Telegram Web Link
👉 አንዱ ወያላ በታክሲ እያለፈ ሜክሲኮ ነህ ሲልህ አዎ ብለሕው ልክ ሲቆም?😳
.
.
.
.
.
.
.
ግን በእግሬ ነው ምሄደው😂
ይኀው 8ተኛው ሳይነግስ 9ነኛውም መጣ ምን እየተካሄደ ነው

😁🤣😆

Share & Invite ur Friends
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂eeeoooo


──────────
👍👍
ዛሬም ከ1000 ምናምን ሰው 2ሰው ነው የተያዘው ሲሉ
.
እስኪ ማሽኑን መታ መታ አርጉት ሊሰራ ይችላል😂😂
"ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው
በመዳፍህ አይደል የልቤ ሚደርሰው"
የሚል ዘፈን ስታዳምጥ 😳😳😳

እንዴ Mp3 porn 😂😂😂
ልጁ ቺኳን እየጀነጀነ
"እኔ እንደሌሎቹ ወንዶች አይደለሁም" ይላታል

"ማለት አንተ ታረግዛለህ ማለት ነዉ?" አላለችዉም?! 😂😂😂😂

መልስ አንደኛ እኮ ነሽ አቦ
ከፍሬንድ ጋር እየሄድን መንገድ ላይ ጀሶ ተደፍቶ አይቶ ምን ቢል ጥሩ ነው...
:
ኧረ አትረጋግጡት እህልም ጡር አለው
.
.
አዲስ ዶክተር ሆስፒታል ተቀጥሮ
:
#አዲሱ_ዶክተር:-
እስቲ ንገረኝ ምንድን ነው ሚሰማክ
:
:
#ታካሚ:-
ብርድ ብርድ ይለኛል
:
:
#አዲሱ_ዶክተር:-
ማነው እንደዛ የሚልህ

😂😂😂

ፈገግታ የተዘጋን ልብ የሚከፍት ቁልፍ ነው👍👍😂😂


•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
2024/11/16 11:41:01
Back to Top
HTML Embed Code: