያድጋል። እንደ መርህ ለዚህ ፍላጎትና እድገት የሚመጥን ዘለቄታ ያለው መፍትሔ ከማመንጨት ይልቅ እቀባ፣ እገዳ ክልከላና ፈረቃ መፍትሔ ሆኖ ቀርቧል።
መስርያ ቤት ተቋቁሞ፣ አማራጭ ተፈትሾና እውቀት ተቀምሮ መንገድ በሌለበትና የሕዝብ ትራንስፖርት አስማት በሆነበት ከተማ መፍትሔው በግል ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ላይ ማዕቀብ መጣልና ሌላ ጭንቅንቅ መፍጠር ከሆነ ትርጉም ያለው መፍትሔ ማመንጨት እስኪቻል ትምህርት ቤት፣ የስራ ቀን፣ ከቦታ ቦታ መዘዋወር፣ ተንቀሳቅሶ መስራት፣ በዓል ማክበር፣ ፍጆታን መሸመት፣ ርቆ መጓጓዝና መዝናናት በጥቅሉ ኑሮአችን በፈረቃ ቢደረግ መልካም ነበር።
@sheger_press

በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ሰሜን ወሎ ውስጥ ሲቪሎች መገደላቸው ተገለፀ።
በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ውድመን በተባለ ስፍራ፣ በመንግስት ሀይልች እና በፋኖ ሀይሎዎች መካከል ባለፈው ሳምንት ዐርብ መካሔዱ በተገለጸው የተኩስ ልውውጥ፣ ስድስት ያልታጠቁ ሰዎች መገደላቸውን፣ የሟች ቤተሰብ እና የአካባቢው ነዋሪ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡
ከሟቾቹ ውስጥ አምስቱ የቅርብ ዝምድና እንዳላቸው አስተያየት ሰጭዎቹ ጠቅሰው፣ ከእነርሱም ሦስቱ አባት እና ልጅ መኾናቸውን አመልክተዋል፡፡
የጉባላፍቶ ወረዳ አስተዳደር፣ የደረሰውን ጉዳት አምኖ መጠኑን ግን በዝርዝር ከመግለጽ ተቆጥቧል፡፡ የወረዳው አስተዳዳሪ ሻለቃ ያሬድ አባተ፣ “ከመንግሥት በተቃራኒ የቆሙ” ሲሉ የጠሯቸው አካላት፣ በሕዝቡ መሀል ሳሉ የተኩስ ልውውጥ ስለሚደረግ ባልታጠቁ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን አስረድተዋል፡፡
@ethio_mereja_news

#Notcoin
❤️Telegram wallet verify ማድረግ ያልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ
😄 በዚህ አናግሩን 👉 @Birukepromo
❤️ልብ ይበሉ
በእነዚህ user name መጥታችሁ ስትገበያዩ ገንዘባችሁ 100% ይሰጣችኋል (ሀላፊነቱን @sheger_press ✅ ይወስዳል)
ክፍያው እንደ ስምምነታችሁ ይፈፀማል
በእነዚህ ሰዎች ለመገበያየት ስትሄዱ ያላችሁ ስክሪንሽት አድርጋችሁ ማሳየት ግድ ነው
ton space ቤታ ከሆነ ኮይናችሁ ደግሞ 0.2 ክፍያ ስለሚጠይቅ ቶን ኮይን ከሌላችሁ ቅድሚያ ከፍላችሁ መውሰድ
notcoinu ልካችሁ ስትጨርሱ አድሚኑ በተስማማቹበት ዋጋ ብራችሁ መልሶ ያስገባል!!
🚫ለማጭበርበር የምትመጡ ካላችሁ ወዲያው Block ሰለምናረጋችሁ አትልፉ እንዳመጡ!!
ሲቀጥል የማትሸጡ አትምጡ ጊዜያችን አታቃጥሉ
ለተለያዩ ONLINE ስራዎች ለመስራት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇
https://www.tg-me.com/sheger_crypto

4 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 9 ሰዎች አንድ የኬንያ የወርቅ ማውጫ ተደርምሶባቸው ሞቱ
ኬንያና ኢትዮጵያ ድንበር ላይ የሚገኝ አንድ የወርቅ ማውጫ ተደርምሶ ስራ ላይ ከነበሩት ሰዎች ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ቢያንስ አምስቱ ሞቱ። ሌሎች ቁጥራቸው ያልተገለፀ ሰዎችም ቆሰሉ። ይኽው ሂሎ የተባለው የወርቅ ማውጫ በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በቦታው የይገባኛል ጥያቄ በተነሳ ግጭት ሰበብ የሰዎች ሕይወት ከጠፋ በኋላ ስፍራው ባለፈው መጋቢት ወር ቢዘጋም ማዕድን ቆፋሪዎች ወርቅ ፍለጋውን ቀጥለው ነበር።
ባለፈው ሰኞ ምሽት አንድ ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አካባቢውን በኃይል በመውረር በተከለከለው ስፍራ ቁፋሮ ማካሄዳቸውን አንድ የአካባቢው ከፍተኛ ባለሥልጣን ተናግረዋል። ቁጥራቸው ከፀጥታ ኃይሎች የሚበልጠው እነዚሁ ሰዎች የሚቆፍሩበት ስፍራ ተደርምሶ ቢያንስ አምስት ሰዎች በአፈሩ ውስጥ ተቀብረዋል። አንድ የአካባቢው አዛውንት ከስፍራው 9 አስከኖች ሲወጡ ማየታቸን ተናግረዋል። ከ9ኙ አምስቱ ኬንያውያን አራቱ ደግሞ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ተናግረዋል። ባለፈው ግንቦት ወርም አምስት የወርቅ ማውጫ በተመሳሳይ ሁኔታ ሕይወታቸው አልፏል።(DW)

📹የሚሸጥ የዩቱብ ቻናል
https://www.youtube.com/@Megenagnadaily
✅ STRICK FREE
✅COPYRIGHT FREE
✅ MONITIZED የሆነ 💰 በውስጡ አለው
🛑 channel እንፈልጋለን ላላቹኝ
🔔• 1,289 SUBSCRIBE
•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@biruke29
@Ethio_journalist
https://www.youtube.com/@Megenagnadaily
✅ STRICK FREE
✅COPYRIGHT FREE
✅ MONITIZED የሆነ 💰 በውስጡ አለው
🛑 channel እንፈልጋለን ላላቹኝ
🔔• 1,289 SUBSCRIBE
•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@biruke29
@Ethio_journalist
ኢራን በትራምፕ የግድያ ሙከራ እጄ የለበትም አለች
ቴህራን በሪፐብሊካን ፓርቲ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እያሴረች ነው የሚለው የሲኤንኤን ውንጀላ ፖለቲካዊ ዓላማዎች እና እቅዶች ያሉት ነዉ ብላለች
ኢራን በ ፕሬዝዳንታዊ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እያሴረች ነዉ የሚለዉን ዘገባ ዉድቅ ስታደርግ ነገር ግን ለቴህራን ከፍተኛ ጄኔራሎች ለአንዱ ግድያ የበቀል እርምጃ መዉሰዷ እንደማይቀር አስታዉቃለች፡፡
የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናስር ካናኒ ዉንጀላዉን በመቃወም ቴህራን "በቅርቡ በትራምፕ ላይ በተፈጸመው የትጥቅ ጥቃት ውስጥ ማንኛውንም አይነት ተሳትፎ እንደሌላት ተናግረዋል፡፡
ሪፖርቱን በመቃወም እንዲህ ያሉ ክሶች ተንኮል-አዘል የፖለቲካ ዓላማዎች እንዳሉት ይቆጥረዋል"ብለዋል ሲል አር ቲ ዘግቧል ፡፡
በአቤል እስጢፋኖስ
ሐምሌ 10 ቀን 2016 ዓ.ም

የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር በትናንትናዉ ዕለት በመጀመሪያ ዙር ቁጥራቸው ከ14 ሺሕ የሚበልጡ ተፈናቃዮችን ወደ አላማጣ ከተማ መመለሱንና እና በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት ተጨማሪ አምስት ሺሕ ገደማ ሰዎችን ከተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ወደ አካባቢው “እንደሚመልስ” በጊዜያዊ አስተዳደሩ የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ተደርገው የተመደቡት ዝናቡ ደስታ ለዋዜማ ተናግረዋል።
@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
ተይዘዋል‼
'ሎተሪ ደርሰዎታል' በሚል ከግል ተበዳይ 99 ሺ ብር በማታለል የዘረፉ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ነው የምንደውለው እድለኛ ነዎት እንኳን ደስ አለዎት ሎተሪ ደርሰዎታል በማለት የግል ተበዳይን 99 ሺህ ብር በማታለል የዘረፉ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።
የግል ተበዳይ የአጭበርባሪዎቹን የእንኳን ደስ አሎት ዜና ከሰሙ በኋላ 'የምንነግርዎትን ቁጥሮች ይንኩ' በሚል የተነገራቸውን የማጭበርበር ተግባር ይፈጽማሉ። ተበዳይ መጭበርበራቸው የገባቸው ግን ከባንክ ሂሳባቸው ላይ ገንዘብ መቀነሱን የሚገልጽ መልዕክት በስልካቸው ሲደርሳቸው ነው።
ይህንኑ ለፖሊስ ያመለክታሉ፤ ፖሊስ ለግለ ተበዳይ የተደወለበትን ስልክ መነሻ በማድረግ ማስረጃ በማሰባሰብ ባደረገው ክትትል ሰኔ 26 ቀን2016 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አካባቢ የመጀመሪያውን ወይም ለግል ተበዳይ የደወለውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ማዋሉን በልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የጎማ ቁጠባ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታውቋል።
ተጨማሪ ምርመራ በማስፍት ለወንጀሉ ተባባሪ የሆነ አንድ ግለሰብ የተያዘ ሲሆን ከፍርድ ቤት የመበርበሪያ ትዛዝ በማውጣት በተደረገ ብርበራ ከመኖሪያ ቤቱ ውስጥ 89 የሚሆኑ የተለያየ መስሪያ ቤት ማህተሞች ያለበት ልዩ ልዩ ሀሰተኛ ሰነድ፣ 19 የተለያዩ የባንክ ደብተሮች፣ 7 ኤቲኤም ካርዶች፣ 5 የተለያዩ ግለሰቦች መታወቂያ፣ 6 ፖስፖርት እና 13 ሲም ካርድ ማቀፊያ በብርበራ ሊገኝ ችሏል ብሏል፡፡
ማህበረሰቡ ተገቢ የሆነ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡

በምዕራብ ጎንደር ቋራ የ"ፋኖ ታጣቂዎች" ፈጸሙት በተባለ ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን እና 10 ሺህ የሚሆኑ መፈናቀላቸው ተነገረ!
“የፋኖ ታጣቂዎች” በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በሚገኝ “የአገው ተወላጆች” መኖሪያ ቀበሌ ላይ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ከ10 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት፣ ሰባት ተፈናቃዮች ተናገሩ።
ለነዋሪዎቹ መፈናቀል ምክንያት በሆነው ጥቃት “ህጻናትን” ጨምሮ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ነዋሪዎች መገደላቸው እንዲሁም በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን የዐይን እማኞች ገልጸዋል።በአማራ ክልል ከመንግሥት ጋር ውጊያ ላይ የሚገኙት “የፋኖ ታጣቂዎች” በይካዎ ቀበሌ ላይ ጥቃት የፈጸሙት ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም. እንደሆነ የቀበሌው ሊቀ መንበር አቶ አለማየሁ ታሌ እና ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ጥቃት የደረሰበት ይህ ቀበሌ በአብዛኛው “የአገው ተወላጆች” የሚኖሩበት እንደሆነ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሁለት አካባቢው ኃላፊዎች እና ነዋሪዎች አስረድተዋል።የቀበሌው ነዋሪዎች እንደሚያስረዱት የማክሰኞ ዕለቱ ጥቃት ከመፈጸሙ አስቀድሞ “የፋኖ ታጣቂዎች እና የቀበሌው ሚሊሻዎች” ለአራት ቀናት ውጊያ ላይ ቆይተዋል ብለዋል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cd16xl3zwqgo
(BBC amharic)

የታጋች ተማሪዎች ደኅንነት እንዳሳሰባቸው በቤዛ ክፍያ የተለቀቁ ተማሪዎች ገለፁ
ከሁለት ሳምንት በፊት፣ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በገርበ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ እስከ አሁን በታጣቂዎች ታግተው የሚገኙ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ደኅንነት እንደሚያሳስባቸው፣ በቅርቡ “የቤዛ ገንዘብ ከፍለን ተለቀናል” ያሉ ተማሪዎች ገልጸዋል፡፡
ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማችን እንዳይጠቀስ ያሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡት ተማሪዎች፣ “ሸኔ” ብለው በጠሩት ታጣቂ ቡድን ታግተው መቆየታቸውንና ከ50 ሺሕ እስከ 300ሺሕ ብር የቤዛ ገንዘብ ከፍለው መለቀቃቸውን ተናግረዋል፡፡
በታጣቂ ቡድኑ ቁጥጥር ሥር በነበሩባቸው ቀናት፣ “ብዙ ድብደባ እና እንግልት ይደርስብን ነበር፤” ያሉት ተማሪዎቹ፣ አሁንም በታጣቂዎቹ እጅ እንደሚገኙ የጠቆሟቸው 67 ታጋቾች፣ “በከፍተኛ ሥቃይ ውስጥ መኾናቸው በእጅጉ አሳስቦናል፤” ሲሉም አመልክተዋል፡፡
via VOA

ሾኔ‼
" የደመወዝ ጥያቄ እንዳንጠይቅ በፖሊስ መደብደባችንን እና መታሰራችን የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልን !! " - የሾኔ ሆስፒታል ጤና ባለሙያዎች እና ሰራተኞች
" ከግንቦት ወር ጀምሮ ደመወዝ አልተከፈለንም " ያሉ የሾኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎችና ሰራተኞች ያሉበትን ችግር እና ቅሬታቸውን ለመግለጽ ወደዞን መምሪያ በመሄድ ላይ ሳሉ በፖሊስ ተደብድበው መመለሳቸውን ለቲክቫህ ተናግረዋል።
" ሰራተኞቹ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ካየን ይሄው ሶስተኛ ወራችን ቢሆንም የሆስፒታሉ አመራሮችም ሆኑ ዞኑ ለጥያቄያችን ምላሽ መስጠት እንኳን አልፈለጉም " ብለዋል።
" ይህንም ተከትሎ ለሆስፒታሉ አመራር ከዚህ በላይ መታገስም ሆነ ችግሩን መቋቋም እንደማንችል በደብዳቤ አሳዉቀን ሁኔታውን በተጨማሪ ለሀድያ ዞን አስተዳደር ለማሳወቅ ስናቀና የዞኑ ፖሊስ ደብድቦ መልሶናል " ሲሉ ተናግረዋል።
" በህዝብ ትራንስፖርት ተሳፍረን ስንሄድ የዞኑ ፖሊስ ዱራሜ ላይ አስቁሞ በሀይል በማስወረድና በመደብደብ ወደመጣንበት እንድንመለስ አደረገን " የሚሉት ሰራተኞቹ ወደ ሾኔ ሲመለሱ መሪዎች ናቸው የተባሉ ጥቂት ሰዎች ለሰአታት ታስረው መፈታታቸው ገልጸዋል።
"ከችግራችን በላይ እየደረሰብን ያለውን ግፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማልን"ያሉት የሆስፒታሉ ሰራተኞች"በዚህ አመት ከተከለከልነው ደሞዝ ባለፈም በ2015 ዓ/ም ያልተከፈለ ውዝፍ ገንዘብ ነበረን " ብለዋል።
ዘጋቢው ቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰራተኞችን የደረሰባቸውን ነገር እና ቅሬታቸውን ይዞ የሾኔ የመጀመሪያ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተእ አቶ አህመድ መሀመድን አነጋግሯል።
እሳቸውም ሰራተኞቹ በደብዳቤ ስራ ማቆማቸውን ገልጸው ወደስራ መመለስ የሚፈልግ ደብዳቤ በማስገባት ስራ መጀመር እንደሚችልና የአንድ ወር ደመወዝም እንደሚከፈለው ገልጸዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ6ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ አደረገ‼️
ቢሮው የ2016 የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ከመቶ እንዲሆን ተወስኗል ብሏል፡፡
ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 ከመቶ እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት ወስኗል፡፡
በ2016 የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85ሺ 46 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 94 ነጥብ 3 የሚሆኑ ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተዋል፡፡
ቀሪ 5 ነጥብ 7 ከመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ማለፊያ ነጥብ አላመጡም ሲል ትምህርት ቢሮው ካወጣው መረጃ ለመረዳት ተችሏል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አያት ሪልስቴት የቤትና አክሲዮን ሽያጭ(51.38%) ትርፍ
ታልቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት 79,971 ብር በካሬ
በኮዶሚኔም ዋጋ
72ካሬ ባለ 2 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለዉ
ጠቅላላ ዋጋዉ
5,757,912 ብር
ቅድመ ክፍያ 8% =460,633ብር
105ካሬ ...ባለ 3 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለዉ
ጠቅላላ ዋጋዉ
8,396,955
ቅድመ ክፍያ 8% = 671,756
125 ካሬ ባለ 3 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክላስ
ጠቅላላ ዋጋዉ
9,996,375 ብር
ቅድመ ክፍያ 8% =799,710 ብር
138 ካሬ ባለ 4 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል
ጠቅላላ ዋጋዉ .=11,035,998 ብር
ቅድመ ክፍያ 8% =882,880ብር
እንዲሁም "ስምንት(8)" እህት ኩባንያዎችን ያካተተዉ እና 51.38% አመታዊ ትርፍ ያከፋፈለዉ አያት "አክሲዮን"በመሸጥ ላይ ነዉ::
በ2015... የ1,000,000 አክሲዮን የነበራቸዉ 513,000 ብር አትርፈዋል።
ለበለጠ መረጃ... 0912622404

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ ተብሏል።
ኢትዮጵያ እና ኬኒያ ሁለት አትሌቶችን በማስመረጥ ቀዳሚውን ደረጃ ይዘዋል።
ኢትዮጵያዊው የረጅም ርቀት ሯጭ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ቀዳሚውን ደርጃ ሲይዝ ኬንያዊው የረጅም ርቀት ሯጭ ኤሉድ ኪፕቾጌ ሁለተኛ እንዲሁም ካሜሮናዊው የእግር ኳስ ጥበበኛ ሳሞኤል ኤቶ ሶስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
በሴቶች የዚምቧብዌዋ የዋና ስፖርት ተወዳዳሪ ክርስቲ ኮቨንትሪ ቀዳሚውን ደርጃ ስትይዝ ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ሯጭ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በሴቶች ሁለተኛ በሁለቱም ጾታ ደግሞ አምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች።
አይቮሪኮስታዊው ዲድየር ድሮግባ ፣ ኬኒያዊቷ ፌዝ ኪፕዬጎን ፣ ደቡብ አፍሪካዊው ጃኩዌስ ካሊስ ፣ ናይጀሪያዊቷ አሲሳት ኦሽዋላ እንዲሁም ግብጻዊው ሞሃመድ ሳላህ ከስድስተኛ እስከ አስረኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

''በአትሌቲክስ ጉዞዬ ለረዱኝ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን መግለጽ እፈልጋለሁ''።
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
ዛሬ ESPN የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አትሌት በሚል መረጃ መጋራቱን ተከትሎ አትሌት ቀነኒሳ የምስጋና ምላሽ ሰጥቷል !
እንደዚህ አይነት ክብር ያለው ማዕረግ መቀበል በእውነት ትልቅ ክብር ነው፣ በአትሌቲክስ የህይወት ጉዞዬ ሁሉ ለረዱኝ ልባዊ ምስጋናዬን መግለጽ እፈልጋለሁ ሲል አትሌት ቀነኒሳ በይፋዊ ማህራዊ ትስስር ገፁ ፅፏል ።
በእኔ እምነት ስላላቸው ሁሌም አዲስ ከፍትና ውጤት እንድደርስ ለሚያነሳሱኝ አድናቂዎቼ ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ ምስጋና አቀርባለው ሲል መልእክት አስተላልፏል ።
(ባላገሩ ስፖርት)