ያሳዝናል😭
የሞቱ ሰዎች ቁጥር 200 ማለፉ የተሰማ ሲሆን አሁንም የነፍስ አድን ርብርብ እየተደረገ ነው።
ኢትዮ መረጃ NEWS በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በደረሰው የብዙ ሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ሀዘን ይገልጿል፡፡
ለሞቱ ሰዎች ነፍስ ይማር እያልን ለቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን😭
@ethio_mereja_news

Ava Coin‼️
Ava coin 100% የተረጋገጠና ከ7 ቀን በኋላ List የሚደረግ ፕሮጀክት ነው።
July 30 List የሚደረግ ሲሆን ልክ እንደ Notcoin Claim ለማድረግ ምንም እንደማያስከፍሉ አሳውቀዋል
list ሊደረግ ጥቂት ጊዜ ስለቀረው እናንተም ቶሎ ጀምሩ👇👇
በዚ Link ጀምሩ👇👇
https://www.tg-me.com/avagoldcoin_bot?start=0505479c43fb59089e2d

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ‼️
ፋኖ ፥ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቁ ሰላማዊ ሰዎችን ገድሏል ሲል የሟቾችን የስም ዝርዝር በማዉጣት ጭምር የአማራ ክልል መንግስት ከሰሰ
በሰሜን ጎጃም ዞን ፣ በደቡብ ሜጫ ወረዳ ልዩ ስሙ ገርጨጭ በሚባል አካባቢ ነዋሪ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተለያዩ ስራዎች ወደ ባህር ዳር አቅንተዉ ሲመለሱ የሰላም ኮሚቴ አባላት ለመሆን ነው በሚል ምክንያት የሀይማኖት መሪዎችን ፣ የሀገር ሽማግሌዎችንና እናቶችን ፋኖ ገድሏል ሲል ወንጅሏል።
ዳጉ ጆርናል ከክልሉ መግለጫ እንደተመለከተዉ ከሆነ ተገደሉ የተባሉ ሰዎች ቁጥር ባይጠቀስም የክልሉ መንግስት የተወሰኑትን ስማቸዉን ጠቅሷል።
ፋኖ ሰላማዊ ናቸዉ የተባሉ ሰዎችን ከ።ግደሉ በፊት በእንብርክክ በማስኬድ ኢ-ሠብዓዊ የሆነ ቅጣት በመቅጣትና የደከመ ሰውነታቸውን አንገላቷል ሲል ተንቀሳቃሽ ምስዕልም በገጹ ላይ ማጋራቱን ዳጉ ጆርናል ታዝቧል።
የጭካኔው ሰለባ ከሆኑት መካከልም የወረዳው ቤተ ክህነት ስራ አስኪያጁ መርጌታ ግሩም ፣ የሀገር ሽማግሌ አቶ አዘነ አድማሱ ፣ የሀገር ሽማግሌ አቶ አስማማው አቤ ፣ ወ/ሮ የኔአየሁ ዳኛው የተባሉ የከተማው ነዋሪ ይገኑባቸዋል ሲል ግድያ የተፈጸመባቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
በተጨማሪም 13 ሰዎች አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ ሲሆን ታግተዉ እንደሚገሙም አመላክቷል።
የክልሉ መንግስትም በተፈጸመዉ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጾ ድርጊቱን የፈፀሙ ሰዎችን ለህግ የሚያቀርብ መሆኑን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝቷል፡፡

ጎፋ‼️😥
በጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ የሟቾች
ቁጥር ከ265 በላይ መድረሱ ተነገረ
30 ሰዎች በአፈር ናዳ ውስጥ ይገኛሉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበል በትላንትናው እለት ሀምሌ 15 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት ናዳ የሟቾች ቁጥር ከ265 በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡
በቀበሌው ናዳው ከደረሰ በኋላ የሠው ህይወት ለመታደግ ወደ በስፍራው ለነፍስ አድን ተግባር የተሰበሰቡ የአካባቢው ነዋሪዎች የአደጋው ሰለባ መሆናቸውን ከደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
በትላንትናው እለት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ የተለያዩ የፖሊስ አባላትን ይዘው ወደ ቦታው ሲያመሩ ተንሸራተው የነበረ ሲሆን በገመድ ተጓትተው በህይወት መትረፍ መቻላቸው ተሰምቷል።
ከተለያዩ አካባቢዎች ለእርዳታ የመጡ ነዋሪዎች በቀበሌው በርካቶች በመሆናቸው የነዋሪዎች ቁጥር በውል እንደማይታወቅ ነው የተነገረው፤ በአደጋው ሰለባ ከሆኑት ሰዎች መካከል የወረዳው ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ሴቶችና ሕፃናት የሚገኙ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የአስክሬን ፍለጋና የነፍስ አድን ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልፆል።

በእያካባቢያችሁ የምታዬቸዉን አስተዳደራዊ የኢኮኖሚ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ችግሮችን ጥቆማ አድርሱን፡፡
ጉዳዩን ተከታትለን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ፡፡ለጥቆማ👇
@ETHIO_JOURNAL
ጉዳዩን ተከታትለን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ፡፡ለጥቆማ👇
@ETHIO_JOURNAL
የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባትን የ10 ዓመት ህፃን ልጅ አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ የአዕምሮ ውስንነት ያለባትን የ10 ዓመት ህፃን ልጅ ላይ የአስገድዶ መድፈር ጥቃት የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ገልጿል።
የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ሳሊም ቱጂሀን ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደገለፁት ተከሳሽ አብዲ አህመድ የተባለው ግለሰብ ታህሳስ 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ሳምሴ አካባቢ ላይ ወንጀሉን ፈፅሟል።ግለሰቡ የ10 ዓመቷን ልጅ ወደ ጫካ በመውሰድ የመድፈር ጥቃት ፈፅሞባታል።ድርጊቱን ፈፃሚ ግለሰብ ሮጦ ሊያመልጥ ሲል በአካባቢው የጥበቃ አባላት በቁጥጥር ስር መዋሉን ተናግረዋል።
ጉዳት የደረሰባት የ10 ዓመት ልጅ ከፍተኛ የሆነ የማህፀን ግርግዳ መሰንጠቅ እንዳጋጠማት በተደረገ የምርመራ ውጤት ተረጋግጧል።እንዲሁም ሽንቷን መቋጣጠር የማትችልበት ሁኔታ ላይ መሆኗ የህክምና ውጤቷ እንደሚያመላክት ገልፀዋል።
ፖሊስ በህፃኗ ላይ የተደረገውን የምርመራ ውጤት እና የሰው ማስረጃ በማጠናከር ለአቃቢህግ ልኳል።አቃቢህግም ከፖሊስ የተላከውን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ ለምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርቷል።
ክሱን ሲመለከት የነበረው የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተከሳሽ አብዲ መሀመድ የአዕምሮ ውስንነት ባለባት ታዳጊ ላይ የፈፀመው የመድፈር ጥቃት ሙሉ በሙሉ በአቃቢህግ ማስረጃ አረጋግጧል።
በዚህም ፍርድ ቤቱ ሀምሌ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት በ13 ዓመት እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን አቶ ሳሊም ቱጂሀን ጨምረው ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

ህወሓት የቀደመ ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ አንጂ እንደ አዲስ መመዝገብ እንደማይፈልግ አስታወቀ!
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በፖለቲካዊ ውሳኔ የነበረው ሕጋዊ ሰውነት እንዲመለስለት እንጂ እንደ አዲስ መመዝገብ እንደማይፈልግ የፓርቲው ቃል አቀባይ አቶ አማኑኤል አሰፋ ተናገሩ።አቶ አማኑኤል ባለፈው ግንቦት ወር በምርጫ ሕጉ ላይ የተደረገው ማሻሻያ፤ “የተሰረዘውን [የህወሓት] ሕጋዊ ሰውነት ለመመለስ የሚያስችል ሳይሆን በልዩ ሁኔታ እንደ አዲስ ለመመዝብ የሚያስችል ነው” ሲሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ያጸደቀው ይህ አዋጅ፤ ኃይልን መሠረት ባደረገ የአመጽ ተግባር ተሳትፎ የነበረ የፖለቲካ ቡድን በፓርቲነት የሚመዘገብበትን ሂደት በዝርዝር ያስቀመጠ ነው።አቶ አማኑኤል “ሕጋዊ ሰውነት እንዴት እንደሚመለስ በምርጫ ሕጉ ግልጽ ስላልሆነ ተጨማሪ [የሕግ] ማዕቀፍ በማዘጋጀት የተሰረዘው ሕጋዊ ሰውነት እንዲመለስ ይደረጋል የሚል ንግግር ነበር” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
“ያንን [የሕግ ማዕቀፍ] እየጠብቅን እያለ ማሻሻያ አዋጁ ወጣ” የሚሉት አቶ አማኑኤል፤ “ማሻሻያ አዋጁ [ግን] የተሰረዘውን [የህወሓት] ሕጋዊ ሰውነት ለመመለስ የሚያስችል ሳይሆን በልዩ ሁኔታ እንደ አዲስ ለመመዝብ የሚያስችል ነው” ብለዋል።

ኤርትራ‼️
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም በኋላ ወደ አስመራ እንዳይበር ክልከላ አደረገች
በኤርትራ የትራንስፖርት እና ኮሚዩኒኬሽን ሚኒስቴር የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 20/ 2017 በኋላ ወደ አስመራ እንዳይበር ማገዱን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፡ “በኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ስልታዊና በተቀናጀ መንገድ፤ የተጓዦች ሻንጣዎች ላይ ስርቆት መፈጸምና መዘግየት፤ ዘረፋ እንዲሁም የበረራዎች ሰዓት መዘግየትና ካሳ አለመስጠት” እየተፈጸመ ነው ብሏል።
በተጨማሪም የበረራ ትኬት ዋጋ ላይ ተገቢ ያልሆነ ጭማሪ የሚደረግ መሆኑን ጠቅሷል።
@sheger_press

Hamster‼️
hamster ለምትጫወቱ በሙሉ የግድ ይህን ቻናል መቀላቀል ይኖርባችኋል።
ሁሉንም በዝርዝር ይከታተሉ👇👇
https://www.tg-me.com/+fzeZ2gn56UE3NTI0

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰሜን ቤንች ፣ ሼይ ቤንችና ሚዛን አማን በ3 ቀበሌዎች ሰሞኑን በተከታታይ በጣለው ዝናብ 28 የመኖሪያ ቤቶች የመሰንጠቅና የመደርመስ አደጋ እንደደረሰባቸውና እስካሁን 208 ለአደጋ ተጋላጭ ሰዎችን ከስፍራው ማውጣት መቻሉን ዞኑ አስታውቋል። ተጨማሪ 4 ቀበሌዎች በከፍተኛ አደጋ ውስጥ እንደሚገኙም ተሠምቷል።
በክልሉ ጎፋ ዞን ሰኞ ረፋድ በደረሰ የመሬት ናዳ ከ265 በላይ ሠዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።
@sheger_press
@sheger_press
በክልሉ ጎፋ ዞን ሰኞ ረፋድ በደረሰ የመሬት ናዳ ከ265 በላይ ሠዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።
@sheger_press
@sheger_press
ይህ ድርጊት ከባህል፣ከእሴት፣ከስነልቦና አኳያ ሲታይ በርካቶች "ፀያፍ ድርጊት" መሆኑን አውስተዋል‼️
እነዚህ በምስሉ ላይ የሚታዩት አባቶች እና እናቶች እንዲህ በጉልበታቸው እንዲሄዱ ተደርገው በኋላም የተወሰኑት የተገደሉት "የአማራ የሰላም ካውንስል አባል ናችሁ" በሚል ምክንያት ነበር። ድርጊቱ የተፈፀመው የፋኖ ሀይሎች በሚገኙበት ጎጃም ውስጥ ደቡብ ሜጫ ላይ መሆኑ ታውቋል።
ድርጊቱን አዛኝ የሚያደርገው የድርጊቱ ሰለባዎች ከሰላም ካውንስሉ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እና የአንድ የጤና ተቋም (NGO) ሰራተኞች መሆናቸው ነው።
ከተገደሉት ውስጥ የወረዳ ቤተ ክህነት ስራ አስኪያጁ መርጌታ ግሩም፣ የሀገር ሽማግሌ አቶ አዘነ አድማሱ፣ የሀገር ሽማግሌ አቶ አስማማው አቤ፣ ወ/ሮ የኔአየሁ ዳኛው የተባሉ የከተማው ነዋሪ ይገኙባቸዋል ተብሏል፣ ሌሎች 13 አሁንም በእስር ላይ ይገኛሉ።
ኤልያስ መሰረት

Update‼️
የኤርትራ አቬሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ከመስከረም 20/2017ዓ.ም በኋላ እንዲያቆም መወሰኑን ቀደም ብዬ መዘገቤ ይታወሳል።
በዚህ ዙሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህንን ውንጀላውን እንደማይቀበል እና የስም ማጥፋት እንደሆነ ገልጿል።
አየር መንገዱ "በሰማነው ድንገተኛ ውሳኔ አዝነናል፣ በውሳኔው ዙርያ ማብራርያ ለማግኘት ሙከራዎች እያደረግን ነው" ብሏል።
#ኤልያስመሰረት