Telegram Web Link
A3
Done by dave art
Order here @DaveidArt
ለምርቃት 🎓
ለልደት 🎂
ለሠርግ 💍
ለ Anniversary 👸🤴
የሚሆን ስጦታ🎁  የእርሳስ ስዕል (Sketch) ማሰራት ሲፈልጉ በዚህ ይደውሉ 0942041374
ጥራት መለያችን ነው😍
@DaveidArt
💊🥀 አንተ ማን ብትሆን ነው ?🤨💓


ከጨዋታ መሀል አንተን ምናፍቀው
ካጠገቤ ሳይህ የምርበተበተው🤭
አይኔ አንተ ካላየ አልበላ ሚለኝ😐
ደሞም ማታ ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ😕
ይሄን ሁሉ ስቃይ እኔ ባንተ ማየው
ያንተ ስም ሲጠራ እኔ አቤት የምለው
ሚስጥሩን አጫውተኝ አንተ ማን ብትሆነው?
   ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        @Daves_Art
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Audio
ይሄ ዘፈን #ናፍቆቴን ሚቀሰቅሰው ነገርስ...🖤 @Daves_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️የሚወዱትን ያስሉ ዘመን ተሻጋሪ ስጦታ ያበርክቱ⭐️

💰በተመጣጣኝ ዋጋ🧡

😄 0942041374✅️

🌐 @DaveidArt✅️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
​ለጌጤ የተፃፈ ደብዳቤ✉️

ውዷ ቅምጤ
እንዴት ነሽ ጌጤ😣
በሠዎች ወሬ
በጥርጣሬ
እንዳትጣዪኝ
ይቅርታ አርጊልኝ🙏
ምንም እንኳን
አንቺን ደብቄ
ባድርም ከብርቄ😣
በቃ ይቅርታ
እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ
አንቺን እያሠብኩ🤔
ጠፍቶ መብራቱ
ሲከነክነኝ
ብቸኝነቱ😫
እንዳይደብረኝ
ባድርም ከጫልቱ🙈
ከዛማ በኃላ
ስገረፍልሽ
በፀፀት ዱላ😥
በራሴ አፍሬ
በጣም ሰክሬ🍺😞
እቤት ስገባ
እንቅልፌ መቶ😣
ያገኘሁትን
ይዤ ቡትቶ
መስሎኝ የኔ አልጋ
ገብቼ ኖሯል 👉
እኩሽናውጋ
ጠዋት ስነሳ😟
ጠፍቶ እንቅልፌ
ለካ አድሪያለው
ገረድ አቅፌ😧
ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯
እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ??
ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏
እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ
እስከዛው ጌጤ
የምወዳትን ጠላ ጥመቂ
ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ‼️😜
@Daves_Art
#ታምራት_ደስታ 🔥🔊😊
እኛን ነው ማየት ስትመጪ እሱ ብሎት 🔥❤️😊

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🔥🔥💯💯🔊😊🤙

🔥 @Daves_Art 🔥🔊🔥
🔥 @Daves_Art 🔥🔊🔥
🔥 @Daves_Art 🔥🔊
A3
Done by dave art
Order here @DaveidArt
ለምርቃት 🎓
ለልደት 🎂
ለሠርግ 💍
ለ Anniversary 👸🤴
የሚሆን ስጦታ🎁  የእርሳስ ስዕል (Sketch) ማሰራት ሲፈልጉ በዚህ ይደውሉ 0942041374
ጥራት መለያችን ነው😍
@DaveidArt
እረሳሁሽ በቃ🤔
.
.
ማን ነበረ ስምሽ
ምን አይነት ነው መልክሽ.......
@Daves_Art
Forwarded from Dave Art (̶D ̶a ̶v ̶i ̶d💎)
በጣም በቅርቡ ክፍያ ከሚጀምሩ Airdropች መካከል

1.Major⭐️ በቅርቡ ከተጀመሩ ኤርድሮፖች መካከል አንዱ የሆነው ሜጀር በቅርብ ሳምንታት ሊስት እንደሚደረግ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል !
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=1310606669

2. cats  🐈   አሁን ዶግስን አፍሰናል ቀጣዩ ደግሞ CATS ነው
http://www.tg-me.com/catsgang_bot/join?startapp=FwmMpFDPl5gSE8ubFvcq2

3. Blum በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም
https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_c95VHwfalC

4. (B)illions 💎
http://www.tg-me.com/b_usersbot/join?startapp=ref-8LoCobqQhTsF68qJ32w7iQ

5. Goats  🐐
https://www.tg-me.com/realgoats_bot/run?startapp=138fb3ea-434b-4b58-8779-520c0974683c

6. Dave Art 🏛
https://www.tg-me.com/+ZNqPvG9zGWY4OTQ0 😊🥷
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Conrad Martens
"View of the Heads, Port Jackson"
1853 #Martens


!
ወንዝ ሆኜ...
ማዕበል ሆንኩና መጣሁኝ ከሀገርሽ
በሁከቴ ብዛት መምጣቴ ጨነቀሽ።

(ልሂድልሽ......)

Share🔺@Habesha_sketch✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የገጣሚ መንግስቱ ለማ
ግጥም
📇ርዕስ-ሃሳብን ለመግለጽ
📁3.4mb
🗄የአቀራረብ አይነት-ኦዲዮ
👇
👉@habesha_sketch👈
👆
#ኢትዮጵያ_ሀገሬ
"የገደለው ባልሽ፤
የሞተው ወንድምሽ።
ሃዘንሽ ቅጥ አጣ፤
ከቤትሽ አልወጣ
።"

@Abbay_media⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹መጥቼ ነበር_Mastew Eyayu_X_MinteBeats_New Ethiopian_-_Drill_Remix_Full_Music_2024
@Daves_Art☑️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Yalanchi Alnorim
Tilahun Gessesse
እንኳን ቆሜ ብቀበርም እኔ ያላንቺ አልኖርም 🥀

@Habesha_Sketch☑️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
‹‹እኔ እዘጋዋለሁ፣ ቤቴን እንዳመሉ፤
ሰዎች ከጠየቁ፣ ከፍቶት ሄደ በሉ፤››

ደበበ ሰይፉ

@Ethio_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ናፍቆት ግጥምን ነው ተጋበዙልኝ!🥰
@Ethio_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልቦናን የሚያረጋጋ እንደ "ይቅርታ" ያለ ፈውስ ከወዴት አለ?! ወደ ፍቅር አለም የሚመልሰን የመጀመሪያው መንገድ ነው። "ይቅርታ"
@Ethio_Art
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Coming soon
❤️😊
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

  @ፍቅር_ብቻ😍   
          
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔽🕯⬇️🆕🔽🆕⬇️🆕🔽🕯⬇️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 22:15:43
Back to Top
HTML Embed Code: