ከጥበቃ ሰራተኛ ጋር በመመሳጠር ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ላፕቶፖችን በመስረቅ እና በመግዛት የተጠረጠሩ 5 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸመው ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓ/ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8 መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ ከሚገኝ አንድ የንግድ ሱቅ ውስጥ ከሌሊቱ 10:00 አካባቢ ነው።
በአንድ ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራው የጥበቃ ሰራተኛ የተጣለበትን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ከሁለት ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን የሚጠብቀውን ሱቅ መስታወት በዘነዘና በመስበር 22 የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ላፕቶፖች ከግብረ አበሮቹ ጋር ይዘው ይሰወራሉ።
የግል ተበዳይ ጉዳዩን ለፖሊስ ካሳወቁ በኋላ የምርመራ ስራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ፖሊስ አስታውቋል። በተሰራው የምርመራና የክትትል ስራ በመጀመሪያ ሁለቱ ዋና የወንጀሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው በተደረገ የምሪት ስራ ንብረቶቹ ከተሸጡበት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ድረስ በመሄድ የተሰረቀውን ንብረት የገዙ ሦስት ግለሰቦችን በመያዝ ከሰረቁት 22 ላፕቶፖች ውስጥም 17ቱን ማስመለስ ተችሏል።
በአጠቃላይ 5 ተጠርጣሪዎች ተይዘው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ ሲሆን የተሰረቀውን ንብረት በመግዛት የተጠረጠሩ ሦስቱ በዋስትና ወጥተዋል።
የምርመራ ስራው መቀጠሉን የጠቀሰው ፖሊስ እንደዚህ አይነት የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል ባለንብረቶች የጥበቃ ሰራተኞቻቸውን በቅርበት መከታተል እና ወንጀል ተፈጽሞ ሲገኝም ወዲያው ለጸጥታ አካላት ሪፖርት በማድረግ እንዲሁም ህብረተሰቡ ወንጀል ፈጻሚዎችን አጋልጦ መስጠት እንደሚጠበቅበት መልዕክት ተላልፏል።
via_አአ ፖሊስ
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news

የ8 አመት ታዳጊ አግቶ 250ሺ ብር የጠየቀው እጅ ከፍንጅ ተይዞ የተቀጣው ቅጣት
በላይ አርማጭሆ ወረዳ በፎቶው የምትመለከቱት ግለሰብ ከሌሎች 3 ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን የ8 ዓመት ህጻን ያግትና 250 ሺህ ብር ለማስለቀቂያ ይጠይቃል። በመጨረሻም የህጻኑዋ ወላጆች ተደራድረው 100 ሺህ ብር ይዘው ወደ አጋቹ ሄደው ብሩን ያስረክባሉ።
አጋቹ ከታጋች ቤተሰብ የተሰጠውን ብር እየቆጠረ እያለ የላይ በአርማጭሆ ሚሊሻ ከህዝብ በተሰጠው ጥቆማ መሠረት ከብሩና ልጅቱ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ወደ ትክል ድንጋይ ከተማ ይወስደዋል።
አጋቹ ያገታትን የ8 ዓመት ህጻን እሽኮኮ አድርጎ ትላንት ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ ም ከተማዋን እንዲዞር ተደርጓል።

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ፣ ዛሬ በአዲስ አበባ ይጀምራል
በመጭው ጥር ወር ላይ የሚደረገውን ጉባየና በወቅታዊ ጉዳዮች በቅርቡ በተገበረው የኢኮኖሚ ማሻያ ዙሪያ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ምንጮቻችን ነግረውናል ።
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
በመጭው ጥር ወር ላይ የሚደረገውን ጉባየና በወቅታዊ ጉዳዮች በቅርቡ በተገበረው የኢኮኖሚ ማሻያ ዙሪያ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ምንጮቻችን ነግረውናል ።
https://www.tg-me.com/ethio_mereja_news
#ገዳሙን ከነረበት ችግር አላቃ ወደ ገነትነት ለውጣዋለች
ገና በትንሽ እድሜዋ ለምንኩስና ልዩ ፍቅር ያደረባት፣ የበጎ ነገር ጠላት የሆነው ጠላታችን ያደረሰባትን ፈተና ተቋቁማ ያሸነፈችው፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ቅዱስ ጊዮርጊስ ልዩ በረከት ያደሏት፣ የግብጽ ኦርቶዶክሳውያን 6ኛ ፓትርያርክ ቅዱስ ቄርሎስ ታላቅ እመምኔት እንደምትሆን ገና በመጀመሪያ የምንኩስና ዘመኗ የተበዩላት ድንቅ ገዳማዊት ናት፡፡ በርካቶች ስለ ቅዱሳን ጻድቃን እናቶች የሚነገረውን ገድልና ተአምራት ለመንቀፍ ከሚሞክሩበት ምክንያት አንዱ ከምዕተ ዓመታት በፊት የነበሩ፣ ታሪኮች ናቸው የሚል ነው፡፡ ይሁንና በአውሮፓውያኑ 1999 ጥቅምት 21 ቀን ያረፈችው እማሆይ ጣማፍ ኡምና ኤሬን (ሔራኒ) በዘመናችንም ቅድስና እንዳለ ያሳየች ድንቅ ገዳማዊት ናት፡፡
ግብጽ ጊጋር በተባለ ስፍራ የተወለደችው ቅድስት የልደት ስሟ ፋውዚያ ነበር፡፡ በስጋዊው ዘመናዊ ትምህርት ቤት የተማረች፣ በመኪናና በአውሮፕላን የተጓዘች፣ አብረዋት የተማሩና የሚያውቋት ሰዎች አሁን ድረስ በሕይወት ያሉና የሚመሰክሩላት፤ በመንፈሳዊው ደግሞ ገና በትንሽነቷ ምንኩስናን የመረጠች፣ በግብጻውያን “አቡ ሰይፈን” የሚባለው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎች የሴቶች ገዳም እመ ምኔት የነበረች፣ የሰራቻቸው አስደናቂ ተአምራቶች በአል-አህራም ጋዜጣ ሳይቀር ታትሞ የወጣላት፣ እግዚአብሔር በሰጣት ጸጋ እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት በቅጽበት ከአንዱ ስፍራ ወደ ሌላው የምትጓዝ ነበረች፡፡ የቅዱስ መርቆሬዎስ ገዳምን እስከ ዕለተ ሞቷ በእመ ምኔትነት በመራችበት ወቅት በችግር ውስጥ የነበረውን ገዳም በርካታ ልማት ወደ ሚሰራበት ስፍራም ቀይራዋለች፡፡
በረከቷን ሽተው የሚመጡ ክርስቲኖች በሚያደርጉት ድጋፍ ገዳሙን ከነበረበት ችግር አላቃ የበረሃው ገነት፣ ትልቅ የቅድስና ስፍራ አድርጋው ነው ያረፈችው፡፡ የግብጹ አልአህራም ጋዜጣ ይዟቸው ከወጣ ተአምራቶቿ አንዱ “አጊባ” ወደ ተባለ አካባቢ በአውሮፕላን ስትጓዝ፣ የተፈጠረውን ብልሽት ተከትሎ ሙሉ መንገደኞች ሊያልቁ የነበረበትና በአፍንጫው ከተከሰከሰው አውሮፕላን አንድም ሰው ሳይጎዳ በጸሎቷ ያዳነችበት፣ በዘመናችንም የቅዱሳን ጸሎት በስራዋ ኃይል እደምታደርግ ያሳየ ነው፡፡ ገዳማውያንን ማሰብ እጅግ ማትረፊያና የበረከታቸው ተሳታፊ መሆኑን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምትነግረንም ይህንን መሰረት አድርጋ ነው፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ በለሳ ወረዳ የሚገኘው ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም ከዘጠና በላይ ገዳማውያን መነኮሳት ያሉበት ልዩ ስፍራ ነው፡፡ ከዓለት መሀል በመነኮሳት ፀሎት ብቻ በሚቆረጥ የማር እምነትና ድውያንን የሚፈውስ ድንቅ ጸበል ያለበት፤ ስለ ዓለምና ስለ ሀገራችን ሌት ተቀን የሚጸልዩበት ቅዱስ ስፍራ ነው፡፡ በተደጋጋሚ ባደረግነው ጥሪ መሠረትም የዘረጋችሁት እጃችሁ ድንቅ ነገር ሰርቷል፡፡ የሴቶች ገዳማውያን መኖሪያ ባማረና በዘመነ ሁኔታ ተሰርቶ፣ የሶላር ኃይል ተገጥሞለት ጭምር ተጠናቋል፡፡ ለዚህም ባወጣችሁት አብዝቶ ይተካ፣ በዘረጋችሁት እጅ ማለቂያ የሌለው በረከት ያሳፍሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡ አሁንም ይህ ልግስናችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል፡፡ አንድ ትልቅ ምዕራፍ ብንጓዝም ለመስራት ከታሰበው ግማሽ ያህል እንኳ አልተጠናቀቀምና ገዳማውያኑ ልገሳችሁን ይሻሉ፡፡ አካባቢውን የበረሃ ገነት የማድረግ እድል አለንና እንጠቀምበት፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

አሜሪካ የራሷን የጦር ጀት ቀይ ባህር ላይ መታ ጣለች፡፡
የአሜሪካ ባህር ሀይል የራሱን F/A -18 ተዋጊ ጀት መቶ መጣሉን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታጎን ) አሳውቋል፡፡
በየመን የሁቲ ይዞታዎች ናቸው በተባሉ ስፍራዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ካደረሱ በኋላ ነው F/A 18 ተመቶ መውደቁ ይፋ የሆነው፡፡
የተዋጊ ጀቶቹ ሰራተኞች ህይወት እንዳላለፈ እና አንደኛው ቀላል ጉዳት ብቻ እንደደረሰበት ተወስቷል፡፡
አብራሪዎቹ ከጀቶቹ መውጣታቸው የተነገረ ሲሆን በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ሁቲ መግለጫም እየተጠበቀ ነው፡፡
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አደጋው መድረሱን በይፋ ማመኑ ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል።

መረጃ‼️
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዝዳንት ሾመ !
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ትላንት እና ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል።
በጉባኤው ከሚጠበቁ ሁነቶች መካከል አንዱ የሆነው ቀጣዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ምርጫ በዛሬው ዕለት ሲካሄድ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በአብላጫ ድምፅ አሸንፏል።
ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በምርጫው 1️⃣1️⃣ ድምፆችን በማግኘት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ማሸነፉ ታውቋል።
ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት በሚቀጥሉት አራት አመታት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንትነት የሚመራ ይሆናል።
Via (Tikvahethsport )

የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ዛሬ የምክክር ጉባኤና ቅድመ ምርቃት ዝግጅት እየተከናወነ ይገኛል::
በአዲሱ አልበሙ ዙሪያ የምክክርና የቅድመ ምርቃት መርሐ ግብር ኮሚቴው አዘጋጅቷል::
ተወዳጁ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ከአዲሱ የዝማሬ አልበሙ ከተካተቱ ዝማሬዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ ከወዳጆቹ ጋር የሚዘምረው ዛሬ ነው::
ከጥቂት ደቂቃዎች በኇላ መርሐ ግብሩ ይጀምራል::
ተመሰገን ተመስገን
ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን

‘GTNA’ ቴሌቪዥን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 5ሺ ካሬ ሜትር ቦታ በሊዝ መረከቡን አስታወቀ፡፡
“አፍሪካን ማዕከል” አድርጎ እንደተመሰረተ የሚገልፀው ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትወርክ ኦፍ አፍሪካ (GTNA) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 5ሺ ካሬ ሜትር ቦታ በሊዝ መረከቡን አስታወቀ፡፡
‘GTNA’ ቦታውን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሊዝ የተረከበው ለጣቢያው ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ነው፡፡
የቴሌቪዥን ጣቢያው መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋዜጠኛ ግሩም ጫላ በሰጠው መግለጫ፤ ከከተማ አስተዳደሩ የተረከበውን ቦታ “አዲስ አበባን የሚመጥንና የአፍሪካ ድምፅ መሆን የሚችል ዘመናዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ ይገነባል” ብሏል፡፡
‘GTNA’ የአፍሪካ ግጽታን በመገንባት በአለም አቀፉ የፖለቲካና የኢኮኖሚ መድረክ አህጉሪቱ ትክክለኛ ቦታዋን እንድታገኝ ለማስቻል መመስረቱን ዋና ስራ አስፈሚው አስታውቋል ፡፡

ኢትዮ መረጃ - NEWS
Photo
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የበርካታ ገዳማት ባለቤት ነች፡፡
በፈቃደ እግዚአብሔር ከ5ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ እየተስፋፉና እያደጉ የመጡት እነዚሁ ገዳማት የምናኔና የጸሎት እንዲሁም ድኀነተ ሥጋ ወነፍስ የሚገኝባቸው ቦታዎች ናቸው፡፡
ለቤተ ክርስቲያናችን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ከመስጠት ጎን ለጎን የሊቃውንት መፍለቂያና የበርካታ ቅዱሳን ምንጭ በመሆንም ሲያገለግሉ እንደኖሩ ይታወቃል፡፡
በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አዎንታዊ ተፅዕኖ ከመፍጠራቸውም በላይ የሀገሪቱ የትምህርትና የሥልጣኔ ማእከላት በመሆን አገልግለዋል ፡፡ ገዳማት የቤተክርስቲያን ስውር ጓዳዎችና የሚስጥር መዝገቦች ናቸው ፤ ገዳማት የመማፀኛ ከተማ ናቸው ፤ ገዳማውያን ለእግዚአብሄር የሚቀርቡ አስራት በኩራት ናቸው ።
ይህ በዚህ እንዳለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት በተለያዩ አዝማናት በሀገሪቱና በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ በደረሱ ውጪያዊና ውስጣዊ የጥፋት ዘመቻዎች ቀጥተኛ ተጠቂዎችም ነበሩ፡፡
ተፈጥሮአዊ በሆኑ ችግሮችም እንደየአካባቢው መልክአ ምድራዊ አቀማመጥ ተጋላጭ ሆነው ኖረዋል፡፡ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንም በየጊዜው በተለያየ ስልት የገዳማውያኑን አኗኗር፣ ሥርዓትና ትውፊት ለመበረዝ ሲንቀሳቀሱና ገዳማቱን ሲዋጉ እንደኖሩ ግልጽ ነው፡፡
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ በለሳ ወረዳ የሚገኘው ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም ከዘጠና በላይ ገዳማውያን መነኮሳት ያሉበት ልዩ ስፍራ ነው፡፡ ከዓለት መሀል በመነኮሳት ፀሎት ብቻ በሚቆረጥ የማር እምነትና ድውያንን የሚፈውስ ድንቅ ጸበል ያለበት፤ ስለ ዓለምና ስለ ሀገራችን ሌት ተቀን የሚጸልዩበት ቅዱስ ስፍራ ነው፡፡
በተደጋጋሚ ባደረግነው ጥሪ መሠረትም የዘረጋችሁት እጃችሁ ድንቅ ነገር ሰርቷል፡፡ የእናት ገዳማውያን መኖሪያ ባማረና በዘመነ ሁኔታ ተሰርቶ፣ የሶላር ኃይል ተገጥሞለት ጭምር ተጠናቋል፡፡ ለዚህም ባወጣችሁት አብዝቶ ይተካ፣ በዘረጋችሁት እጅ ማለቂያ የሌለው በረከት ያሳፍሳችሁ ለማለት እንወዳለን ፤ አመስጋኝ ልብ የአንድ አማኝ ቀዳሚ መለያ ባህሪ ነውና በመልዓኩ በቅዱስ ሚካኤል ስም ከልብ እናመሰግናለን ፡፡
አሁን እየተሰሩ ካሉ ስራዎች አኳያ ገዳሙ የሚያስፈልገውን ያህል ባይሆንም " ጋን በጠጠር ይደገፋል " እንዲሉ የተቻለውን አገልግሎት ለመስጠት ጥረት ሲደረግ ቆይቷል አሁንም ይህ ልግስናችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል፡፡ አንድ ትልቅ ምዕራፍ ብንጓዝም ለመስራት ከታሰበው ግማሽ ያህል እንኳ አልተጠናቀቀምና ገዳማውያኑ ልገሳችሁን ይሻሉ፡፡ ከላይ እንዳልነው ገዳማውያን ለእግዚአብሄር የሚቀርቡ አስራት በኩራት ናቸውና አሁንም ከጎናቸው በመቆም አለን እንበላቸው ፡፡

በህንድ ከእኔ ይልቅ ለድመት ጊዜ ይሰጣል ያለችው ሚስት በባሏ ላይ ክስ መሰረተች
በቅርቡ በህንድ ካርናታካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀረበው ክስ መሰረት አንዲት ሴት ከእኔ ይልቅ ባለቤቴ ለድመታችን የበለጠ እንደሚያስብላት በመግለጽ ባሏ ላይ በጭካኔ በሚል ክስ መሰርታለች።
አንዲት ህንዳዊ ሴት በቤንጋሉሩ ዳኞች በባለቤቷ ላይ ቀላል ያልሆነ የጭካኔ በደል ደርሶብኛል የሚል አቤቱታ በማቅረቧ ነቀፋ ደርሶባታል። በአብዛኛው ባለቤቴ ከእኔ ይልቅ ለድመታችን የበለጠ ትኩረት ይሰጣል በማለት ስታማርር ታይታለች። ዳኛ ኤም. ናጋፕራሳና በአቤቱታው ላይ ምንም የተለየ የጭካኔ ወይም የትንኮሳ ክስ እንዳልቀረበ መመልከታቸውን ገልፀዋል።ከሳሽ እንደምትለው ከሆነ ግን ባሏ ከእርሷ በላይ ባሏ የሚንከባከበው ድመታችንን ነው ይህንን ባህሪው እንዲያስተካክል ባነጋገረውም መጨረሻው እርስ በርስ መጨቃጨቅ እና መሰዳደብ ሆኗል ስትል ተናግራለች።
ሚስትየው እንደምትለው ድመቷ ብዙ ጊዜ ጥቃት እንደፈፀመችብኝ ብነግረውም በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አላደረገም ስትል በግልጽ ተናግራለች። ቅሬታው የጋብቻ እና አብሮ የመኖር ችግር ነው ፤ነገር ግን የክሱ ፍሬ ነገር የተመሰረተው ባል ቤት ውስጥ ያለ የቤት እንስሳ ወይም ድመትን በሚመለከት በተፈጠረው ሽኩቻ ላይ ነው ሲሉ ዳኛ ናጋፕራሳና ገልፀዋል። በክሱ ባል ከሚስቱ ይልቅ ድመቷን ይንከባከባል የሚል ነው። ዳኛው ባሳለፍነው ሳምንት ይህን አስገራሚ አቤቱታ በሰሙበት ወቅት “ሚስት ለድመቷ የሚደረገውን እንክብካቤ ባየች ቁጥር በሁለቱ መካከል አለመግባባት ይፈጠራል፣ እናም ጥቃት ይፈጸምበታል።
በአብዛኞቹ የቅሬታ አንቀጾች ላይ የቀረበው ክስ ከድመቷ ጋር የተያያዘ ነው።ጉዳዩ በጥሎሽ ጥያቄ ወይም ባልየው የሚደርስባትን ጭካኔ ወይም አይመለከትም። ጉዳዩ የቤት እንስሳ የሆነችው ድመት እና ድመቷ ሚስት ላይ ብዙ ጊዜ አደረሰች የተባለው ጥቃት ወይም መቧጨር ነው።ፍርድ ቤቱ ያልተለመደውን አቤቱታ ካዳመጠ በኋላ በባልዋ ላይ የሚደረጉ ተጨማሪ ምርመራዎች እንዲቆም አዟል።
ሴትየዋ በከንቱ ቅሬታ በማቅረብ የህንድ የፍትህ ስርዓቱን ያጨናነቀው እንደዚህ አይነት አቤቱታዎች ናቸው ሲል ፍርድ ቤቱ ተደምጧል። ፍርድ ቤቱ አክሎም እንዲህ ዓይነቱ ክስ የፍትህ ስርዓቱን በግድየለሽ ያጨናነቀ ጉዳይ ነው ብሏል፣ ምርመራው ቢቀጥል ቀድሞኑ በተጨናነቀው የፍትህ ስርዓት ላይ አንድ ተጨማሪ ክስ ይጨምራል በማለት እንዲቋረጥ ወስኗል።